Marcia Surgical Specialty Center

Marcia Surgical Specialty Center We're specialized in plastic and reconstructive surgery, neurosurgery, orthopedic surgery and general surgery
(1)

13/09/2025

የፀጉር ንቅለ ተከላ የጎንዮሽ ጉዳት አለዉ?

10/09/2025

new year

06/09/2025

Hair transplant

03/09/2025

የፀጉር ንቅለ ተከላ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ  ፌዴሬሽን ከማርሻ የቀዶ ጥገና ማእከል ጋር በመተባበር ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።በማርሻ ቀዶ ጥገና ማእከል ለሁለት ቀናት ለህክምና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ስ...
30/08/2025

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከማርሻ የቀዶ ጥገና ማእከል ጋር በመተባበር ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።

በማርሻ ቀዶ ጥገና ማእከል ለሁለት ቀናት ለህክምና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን እና የማርሻ ቀዶ ጥገና ዳይሬክተር አቶ ዮሴፍ ሞላ በተገኙበት ተጠናቋል።

በመዝጊያ መርሐ ግብር ላይ በመገኘት መልእክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ባህሩ ጥላሁን “ለህክምና ባለሙያዎች መሰል ስልጠናዎችን የመስጠትና የማብቃት ስራው ተጠናክሮ ይቀጥላል። በዚህም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሚያዘጋጀው ቋት ውስጥ በማስገባት በቀጣይ ፍቃድ እንዲያገኙ ይደረጋል። ባለሙያዎች በየጊዜው መማርና አቅማችሁን ማጎልበት አለባቸው። የስፖርት ህክምና ከጉዳት ጋር በተያያዘ ለተጫዋቾች በጤና መቆየት ወሳኝነት አለው። በህክምና ምክንያት ተጫዋቾች ረጅም ዓመት ማገልገል እየቻሉ ከሜዳ የሚርቁ በርካታ ተጫዋቾች አሉ። ይህንን ለመቀየር በእውቀት ላይ የተመሰረተ በሜዳ ላይ የሚሰጣቸው የመጀመሪያ እርዳታ ወሳኝ ነው ፤ የእናንተ ሚና ከፍተኛ ነው። ከዚህ በተጨማሪ ከፀረ አበረታች መድኃኒት ተቋም ይመለከተናል በማለት ስልጠና የሰጡልንን እያመሰገንኩ የስፖርት ህክምና ከዚህ ጋር ተያያዥ ስለሆነ በስልጠናው በመሳተፋችሁ በድጋሚ ማመስገን እፈልጋለሁ። የፌዴሬሽናችን የህክምና ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ዶ/ር ሳሙኤል የሺዋስን ይህን አይነት ስልጠና በማዘጋጀታቸው እያመሰገንኩ በቀጣይም መሰል ስልጠናዎችን በማዘጋጀት ባለሙያዎችን ማብቃት የሚቀጥል ስራ መሆን አለበት። የማርሻ የቀዶ ጥገና ማእከልንም በጣም እናመሰግናለን ይሄ የተጀመረው በጋራ መስራት ወደፊትም በደንብ ተቀራርበን በጋራ እንሰራለን። ባለሙያዎቹንም ተቋሙንም እናመሰግናለን። ስልጠናውንም የተከታተላችሁ ባለሙያዎች የተሰጣችሁን ስልጠና ወደተግባር እንድትለውጡና እራሳችሁን እያበቃችሁ እንድትሄዱ አደራ እላለሁ። “ ብለዋል።

የተቋሙ ዳይሬክተር አቶ ዮሴፍ ባዬ በበኩላቸው “ ከተለያዩ አካላት ጋር አብረን እየሰራን እንገኛለን። አሁን ደግሞ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ይህን ስልጠና አዘጋጅተናል። በዚህ ስልጠና ብዙ ትምህርት እንዳገኛችሁ አስባለሁ። ተቋማችን ትልቅ ተቋም እንደመሆኑ በህክምናው ብቻ ሳይሆን በስልጠናውም አብረን እንሰራለን። በርካታ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች የተዋቀረ ተቋም ነው። መሳሪያዎቻችንም ለስፖርቱ ዘርፍ ጉዳቶች መፍትሔ የሆኑና በአጭር ጊዜ አገግመው ወደስራቸው እንዲመለሱ የሚያስችል ነው። በስፖርት ህክምናው ዘርፍ አንድ ምእራፍ ከፍ ለማድረግ የበኩላችንን እንወጣለን የማርሻ አላማ በመጀመሪያ ሰው እንዳይጎዳ ማድረግ ነው ከተጎዳ ደግሞ ዘመናዊ በሆነ መንገድ ህክምና ማድረግ ነው። “ ብለዋል።

በመጨረሻም ስልጠናውን ለሰጡ ባለሙያዎችና ተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ እጅ ተቀብለው ፕሮግራሙ ተጠናቋል።

30/08/2025
27/08/2025

የፀጉር ንቅለ ተከላ ከ 6 ወር በሓላ

23/08/2025

በፀጉር ንቅለ ተከላ ማርሻ በአኢትዮዽያ የመጀመሪያ መሆኑን ያዉቃሉ?

20/08/2025

Hair transplant for women

16/08/2025

የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች

13/08/2025

Hair transplant after 5 years

Address

Marcia Surgical Center
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Marcia Surgical Specialty Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Marcia Surgical Specialty Center:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram