Novel home health care service

Novel home health care service Novel home health care service is a company owned by well experienced doctors and we have well experienced nurses with great manner.

Novel is known for the quality home care we give for our clients.

16/02/2022

Novel home health care service is a company owned by well experienced doctors and we have well experienced nurses with great manner. Novel is known for the quality home care we give for our clients.

09/02/2022
❗️❗️❗️የደም ብዛት እና የስኳር ታማሚዎች    በኮቪድ-19 መያዛቸው ሲረጋገጥ ማድረግ ያለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች :-1) የደም ግፊት እና የስኳር መጠናቸውን በንቃት መከታተል 2) መሆን ካ...
08/09/2021

❗️❗️❗️የደም ብዛት እና የስኳር ታማሚዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ሲረጋገጥ ማድረግ ያለባቸው ቅድመ ጥንቃቄዎች :-
1) የደም ግፊት እና የስኳር መጠናቸውን በንቃት መከታተል
2) መሆን ካለበት መጠን ከበለጠም ሆነ ካነሰም ለኪሞን ማማከር
3) ሁለቱም በኮቪድ ወረርሽኝ ወቅት ትኩረት ይሻሉ

ለበለጠ ሙያዊ ምክርም ሆነ እንክብካቤ ይደውሉልን ባሉበት ቦታ ምቾቶ ሳይጓደል አገልግሎቶቻችንን ያገኛሉ። 0982050000/ 0982070007

25/08/2021

ከአንድ አመት በላይ በኮቪድ-19 የሕክምና ማእከላት ወስጥ በማገልገል ላይ ባሉ ባለሙያዎች በቤትዎ ሆነው ህክምናዎን መከታተል እንደሚችሉ ያውቁ ይሆን?
ኖቭል የቤት ለቤት ሕክምና አገልግሎት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1) የ24 ሰአት የነርሲንግ አገልግሎት
2) የሀኪሞች ጉብኝት
3) የኦክስጅን አቅርቦት
4) የላቦራቶሪ አገልግሎት
5) የአልጋ ኪራይ
6) የመድኃኒት አቅርቦት
አድራሻ : ገርጂ ኢምፔሪያል ሳሚ ህንፃ
0982050000 / 0982070007

Novel home health care service is a company owned by well experienced doctors and we have well experienced nurses with great manner. Novel is known for the quality home care we give for our clients.

ማሳሰቢያ : የኮቪድ-19 3ኛው ዙር ወረርሽኝ በሀገራችን መግባቱ በጤና ጥበቃ መታወጁን አስከትሎ እራስዋን እና ቤተሰቦን ከኮቪድ-19 ይጠብቁ።                               ...
24/08/2021

ማሳሰቢያ : የኮቪድ-19 3ኛው ዙር ወረርሽኝ በሀገራችን መግባቱ በጤና ጥበቃ መታወጁን አስከትሎ እራስዋን እና ቤተሰቦን ከኮቪድ-19 ይጠብቁ።
ዶ/ር በረከት በላይ

13/08/2021

ዉድ የኖቭል ቤተሰቦች በአይነቱ ልዩ የሆነ የጥቅል አገልግሎት ስናቀርብሎት በደስታ ነው። ለመለስተኛ ኮቪድ ታካሚዋቻችን በቤትዋ ሆነው ምቾቷ ሳይጓደል 24 ሰዓት ልምድ ባላቸው ነርሶቻችን እንክብካቤ እየተደረገሎት ፣ በየቀኑ በሀኪሞቻችን እየተጎበኙ፣ የኦክስጅን ፣ የመድሐኒት አቅርቦት ፣ የላቦራቶሪ አገልግሎት ሁሉንም በአንድ ጥቅል ብቻ የሚያገኙበት አሰራር ።
ይደውሉልን ሙሉ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነን።

Dear Novel family, we are happy to announce that we have started a special package offer for Covid-19 patients. We provide 24hr services at home with our experinced nurses, physicians, medication supply, oxygen supply and laboratory services.

Contact us via

0982050000 / 0982070007

Novel home health care service is a company owned by well experienced doctors and we have well experienced nurses with great manner. Novel is known for the quality home care we give for our clients.

ውድ የኖቭል ቤተሰቦች እራሳችሁን ከኮቪድ -19 ወረርሸኝ እየጠበቃችሁ ለቤተሰቦ ወዳጅ ዘመዶ አለኝታነቶን ያሳዩ።
02/08/2021

ውድ የኖቭል ቤተሰቦች እራሳችሁን ከኮቪድ -19 ወረርሸኝ እየጠበቃችሁ ለቤተሰቦ ወዳጅ ዘመዶ አለኝታነቶን ያሳዩ።

Address

Gerji Imperial Sami Building 6th Floor
Addis Ababa

Telephone

+251912768384

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Novel home health care service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Novel home health care service:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram