19/03/2020
09/07/2012
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ስር በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጤና ጵ/ቤት የወረዳ 3 ሰላም ፍሬ ጤና ጣቢያ ለ ጤና ጣቢያው ሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የመጀመሪያ ዙር የሳኒታይዘር (Alcohol based hand rub) በፋርማሲ ዲፓርትመንት በኩል በመስራት አገልግሎት ላይ እንዲውል አድርጓል። በመቀጠልም በ2ኛ ዙር ብዛት ያለውን ሳኒታይዘር በመስራት ለታካሚዎች እንዲሁም ለህብረተሰቡ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው