አማኑኤል ሆስፒታል

አማኑኤል ሆስፒታል እንቀልዳለን ስንል እንቀልዳለን፤ በቀልድ አንቀልድም

አማኑኤል ሆስፒታል የአይምሮ በሽተኞች ወይም በተለምዶ እብዶች የሚገኙበት ቦታ ነው፡፡ እብድ ማለት ምን ማለት ነው? ብትሉኝ ለኔ የእብድ ትርጉም ያሰበውን የሚናገር፤ ሰው ምን ይለኛል? ንግግሬ ምን ያስከትል ይሆን? የሚሉ የህሊና ሳንሱሮችን አስወግዶ ሀሳቡን እንደልቡ በነፃነት የሚገልፅ ሰው ነው፡፡ ይቺ ሚጢጢ ገፅም በሀሳቤ የሚመላለሱ ነገሮችን እንዳሰፍርባት ብዬ የከፈትኳት ናት፡፡ ሲያሰኘኝ ፖለቲካ፤ ስፈልግ ቧልት፤ ሲያምረኝ የሜትሮሎጂ ዘገባ ልለጥፍባት እችላለሁ፡፡ ባብዛኛው ግን ፈገግ የሚያሰኙ ነገሮች ባኖርባት ደስ የሚለኝ ይመስለኛል፡፡ በአሁኑ ሰአት የጽሁፎቼን ይዘት ይሄ ነው ፤ ይሄ ነው ብዬ ማስቀመጥ ባልችልም በሂደት ፔጁን ላይክ ያረጋችሁ ሰዎች ራሳችሁ የምትመለከቱት ነው የሚሆነው፡፡ እስቲ ለማንኛውም አብሮ ያዛልቀን…

Address

Amanuel
Addis Ababa
1234

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አማኑኤል ሆስፒታል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category