Medicanas Medical consultancy And Travel

Medicanas Medical consultancy And Travel We Serve you with the best medical consultation and medical travel to JCI accredited hospitals

20/04/2021

About us

09/02/2021

የጤና እክል አጋጥምዎታል? የት ሄደው መታከም እንዳለብዎትስ ግራ ገብቶት ይሆን? የውጭ ሀገር ህክምና አስፈልግዎት ከሆነ ወደ እኛ ይምጡ።

የተደራጀ፣ ጥራቱን የጠበቀና የተቀላጠፈ የውጭ ሀገር ህክምና ለማግኘት እኛን ያማክሩ። ሙሉ በሙሉ በሀኪሞች የተቋቋመውን ሜዲካናስ ሜዲካል ኮንሰልታንሲ ኤንድ ትራቭል ይጎብኙ።

*ወደ እኛ ሲመጡ*

አለም አቀፍ የጥራት ደረጃ ያሟሉ የህክምና ማእከላትን ከፍተኛ ልምድና እውቀት ካካበቱ ባለሙያዎች ጋራ በቱርክ፣ ህንድና ታይላንድ እናገናኝዎታለን።

ከጉዞዎ በፊት ስለሚያገኙት ህክምና ምንነት፣ ደረጃና ውጤት ሙሉ ማብራሪያ የባለሙያ እገዛና ምክር ያገኛሉ።

የቪዛ፣ ቲኬትና አስፈላጊ የጉዞ ፕሮሰሶችን በሙሉ በተቀላጠፈ መልኩ እናመቻቻለን።

የቋንቋ እክል፣ የሚሄዱበት ሀገር ላይ ማረፊያ ሆቴልና ትራንስፓርት ጉዳይ አያስጨንቅዎት። እዚያ ካሉ ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን ሁሉንም አገልግሎት በተቀላጠፈ ሁኔታ ያገኛሉ።

*ምን ይለየናል?*

1)ሙሉ በሙሉ በሀኪሞች እርዳታ የህክምና ጉዞውን ማመቻቸት
2)የህክምና ስነ ምግባርን መጠበቅ
3)የተሟላ የምክር አገልግሎት መስጠት
4)እጅግ ተገቢና ተመጣጣኝ ክፍያ ማመቻቸት
5)የማይቋረጥ እገዛና ክትትል መስጠት

ይምጡና ይጎብኙን

አድራሻችን
ፒያሳ ካንትሪ ታወር ህንፃ 4ኛ ፎቅ
ቢሮ ቁጥር 4-14
ስልክ : +251986355374
+251921875418

ሜዲካናስ ከሚያውቁት ሁሉ የተለየ!

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Medicanas Medical consultancy And Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram