21/11/2020
12/03/2013
አስቸኳይ የስራ ማስታወቅያ
ድርጅታችን ሐረር ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ከታች በተዘረዘሩት የስራ መደቦች ብቁ አመልካቾችን በማወዳደር በቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ የስራ መደብ መጠሪያ ብዛት ደመወዝ ሁኔታ ተፈላጊ የት/ት ዝግጅትና የስራ ልምድ
1 ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት/ቴክኒሻን 1 በስምምነት ቋሚ በላቦራቶሪ የኮሌጅ ዲፕሎማ ሌቭል 4/ ወይም
በሜዲካል ላቦራቶሪ ድግሪ
ለድግሪ 2 ዓመት የስራ ለምድ
ለዲፕሎማ/ሌቭል IV 4 ዓመት የስራ ልምድ
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለስራ መደቡ ለመመዝገብ ኦሪጅናል የት/ት ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቫቲካን ኤምባሲ፣ ኒያ ፋውንዴሽን ወይም አባድር መስጅድ አጠገብ በሚገኘው የክሊኒኩ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡ +0113692134/0912151957 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ሐረር ስፔሻሊቲ ክሊኒክ