14/01/2024
የማህጸን በር ካንሰርን እንዴት መከላከል ይቻላል?
የማህጸን በር ካንሰር በተቀናጀ ሁኔታ ከተሰራ፤ በደንብ የተጠኑና አሰተማማኝነታቸው የታወቁ የመከላከያ መንገዶች ያሉት የካንሰር አይነት ነው፡፡
እነዚህን መንገዶች በመጠቀምም ነው ያደጉት ሀገራት የማህጸን በር ካንሰርን ከመጠን በላይ በመቀነስ የእናቶች ሞት ምክንያት ከመሆን ያስወገዱት፡፡