Lifeline Addis Home-based Healthcare/ ላይፍ ላይን አዲስ የቤት ለቤት ህክምና

  • Home
  • Lifeline Addis Home-based Healthcare/ ላይፍ ላይን አዲስ የቤት ለቤት ህክምና

Lifeline Addis Home-based Healthcare/ ላይፍ ላይን አዲስ የቤት ለቤት ህክምና Lifeline also aspires to introduce and excel in geriatric health care, nursing home, retirement home, assisted living home and physiotherapy centers.

Lifeline Addis Home-Based Healthcare is a leading and best home care provider in Addis Ababa, Ethiopia, dedicated to delivering high-quality, affordable, and accessible medical services directly to patients' homes. Our company is the leading provider of home-based diagnosis and treatment and broadened its services to collaborate with different governmental and non-governmental organizations, schools, hotels and tour operators as their first contact for affordable and easily accessible health care service.

በተፈጥሮ መንገድ ልጅ መውለድ የሚያስችሉ ነገሮች! 1. በኦሜጋ 3 እና በፎሌት የበለጸጉ ምግቦች መመገብ 2. ጤነኛ የሆነ የሰውነት ክብደትን አመጣጥኖ መቀጠል 3. ሰውነታችሁ እንቁላል የሚያመ...
08/11/2025

በተፈጥሮ መንገድ ልጅ መውለድ የሚያስችሉ ነገሮች!

1. በኦሜጋ 3 እና በፎሌት የበለጸጉ ምግቦች መመገብ
2. ጤነኛ የሆነ የሰውነት ክብደትን አመጣጥኖ መቀጠል
3. ሰውነታችሁ እንቁላል የሚያመርትበትን ቀን መቁጠር

አዲስ ነገር!
05/11/2025

አዲስ ነገር!

የእርግዝና ምልክቶች - አንዲት ሴት የእርግዝና ምርመራ ሳታደርግ የምታያቸው ምልክቶች1. ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ (Morning Sickness) 2. ከሌላው ጊዜ የተለየ የጡት ዙሪያ ወይም ...
30/10/2025

የእርግዝና ምልክቶች - አንዲት ሴት የእርግዝና ምርመራ ሳታደርግ የምታያቸው ምልክቶች

1. ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ (Morning Sickness)
2. ከሌላው ጊዜ የተለየ የጡት ዙሪያ ወይም ጫፍ መጡቀር
3. የተለየ የሰውነት ድካም

አንዲት ሴት እነዚህን ምልክቶች በምታይበት ጊዜ በአቅራቢያዎ ወደ ሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ የእርግዝና ምርመራ ማድረግ ይመከራል።

አራስ እናቶች መመገብ ያለባቸው ምግቦች ውስጥ በአይረን የበለፀጉ፣ የፕሮቲን ይዘታቸው ከፍ ያለ ምግቦች በተጨማሪም ደግሞ ኦትስ (አጃ)፣ አብሽ ከመጠጦች መካተት ይኖርባቸዋል።
27/10/2025

አራስ እናቶች መመገብ ያለባቸው ምግቦች ውስጥ በአይረን የበለፀጉ፣ የፕሮቲን ይዘታቸው ከፍ ያለ ምግቦች በተጨማሪም ደግሞ ኦትስ (አጃ)፣ አብሽ ከመጠጦች መካተት ይኖርባቸዋል።

በእርግዝና ጊዜ መውደቅ ካጋጠማችሁ እና እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ወደ ጤና ተቋም መሄድ ይኖርባችሃል። 1. የደም መፍሰስ ካለ 2. የሆድ ህመም/ቁርጠት 3. በመሃጸን በኩል የሚወጣ ፈሳሽ ካለ4...
26/10/2025

በእርግዝና ጊዜ መውደቅ ካጋጠማችሁ እና እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ወደ ጤና ተቋም መሄድ ይኖርባችሃል።

1. የደም መፍሰስ ካለ
2. የሆድ ህመም/ቁርጠት
3. በመሃጸን በኩል የሚወጣ ፈሳሽ ካለ
4. የጽንስ እንቅስቃሴ መቀነስ ካለ

እርጉዝ ለሆነ ሴቶች የሚመከር እንቅስቃሴ ምንድን ነው? 1. የእግር ጉዞ - ከ 20 እስከ 30 ደቂቃ የሚሆን የእግር ጉዞ 2. የኬግል እንቅስቃሴ - ሽንታችሁ ወጥራችሁ ለ 10 ሰከንድ ያክል ...
22/10/2025

እርጉዝ ለሆነ ሴቶች የሚመከር እንቅስቃሴ ምንድን ነው?

1. የእግር ጉዞ - ከ 20 እስከ 30 ደቂቃ የሚሆን የእግር ጉዞ
2. የኬግል እንቅስቃሴ - ሽንታችሁ ወጥራችሁ ለ 10 ሰከንድ ያክል መያዝ ይህንን በቀን 10 ጊዜ ማድረግ
3. ዋና - የሚያግዛችሁ ሰው ባለበት ዋና መዋኘት
4. ዮጋ - ጡንቻዎች እንዲጠነክሩ ይረዱናል

በቤታችን ውስጥ ለወገብ ህመም ማድረግ ያለብን ነገሮች1. በቂ እረፍት ማድረግ 2. ቀለል ያለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፣ ሰውነትን ማሳሳብ 3. አቀማመጣችሁን ማስተካከል - በምንቀምጥበ...
17/10/2025

በቤታችን ውስጥ ለወገብ ህመም ማድረግ ያለብን ነገሮች

1. በቂ እረፍት ማድረግ
2. ቀለል ያለ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፣ ሰውነትን ማሳሳብ
3. አቀማመጣችሁን ማስተካከል - በምንቀምጥበት ጊዜ ቀጥ ብለን መቀመጥ
4. ከባባድ ነገሮችን አለማንሳት ይጠበቅብናል

ነርስ እየቀጠርን ነው!We are hiring nurses! ለመመዝገብ/ To register: https://forms.gle/HNUBxFbPEhmZ68JF6ለበለጠ መረጃ/ For more informati...
14/10/2025

ነርስ እየቀጠርን ነው!
We are hiring nurses!

ለመመዝገብ/ To register: https://forms.gle/HNUBxFbPEhmZ68JF6
ለበለጠ መረጃ/ For more information: 09-02-30-00-00

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lifeline Addis Home-based Healthcare/ ላይፍ ላይን አዲስ የቤት ለቤት ህክምና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Lifeline Addis Home-based Healthcare/ ላይፍ ላይን አዲስ የቤት ለቤት ህክምና:

  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram