Serena pharmaceuticals

Serena pharmaceuticals Pharmaceutical import company based in Ethiopia.

26/03/2025
ታይሮይድ በሰው አካል ውስጥ ትልቁ የኢንዶክራይን እጢ ነው።ታይሮይድ ለምግብ መፈጨት፣ለነርቭ፣ለሰውነት ሙቀት እና ባህሪያችን መቆጣጠር የሚያስችለውን የታይሮይድ ሆርሞን ያመነጫል።በተጨማሪ ልብ ...
05/08/2024

ታይሮይድ በሰው አካል ውስጥ ትልቁ የኢንዶክራይን እጢ ነው።ታይሮይድ ለምግብ መፈጨት፣ለነርቭ፣ለሰውነት ሙቀት እና ባህሪያችን መቆጣጠር የሚያስችለውን የታይሮይድ ሆርሞን ያመነጫል።በተጨማሪ ልብ ተግባር፣አ ጥንት አና ጡንቻዎች ተግባር የተገናኘ ነው።ለሰውነታችን በሁሉም መልኩ የተስተካከለ አሰራር እንዲኖረው የሚያደርጉ ሆርሞኖች ያመርታል ይህ እንዲሆን ደግሞ "አዩዲን"የተባለ ንጥረ ነገር ያስፈልገዋል ።የታይሮይድ ሆርሞን ሲያንስ አቅም ማነስ ፣ ቆዳ መድረቅ፣የድካም ስሜት ፣ክብደት መጨመር ፣የምግብ ፍላጎት መቀነስ፣ ፀጉር መነቃቀል ፣የወር አበባ መዛባት፣ መፀነስ መቸገር እና ሌሎች ምልክቶችን ሊያሳይ ይችላል።ሲበዛ ደግሞ እንቅልፍ ማጣት ፣ መንቀጥቀጥ፣ ፈጣን ልብ ምት፣ ከፍተኛ ላብ፣ ክብደት መቀነስ፣ የወር አበባ መዛባት፣ መፀነስ አለመቻል፣ የአይን ኳስ ወደ ፊት መውጣት፣ የስሜት መረበሽ እና ሌሎች ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ።

02/07/2024

24/06/2024

10/06/2024

ድርጅታችን የተለያዩ መድኃኒቶችንና የህክምና መሳርያዎችን በማስመጣት ለተለያዩ ጅምላ አከፋፋዮችና የጤና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ለማቅረብ ዝግጅቶቹን አጠናቅዋል::
በተጨማሪም የጤና መረጃዎችንና የጤና አጠባበቅ ዘዴዎችን ከተለያዩ የጤና ባለሙያዎች ጋር በመጣመር እናጋራቹሃለን::
ስልክ: +25195140455
ኢሜል: serenapharmaceuticals@gmail.com


Address

Maryam Mazorya Bole Bulbula
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Serena pharmaceuticals posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram