
25/01/2024
For All Home Care Service:
ህይወት የቤት ለቤት ህክምና የማማከር
አገ ልግሎት
(Hiwot Advanced Home Care & Consultacy Service )
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
🏘 የቤት ለቤት ህክምና ክትትል እና የምክር አገልግሎት (በሐኪሞች)
👉 የ24 ሰአት የነርስ ክትትል
👉 አጠቃላይ የጤና ምርመራ በቤትዎ/በቢሮዎ
👉 የተጓዳኝ ህክምና ክትትል - ለደም ግፊት፣ ስኳር እና ለልብ በሽተኞች
🧪 የሽንት ቱቦ፣ የመመገቢያ ቱቦ ማስገባት እና መቀየር
💉 በመርፌ መልክ የሚሰጡ ማንኛውም አይነት መድሐኒቶችን መስጠት
🩹 ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር
👉የሆስፒታል ሪፈራል አገልግሎት
👉 የስነ አእምሮ ህክምና ክትትልና ማማከር
👉 የፊዝዮቴራፒ አገልግሎት
👉 የላቦራቶሪ አገልግሎት
👍 ኦክስጂን ኮንሰንትሬተር,; የአክታ ማውጫ ማሽን በተመጣጣኝ ዋጋ እናክራያለን
🩺👩⚕ ሁሉንም አገልግሎቶች ብቃት ባላቸው ሐኪሞች እና ነርሶች እንዲሁም በተለያዩ የጥቅል አማራጮች ያሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።
የቤት ለቤት ህክምና እና እንክብካቤ መስጠት ለምትፈልጉ፦
ፆታ፦ ወንድ
ከዚህ በፊት home care ላይ ወይም icu የሰራ ቢሆን ይመረጣል።ከዚህ በታች ያለውን link join ያድርጉ የስልክ ቁጥር ያስቀምጡ 👇👇👇👇👇