23/03/2024
የቅመሞች ሊቅ
ቅርንፉድ!
==========
ቅርንፉድ እጅግ የተመሠከረለት ቅመም ነው።
ጥቅሞቹ :
#ለሚሰባበር ለሚነቃቀል ጸጉር (ለጸጉር እድገት)
#ለምግብ መፈጨት
#ለጸረ-ባክቴሪያ
#ለስንፈት
#የደም ውስጥ ስኳርን መመጠን
#ለአፍ ጠረን (መልካም ሽታ እንዲኖረን)
#ለጨጓራ ጤንነት
#ካንሰርን ለመከላከል
#ለሽንት ቱቦ እንፌክሽን
#ለጉበት ጤንነት..... ምኑ ተዘርዝሮ ያልቃል
አጠቃቀም ;
ለጸጉር ከሆነ ማታ የተወሰኑ ፍሬዎችን የፈላ ውኃ ውስጥ ጨምሮ ጠዋት ጸጉርን በውኃው መታጠብ ነው። ወይም ዘይቱን አውጥቶ መጠቀም ነው።
ለሌሎቹ ግን በቀን ሁለት ፍሬ አኝኮ መዋጥ ነው !
ለነፍሰጡር ለሚያጠቡ እና ጨጓራ ቁስለት ላለበት ከመጠቀም በፊት ባለሞያ ያማክሩ::
ለእያንዳዱ ችግር እኔ ጋር መፍትሄ አለ
🇪🇹 🇪🇹0943295803
🇪🇹 🇪🇹0943295803 ይደውሉ