Prime Health

Prime Health Your Health, Our Priority. Tips, Insights and Care from PrimeHealth.

በቀላሉ ቤቶ ሆነዉ ስፖርት የሚሰሩባቸዉ ዘመናዊ የመሮጫ ማሽኖች እና የስፖርት ሳይክሎች ከታዋቂዉ Brand Fitness Machines አስመጥተናል።በሚፈልጉት ሰአት ቤቶ ስፖርት የሚሰሩበትጤንነ...
12/06/2025

በቀላሉ ቤቶ ሆነዉ ስፖርት የሚሰሩባቸዉ ዘመናዊ የመሮጫ ማሽኖች እና የስፖርት ሳይክሎች ከታዋቂዉ Brand Fitness Machines አስመጥተናል።

በሚፈልጉት ሰአት ቤቶ ስፖርት የሚሰሩበት
ጤንነቶን የሚጠብቁበት እና ዉፍረት የሚቀንሱበት

1.ያስመጣነው የመሮጫ ማሽን
• 2.5 የፈረስ ጉልበት ያለው
• 16 ኬሜ በሰአት ፍጥነት መስራት የሚችል
• 15 ዲግሪ ዳገት መሆን የሚችል
• 6 ሾክ አብዞርቨር የተገጠመለት
• የሰውነት ማሳጀር ላዮ ላይ የተገጠመለት
• 2 ባለ 1 ኪሎ ዳምፔል ያለዉ
• የወገብ ስፖርት እና የሆድ ስፖርት መስሪያ አብሮት ያለው
• ታጣፊ እና በቀላሉ መንቀሳቀስ የሚችል
• የአዉሮፖ ስታንዳርድ እና ሀይል ቆጣቢ
• ከሁለት አመት ዋስትና ጋር
የመሮጫ ማሽን - 180,000 ብር

2.ያስመጣነው የስፖርት ሳይክል
• ዘመናዊ ሞኒተር ላዮ ላይ ያለዉ
• የሰሩትን ሰአት ይይዛል
• የሰሩትን ኪሎሜትር ይመዘግባል
• የሚሰሩበትን ፍጥነት ይናገራል
• ያቃጠሉትን ካሎሪ ይናገራል
• የአዉሮፖ ስታንዳርድ
• ከሁለት አመት ዋስትና ጋር
የስፖርት ሳይክል - 65,000 ብር

ዛሬዉኑ ገዝተዉ ዘመናዊ ቤቶ ዉስጥ የጎደለዉን GYM ያሙሟሉ

ሁለቱንም አንድ ላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን - 240,000 ብር ብቻ

ይዘዙን ቤቶ ድረስ ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር

ስልክ - 09-53-01-23-45

አድራሻ
1. አዲስ አበባ - መስቀል ፍላወር ፣ ጋዜቦ አደባባይ ፣ NK ህንፃ ፣ 6ኛ ፎቅ ፣ 604
2. አዳማ - ፖስታ ቤት ፣ ናፍራን ሞል ፣ 3ኛ ፎቅ ፣ 305
3. ሀዋሳ - ፒያሳ ፣ አልያንስ ህንፃ ፣ 2ኛ ፎቅ ፣ 261

ብራንድ ፊትነስ ማሽን
#ስፖርት

በቀላሉ ቤቶ ሆነዉ ስፖርት የሚሰሩባቸዉ ዘመናዊ የመሮጫ ማሽኖች እና የስፖርት ሳይክሎች ከታዋቂዉ Brand Fitness Machines አስመጥተናል።በሚፈልጉት ሰአት ቤቶ ስፖርት የሚሰሩበትጤንነ...
10/06/2025

በቀላሉ ቤቶ ሆነዉ ስፖርት የሚሰሩባቸዉ ዘመናዊ የመሮጫ ማሽኖች እና የስፖርት ሳይክሎች ከታዋቂዉ Brand Fitness Machines አስመጥተናል።

በሚፈልጉት ሰአት ቤቶ ስፖርት የሚሰሩበት
ጤንነቶን የሚጠብቁበት እና ዉፍረት የሚቀንሱበት

1.ያስመጣነው የመሮጫ ማሽን
• 2.5 የፈረስ ጉልበት ያለው
• 18 ኬሜ በሰአት ፍጥነት መስራት የሚችል
• 15 ዲግሪ ዳገት መሆን የሚችል
• 6 ሾክ አብዞርቨር የተገጠመለት
• የሰውነት ማሳጀር ላዮ ላይ የተገጠመለት
• 2 ባለ 1 ኪሎ ዳምፔል ያለዉ
• የወገብ ስፖርት እና የሆድ ስፖርት መስሪያ አብሮት ያለው
• ታጣፊ እና በቀላሉ መንቀሳቀስ የሚችል
• የአዉሮፖ ስታንዳርድ እና ሀይል ቆጣቢ
• ከሁለት አመት ዋስትና ጋር
የመሮጫ ማሽን - 180,000 ብር

2.ያስመጣነው የስፖርት ሳይክል
• ዘመናዊ ሞኒተር ላዮ ላይ ያለዉ
• የሰሩትን ሰአት ይይዛል
• የሰሩትን ኪሎሜትር ይመዘግባል
• የሚሰሩበትን ፍጥነት ይናገራል
• ያቃጠሉትን ካሎሪ ይናገራል
• የአዉሮፖ ስታንዳርድ
• ከሁለት አመት ዋስትና ጋር
የስፖርት ሳይክል - 65,000 ብር

ዛሬዉኑ ገዝተዉ ዘመናዊ ቤቶ ዉስጥ የጎደለዉን GYM ያሙሟሉ

ሁለቱንም አንድ ላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን - 240,000 ብር ብቻ

ይዘዙን ቤቶ ድረስ ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር እናደርሳለን።

ስልክ - 09-53-01-23-45

አድራሻ
1. አዲስ አበባ - መስቀል ፍላወር ፣ ጋዜቦ አደባባይ ፣ NK ህንፃ ፣ 6ኛ ፎቅ ፣ 604
2. አዳማ - ፖስታ ቤት ፣ ናፍራን ሞል ፣ 3ኛ ፎቅ ፣ 305
3. ሀዋሳ - ፒያሳ ፣ አልያንስ ህንፃ ፣ 2ኛ ፎቅ ፣ 261

ፕራይም ሄልዝ
#መሮጫማሽን #ስፖርትሳይክል

ዒድ ሙባረክ ! እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በሰላም አደረሳችሁ።  ፕራይም ሄልዝ ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆን ከልብ...
06/06/2025

ዒድ ሙባረክ !

እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በሰላም አደረሳችሁ።

ፕራይም ሄልዝ ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል እንዲሆን ከልብ ይመኛል።

ችላ ማለት የሌለባችሁ 5 የስኳር ህመም ምልክቶች 1. ከመጠን በላይ መሽናት  • (በተደጋጋሚ ወደ ሽንት ቤት መመላለስ) 2. ከፍተኛ የውሃ ጥም 3. ከፍተኛ ረሃብ 4. ብዥ ያለ እይታ 5. ቀ...
04/06/2025

ችላ ማለት የሌለባችሁ 5 የስኳር ህመም ምልክቶች
1. ከመጠን በላይ መሽናት
• (በተደጋጋሚ ወደ ሽንት ቤት መመላለስ)
2. ከፍተኛ የውሃ ጥም
3. ከፍተኛ ረሃብ
4. ብዥ ያለ እይታ
5. ቀስ ብሎ የሚድን ቁስል

ለተጨማሪ መረጃ ፎሎው ማድረግ እንዳትረሱ።
#ስኳርህመም

ኖርማል የልብ ምት ስንት ነው?A. 60B. 72C. 100D. ሁሉምመልሱ "D" ነው። መደበኛ የልብ ምት የሚባለው ከ 60 እስከ 100 ነው። የናንተ መልስ የቱ ነበር? ኮሜንት ያድርጉልን። ለተ...
03/06/2025

ኖርማል የልብ ምት ስንት ነው?
A. 60
B. 72
C. 100
D. ሁሉም
መልሱ "D" ነው።
መደበኛ የልብ ምት የሚባለው ከ 60 እስከ 100 ነው። የናንተ መልስ የቱ ነበር? ኮሜንት ያድርጉልን። ለተጨማሪ መረጃ ፎሎው ማድረግ እንዳትረሱ።
#የልብምት

ኮሶ ካስቸገራችሁ መውሰድ የምትችሏቸው መድኃኒቶች  1. Praziquantel 600 ሚሊግራም  አንድ ጊዜ መውሰድ 2. Niclosamide 2 ግራም አንድ ጊዜ መውሰድ        #ኮሶ
31/05/2025

ኮሶ ካስቸገራችሁ መውሰድ የምትችሏቸው መድኃኒቶች
1. Praziquantel 600 ሚሊግራም አንድ ጊዜ መውሰድ
2. Niclosamide 2 ግራም አንድ ጊዜ መውሰድ
#ኮሶ

ደም መለገስ የማትችሉት መቼ ነው? 1. ኪሏችሁ ከ 45 በታች ከሆነ2. ከታመማችሁ  - ኤች አይ ቪ ፣ ሄፓታይተስ ቢ እና ሲ ፣ ካንሰር ፣ ጉንፋን ፣ የጉሮሮ ኢንፌክሽን ወዘተ3. የደም ማነስ...
05/05/2025

ደም መለገስ የማትችሉት መቼ ነው?
1. ኪሏችሁ ከ 45 በታች ከሆነ
2. ከታመማችሁ
- ኤች አይ ቪ ፣ ሄፓታይተስ ቢ እና ሲ ፣ ካንሰር ፣ ጉንፋን ፣ የጉሮሮ ኢንፌክሽን ወዘተ
3. የደም ማነስ ካላችሁ
4. በ6 ወር ውስጥ የተነቀሳችሁ ከሆነ
5. እርግዝና እና አራስ መሆን

ደም የማትለግሱበት ምክንያት ምንድነው? ኮሜንት ያድርጉልን።

#ደምመለገስ

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም እና የደስታ ይሁንልችሁ!ፕራይም ሄልዝ   #ፋሲካ  #ትንሳኤ  #በዓል  #እንኳንአደረሳችሁ
20/04/2025

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም እና የደስታ ይሁንልችሁ!
ፕራይም ሄልዝ
#ፋሲካ #ትንሳኤ #በዓል #እንኳንአደረሳችሁ

መልካም የስቅለት በአል ይሁንላችሁ!   #ስቅለት  #በዓል  #እንኳንአደረሳችሁ
18/04/2025

መልካም የስቅለት በአል ይሁንላችሁ!
#ስቅለት #በዓል #እንኳንአደረሳችሁ

ከጸሃይ የምናገኘው ቫይታሚን የትኛው ነው? 1.A2.B3.C4.D
04/04/2025

ከጸሃይ የምናገኘው ቫይታሚን የትኛው ነው?
1.A
2.B
3.C
4.D

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prime Health posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share