08/12/2025
on air!
https://www.facebook.com/share/v/1Gn9mRyPE5/
"ሲልክ ሮድ አጠቃላይ ሆስፒታል ከባድ የልብ ህመም የነበረባቸውን ህፃናት እና ታዳጊዎች ከሶስት ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ቻይና ሀገር ድረስ በመላክ የተሳካ የቀዶ ህክምና እንዲደረግላቸው ማድረጉ ተገለጸ::
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተቋም ደረጃ እየተካሄደ ያለዉ የበጎ ፈቃድ ተግባራት በግል ድርጅቶችና ተቋማትም እየተስፋፋ እንደሚገኝ ተገለጸ::"
ከ ኤኤምኤን ቴሌቨዥን የተወሰዶ