Teklehaimanot General Hospital

Teklehaimanot General Hospital With a focus on quality and customer care, TGH has a distinctive compassionate and honest approach to serving the need of all patients.

Teklehaimanot General Hospital is a patient-centered private hospital in the center of Addis Ababa that provides trusted multidisciplinary medical services to patients. Teklehaimanot General Hospital–‘A center where the oath of Hippocrates comes true’, initially started as a medium clinic in 2001by Dr. Molla Birhanu to perform affordable optimal clinical services focusing on basic medical treatments. The company quickly gained favor for timely medical services and received numerous endorsements from loyal patients. In 2003, the company became a higher clinic to meet the growing demand for specialized medical services. As the population increased, advancement in medical technology, and the need to place the best interest of the patient first; led to the construction and establishment of Teklehaimanot General Hospital in February 2012. Since the launch of TGH, it has grown to become a renowned hospital in Ethiopia having patient admittance's from all over the country. The Addis Ababa Health Bureau ranked TGH ‘Green Level’ General Hospital for the past five years. Devised with experienced and compassionate medical staff, consider TGH your health coach and medical partner to cater to all your medical care needs.

30/09/2025

ልጆች እንቁላል እና ስጋ መቼ ነዉ መጀመር ያለባቸዉ?

❤️ የአለም የልብ ቀን (world heart day) 2025 ❤️የአለም የልብ ቀን በዚህ ዓመት "የልቦ ጤና በእጆ  " በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል አብዛኛውን የልብ ችግር በአኗኗር ዘይ...
29/09/2025

❤️ የአለም የልብ ቀን (world heart day) 2025 ❤️

የአለም የልብ ቀን በዚህ ዓመት "የልቦ ጤና በእጆ " በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል

አብዛኛውን የልብ ችግር በአኗኗር ዘይቤ ምርጫ እና በመደበኛ ምርመራዎች መከላከል ይቻላል!

💓እርስዎ እና ወዳጅ ዘመድዎ ትክክለኛ የአኗኗር ዘይቤ በመከተል የልብዎን ጤናዎ አንድጠብቁ እያሳሰቦ ሆስፒታላችን እንኳን አደረሶ ይላል።

#አታምልጥ

27/09/2025

የገብስ እና የአጃ ውጤቶች ለስኳር ታማሚዎች ለምን ተመራጭ ሆኑ?

26/09/2025

በተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል የህሙማን ደህንነት ቀን ተከብሮ ዉሏል።

"የህሙማንን ደህንነት ከዉልደት " በሚል መሪ ቃል የሆስፒታሉ ሰራተኞች ከአለም የጤና ድርጅት እና ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ተወክለዉ በተገኙ እንግዶች በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።

በእለቱ ጥሪአችንን አክብረዉ ለተገኙልን እንግዶች ዶ/ር ፋሀሚ አህመድ ከ አለም ጤና ድርጅት እንዲሁም አቶ ኢዮቤድ ከበደ፣ ሲ/ር አልማዝ ሰኢድ እና ሲ/ር አይናለም ከጤና ሚኒስቴር ሆስፒታላችን ታላቅ ምስጋና ያቀርባል።

ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል ደመራ በዓል።ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነዉ!
26/09/2025

ለመላዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የመስቀል ደመራ በዓል።

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነዉ!

በተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል በዛሬው እለት የህሙማን ደህንነት ቀን ተከብሮ ዉሏል። "የህሙማንን ደህንነት ከዉልደት " በሚል መሪ ቃል የሆስፒታሉ ሰራተኞች ከአለም የጤና ድርጅት እና ከጤና...
25/09/2025

በተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል በዛሬው እለት የህሙማን ደህንነት ቀን ተከብሮ ዉሏል።

"የህሙማንን ደህንነት ከዉልደት " በሚል መሪ ቃል የሆስፒታሉ ሰራተኞች ከአለም የጤና ድርጅት እና ከጤና ሚኒስቴር ተወክለዉ በተገኙ እንግዶች በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።

በእለቱ ጥሪአችንን አክብረዉ ለተገኙልን እንግዶች ዶ/ር ፋሀሚ አህመድ ከ አለም ጤና ድርጅት እንዲሁም አቶ ኢዮቤድ ከበደ፣ ሲ/ር አልማዝ ሰኢድ እና ሲ/ር አይናለም ከጤና ሚኒስቴር ሆስፒታላችን ታላቅ ምስጋና ያቀርባል።

24/09/2025

ሆድ ሳይከፈት የሀሞት ጠጠር ማስወገድ እንደሚቻል ያዉቃሉ?

20/09/2025

የሀሞት ጠጠር ምልክቶች

19/09/2025

ህፃናትን ፀሀይ በምናሞቅበት ጊዜ ማድረግ የሌሉብን ነገሮች

🫀የማህጸን በር ካንሰር (Cervical Cancer) ምንድን ነው?የማህጸን በር ካንሰር የማህጸን በርን የሚያጠቃ ካንሰር ሲሆን ዋነኛው የመነሻ ምክንያቱ በጾታዊ ግንኙነት የሚተላለፈው Human...
18/09/2025

🫀የማህጸን በር ካንሰር (Cervical Cancer) ምንድን ነው?

የማህጸን በር ካንሰር የማህጸን በርን የሚያጠቃ ካንሰር ሲሆን ዋነኛው የመነሻ ምክንያቱ በጾታዊ ግንኙነት የሚተላለፈው Human Papilloma Virus (HPV) ነው።

🫀ለምን የማህጸን በር ካንሰር ቅድመ ምርምራ (cervical cancer screening) ያስፈልጋል?

✅ የመጀመሪያ ደረጃ ላይ የማህጸን ካንሰር ምንም ምልክት ስለማያሳይ
✅ ወደ ካንሰር ከመድረሱ በፊት በፊት ያሉ ለውጦችን ለማወቅ እና ለማከም
✅ ቶሎ ከተገኘ በቀላሉ በህክምና መዳን ስለሚቻል የማህጸን ካንሰር ቅድመ በጣም ምርመራ አስፈላጊ ነው።

🫀የማህጸን ካንሰር ቅድመ ምርምራ ለማን ያስፈልገል?

✅ እድሜያቸው ከ 21-65 የሆኑ ሴቶች ምርመራ ማድረግ ይኖርባቸዋል
✅ ጾታዊ ግንኙነት የጀመሩ ሴቶች ምንም አይነት ምልክት ባያዩም
እና ክትባቱን ቢወስዱም ምርመራው ያስፈልጋቸዋል።

🫀እንዴት የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ተጋላጭነትን መቀነስ ይቻላል?

✅ የማህጸን ካንሰር ቅድመ ምርምርራን በየጊዜው ማድረግ
✅ የሰው ፓፒሎማ ቫይረስ (HPV) ክትባቱን መውሰድ
✅ በጾታዊ ግንኙነት ወቅት ኮንዶም መጠቀም እና
✅ ሲጋራ ማጨስን ማቆም ለማህጸን ካንሰር ተጋላጭነት ይቀንሳል።

🩺 ወደ ሆስፒታላችን በመምጣት የማህጸን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ በስመጥር የማህጸን እና ጽንስ ስፔሻሊስት ሃኪሞቻችን ያግኙ።

📍አድራሻችን ፡ አዲስ አበባ ሶማሌ ተራ
✅ቀጠሮ ለማስያዝ በ 8175 ወይም 0940333333 ላይ ይደውሉልን

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ለመቀላቀል

📱Facebook 📱Telegram 📱Tiktok 📱maps

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል፤ የሕፃናትን ደህንነት ከውልደት ጀምሮ በመጠበቅ ለሕይወት  ዘመን  ዘላቂ  የሚሆን  የጤና ልዩነት እናመጣለን።ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ዓላማችን ህሙማንን...
17/09/2025

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል፤ የሕፃናትን ደህንነት ከውልደት ጀምሮ በመጠበቅ ለሕይወት ዘመን ዘላቂ የሚሆን የጤና ልዩነት እናመጣለን።

ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል
ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነዉ!
Patient and Family Centered Care!

Facebook: https://www.facebook.com/teklehaimanothospital
Instagram: https://www.instagram.com/teklehaimanotgeneral

Telegram: https://t.me/teklehaimanothospital1
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/teklehaimanot-general-hospital/

Twitter: https://twitter.com/TeklehaimanotG4
Website: www.teklehaimanothospital.com
E-mail: Info@teklehaimanothospital.com

15/09/2025

የፊንጢጣ ፌስቱላ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Teklehaimanot General Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Teklehaimanot General Hospital:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category