Ethio pharmacy / ኢትዮ ፋርማሲ

Ethio pharmacy / ኢትዮ ፋርማሲ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio pharmacy / ኢትዮ ፋርማሲ, Medical and health, Addis Abeba, Addis Ababa.

ለዝምተኛዉ ገዳይ መድኃኒት ተገኘለት❗❗❗መረጃው የ Medscape ነዉ❗ነሐሴ 17/12/2017 ዓ.ምበህክምናው silent killer (ድብቁ ገዳይ) በመባል የሚታወቀው ህመም የደም ግፊት (hy...
23/08/2025

ለዝምተኛዉ ገዳይ መድኃኒት ተገኘለት❗❗❗

መረጃው የ Medscape ነዉ❗

ነሐሴ 17/12/2017 ዓ.ም

በህክምናው silent killer (ድብቁ ገዳይ) በመባል የሚታወቀው ህመም የደም ግፊት (hypertension ) ነዉ። በብዙ የሚቆጠሩ ስዎች በዓለም ዙሪያና በሐገራችን ኢትዮጵያ በዚህ ህመም ይሰቃያሉ ህይዎታቸዉንም ያጣሉ ።

ታድያ ለዚህ ህመም ሳይንስ እንካችሁ ብሎ ያበረከተልን የደም ግፊታችንን የምንቆጣጠርበት መድሐኒቶች ጥቂት የሚባሉ አይደሉም ።

ምንም እንኳን መድኃኒት ቢኖረዉም ብዙ ስዎች በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት ግፊታቸዉን ለመቆጣጠር ይቸገራሉ።

ለዚህም ዘመናዊው ሳይንስ ከመድኃኒት በተጨማሪ non pharmacological treatment ላይ ትኩረቱን አድርጎ ብዙ ጥናቶችን እያወጣ ይገኛል።

August 20-2025 Medscape ባወጣው ጥናት የቀይ ስር ጁስ የደም ግፊትን የመቆጣጠር ከፍተኛ አቅም እንዳለው አረጋግጧል ። በተለይ ደግሞ እድሜያቸው ከ 60 ዓመት በላይ የሆኑ ሰዎች በዚህ በብዙ ይጠቀማሉ ሲል ጥናቱ ያመለክታል።

ቀይስር በዉስጡ ብዙ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ሲሆን በተለይ በዉስጡ ያለዉ Nitrate (ናይትሬት) የተባለ ኬሚካል የደም ግፊትን ለመቀነሱ ምክንያት እንደሆነለት ዘገባው ገልጿል ።

ዘገባው የ Medscape ነዉ።

ዝርዝሩን ያንብቡት
👇👇👇👇👇
http://ms.spr.ly/6183sVtKS

ለጤና መረጃዎ

ተአምረኛዉ የስኳር ህመም መድኃኒት   metformine (ሜትፎርሚን) ለስኳር ህመም የሚሰጥ መድኃኒት ላለፉት 10 ዓመታት በተደረገ ጥናት የስኳር ታካሚዎች ሆነዉ የሰዉነት መጠናቸዉ ከፍተኛ ለ...
19/08/2025

ተአምረኛዉ የስኳር ህመም መድኃኒት

metformine (ሜትፎርሚን) ለስኳር ህመም የሚሰጥ መድኃኒት ላለፉት 10 ዓመታት በተደረገ ጥናት የስኳር ታካሚዎች ሆነዉ የሰዉነት መጠናቸዉ ከፍተኛ ለሆኑ ሰዎች በ መዘንጋት (dementia) ችግር የመጠቃት ዕድላቸዉን በከፍተኛ ሁኔታ 8%-12% እንደሚቀንስ ተረጋገጠ ።

metformin በአገራችን ኢትዮጵያ እንዲሁም በመላዉ ዓለም የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር ከምንጠቀምባቸው መድኃኒቶች መካከል የመጀመሪያውና ተመራጩ መድኃኒት እንደሆነ ይታወቃል።

የዚህ ጥናት ዉጤትም የመድኃኒቱን ተመራጭነት ከፍ እንደሚያደርገዉ ይጠበቃል ።።

ጥናቱን ይፋ ያደረገዉ Medscape August 7 -2025 ባወጣዉ ፅሁፍ ነዉ !!

ሙሉውን ያንብቡ

http://ms.spr.ly/6183srtVZ

!!

   ደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ❗❗
12/08/2025


ደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ❗❗

  ❗❗
12/08/2025

❗❗

12/08/2025

-Announcement:-

Organization: Omnia Medica Pharmaceutical And Medical Equipment Importer

Position: Pharmacy Staff

Education: BSc in

Location: Ayat, Addis Ababa

Required No: 2

Minimum Experience:

Deadline: Open (On rolling base)

Vacancy Details -> Attached

* Interested and qualified candidates who fulfil the requirements on the PDF above can send their CV to: omniamedicaeth@gmail.com

Gmail is email that’s intuitive, efficient, and useful. 15 GB of storage, less spam, and mobile access.

የትኛው የወባ መድኃኒት ነው አትጠቀሙት የተባለው ?አርቲሜተር የተባለ በመርፌ የሚሰጥ የወባ መድኃኒት /Arthemeter 80 mg/ml injection, Batch No. 231104SPF, man...
28/09/2024

የትኛው የወባ መድኃኒት ነው አትጠቀሙት የተባለው ?

አርቲሜተር የተባለ በመርፌ የሚሰጥ የወባ መድኃኒት /Arthemeter 80 mg/ml injection, Batch No. 231104SPF, manufacture Date; 11/2023 supplied by Shinepharm, China በተደረገ የገበያ ላይ ቅኝት የተገኘ እና በባለስልጣኑ ያልተመዘገበ እንዲሁም ከገበያም ናሙና ተወስዶ በላብራቶሪ ሲፈተሸ Arthemeter የተባለው ንጥረ ነገር በውስጡ አለመገኘቱ መረጋገጡን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳውቋል።

ይህን መድኃኒት ነው የጤና ባለሙያዎች እንዳይጠቀሙት በተጨማሪም በየደረጃው ያሉ የክልል ተቆጣጣሪዎች በየአካባቢያቸው ጥብቅ ክትትል በማድረግ እርምጃዎች እንዲወስዱ ማሳሰቢያ የተላለፈው።

SOURCE TIKVAH ETHIOPIA

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio pharmacy / ኢትዮ ፋርማሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram