Biruksew Medical Clinic

Biruksew Medical Clinic Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Biruksew Medical Clinic, Medical and health, summit chrkos condominium, Addis Ababa.

ስለ ያልተጠበቀ የጽንስ መቋረጥ (Miscarriage) ማወቅ ያለብን አንኳር ነጥቦች🔹 የጽንስ መቋረጥ ምንድነው?በኢትዮጵያ ከ28 ሳምንት በታች ያለ እርግዝና ወይም ከ1000 ግራም በታች የሆነ...
11/05/2026

ስለ ያልተጠበቀ የጽንስ መቋረጥ (Miscarriage)
ማወቅ ያለብን አንኳር ነጥቦች

🔹 የጽንስ መቋረጥ ምንድነው?
በኢትዮጵያ ከ28 ሳምንት በታች ያለ እርግዝና ወይም ከ1000 ግራም በታች የሆነ ፅንስ በራሱ ጊዜ ወይም በሌላ ምክንያት ሲቋረጥ የጽንስ መቋረጥ ይባላል።
ከተረጋገጡ እርግዝናዎች 15% ያህሉ በራሳቸው ሊቋረጡ ይችላሉ።

🔹 መንስኤዎቹ ምንድናቸው?
• የክሮሞዞም ችግር
• ኢንፌክሽን
• የማህፀን ችግር
• የማህፀን ጫፍ ድክመት
• ስኳር በሽታ
• የእንቅርት ሆርሞን ችግር
• ውፍረት
• አንዳንድ መድሀኒቶች
• አካላዊ ጉዳት

🔹 ምልክቶቹ ምንድናቸው?
• የወር አበባ መቅረት
• ከብልት ደም መፍሰስ
• የሆድ ቁርጠት
• ወደ ታች የመጫን ስሜት
• ስጋ የሚመስል ነገር መውጣት
• የእንሽርት ውሀ መፍሰስ
• ራስ ምታት ወይም ማዞር
• ትኩሳት
• ሽታ ያለው ፈሳሽ

🔹 ምን ጥንቃቄ ማድረግ አለብን?
• ያልታቀደ እርግዝናን መከላከል
• የጤና ባለሙያን ማማከር
• ያለ ሀኪም ትዕዛዝ መድሀኒት አለመጠቀም
• ምልክቶች ካሉ በፍጥነት ወደ ጤና ተቋም መሄድ

🔹 ህክምናው ምንድነው?
• ክትትል ማድረግ
• መድሀኒት መስጠት
• ማህፀን ማጽዳት
• የደም ማነስን ማከም
• ኢንፌክሽንን ማከም
• የህመም ማስታገሻ መስጠት
• ምክር እና የስነ ተዋልዶ አገልግሎት መስጠት

📞 ለህክምና፣ ላብራቶሪ፣ አልትራሳውንድ እና ምክር አገልግሎት
+251936659999 / +251911911895

📍 ሳሚት ኮንዶሚኒየም ጨርቆስ ሳይት
゚viralシ BBC News Africa

01/05/2026

Biruksew Medical Clinic
በድንገተኛ ህክምና አገልግሎት

゚viralシ

30/04/2026

Biruksew Medical Clinic
አልትራሳውድ እገልግሎት

゚viralシ

29/04/2026

Biruksew Medical Clinic

゚viralシ

24/04/2026

Adonay ❤️
የማተውቁት ስልክ ሲደወልሎት የደዋዩን ስም እና ፎቶ የሚያሳያችሁ በተጨማሪም የደዋለበት ባታ የሚያሰይ ምርጥ አፕ ልጠቁማችሁ.
✅DOWNLOAD_APP✅
👇👇👇
https://ethiotrend.mvacancy.com/caller-id-name-location/


24/04/2026

23/04/2026

Biruksew Medical Clinic
Annual Medical service for Drivers package

22/04/2026

Biruksew Medical Clinic
የቤተሰብ እቅድ እገልግሎት

15/04/2026

Kana TV

14/04/2026

Address

Summit Chrkos Condominium
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biruksew Medical Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share