
24/07/2025
ዛሬ በአለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረው ራስዎን የሚንከባከቡበት (Self care) ቀን ነው።
የራስዎን ጤና መጠበቅ እና መንከባከብ ሊያሟሉት የሚገባ መሰረታዊ የአኗኗር ዘይቤ እንጂ ቅንጦት አይደለም። ራስን መንከባከብ ደግሞ ምርመራዎችን በማድረግ ጤናን ከመጠበቅ ይጀምራል። የማይ ላብ ምርመራ (MyLab Check) ስለጤናዎ አጠቃላይ የሆነ ግንዛቤ እንዲኖርዎት እና በጤናዎ ላይ የሚያዩዋቸው ትናንሽ ምልክቶች ወደ ከፋ ደረጃ ሳይደርሱ አስቀድመው የጤና ሁኔታዎን እንዲያውቁ እና ተገቢውን እርምጃ እንዲወስዱ ይረዳዎታል።
ጤናዎን ያስቀድሙ ፣ ስለጤናዎ ይወቁ የሚገባውን እርምጃ ይውሰዱ።
International Self-Care Day is a reminder that taking care of yourself is not a luxury, it is a necessity.
Your health is the foundation of everything you do, and one of the best ways to practice self-care is by understanding what’s happening inside your body. MyLab Check offers a comprehensive overview of your overall health, helping you catch early signs of imbalance before they become bigger issues. Make yourself a priority. Get tested, stay informed, and take control of your well-being.
Self-care starts with self-awareness. Start with MyLab Check.
📞 7960
🌐 www.icladdis.com