Med Ethiopia

Med Ethiopia Med Ethiopia is an online, healthcare media publishing company.

👉አጣዳፊ የኩላሊት ጉዳት (Acute kidney injury) ?   አጣዳፊ የኩላሊት ጉዳት (AKI) የምንለው በኩላሊት ሥራ ላይ ፈጣን ወይም ድንገተኛ ማሽቆልቆል ሲታይ ነው። ይህ ችግር በቀጣ...
07/11/2023

👉አጣዳፊ የኩላሊት ጉዳት (Acute kidney injury) ?

አጣዳፊ የኩላሊት ጉዳት (AKI) የምንለው በኩላሊት ሥራ ላይ ፈጣን ወይም ድንገተኛ ማሽቆልቆል ሲታይ ነው። ይህ ችግር በቀጣይ የሰውነት ኤሌክትሮላይቶችን (ሶድየም ፣ፖታሽየም ፣ፎስፈረስ....)፣ የሰውነት ፈሳሽ እና የናይትሮጅን ቆሻሻ (nitrogenous waste)ባልተለመደ ሁኔታ ሰውነታችን እንዲይዝ ያደረጋል።

📌ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው?
አብዛኛዎቹ የ AKI ሕመምተኞች ምንም አይነት ምልክቶች ላይታይባቸው ይችላል ፤በእነዚህም ላይ ችግሩ የሚታወቀው ድንገት በሚደረግ የደም ምርመራ ነው። በኩላሊቱ ላይ በደረሰው ጉዳት መጠን ልክ እና የቆይታ ጊዜ ምልክቶቹ እንደዛው ይለያያሉ።
እነዚህም ምልክቶች የሚከተሉት ናቸው፤
-የደም ግፊት መጨመር
-የሰውነት እብጠት
-የሽንት መጠን መቀነስ
-የትንፋሽ ማጠር
-የምግብ ፍላጎት መቀነስ
-ማቅለሽለሽ
-የእንቅልፍ መዛባት
-የአእምሮ መታወክ

ለተጨማሪ መረጃ: https://t.me/elshadai_healthcare

Address

Goro Square
Addis Ababa
1000

Telephone

+251912221996

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Med Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Med Ethiopia:

Share