Dr Bethel ዶ/ር ቤቴል ደረጀ

Dr Bethel ዶ/ር ቤቴል ደረጀ Dr Bethel (ዶ/ር ቤቴል ደረጀ)
Gynecologic Oncologist

በምጥ ለመውለድ የሚጠቅሙ ምክሮች!
21/11/2025

በምጥ ለመውለድ የሚጠቅሙ ምክሮች!

በዚህ ቪዲዮ የማህጸን እና ጽንስ ስፔሻሊስት እና የማህጸን ካንሰር ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪም የሆነችው ዶ/ር ቤቴል ደረጄ በምጥ ለመውለድ ሊረዱሽ ስለሚችሉ ነገሮች በዝርዝር ታስረዳናለች ፣ .....

‹‹ይሄንን ነገር ከዚህ በፊት አይቼዋለሁ ወይም አድርጌዋለሁ›› የሚል ስሜት ተሰምቶት ያውቃል ?
25/10/2025

‹‹ይሄንን ነገር ከዚህ በፊት አይቼዋለሁ ወይም አድርጌዋለሁ›› የሚል ስሜት ተሰምቶት ያውቃል ?

ዴዣ ቩ ማለት ከዚህ በፊት በአንድ ወቅት ሙሉ በሙሉ ተመሳሳይ የሆነ ሁኔታ ውስጥ እንደነበሩ ያህል የሚሰማዎት ጊዜያዊ ስሜት ነው። ነገር ግን ሁኔታው ፈጽሞ ከዚህ በፊት ያልተከሰተ ሲሆን ይ...

24/10/2025

እጢዎች ገራም ወይም ነቀርሳ(ካንሰር) ሊሆኑ ይችላሉ።

18/10/2025

ፈጣን የሕክምና ምክክር በሀገርዎ ልጅ በቋንቋዎ።

14/10/2025

ነፍሰጡር የምትወልድበት ቀን ይገመታል እንጂ አይታወቅም።

ስለ ጡት ካንሰር በማስተማር ፣ ቅድመ ምርመራ በማድረግ እና በሰዓቱ በመታከም የብዙ እናቶችና እህቶችን ህይወት መታደግ ይቻላል።
13/10/2025

ስለ ጡት ካንሰር በማስተማር ፣ ቅድመ ምርመራ በማድረግ እና በሰዓቱ በመታከም የብዙ እናቶችና እህቶችን ህይወት መታደግ ይቻላል።

11/10/2025

የወር አበባ ጊዜ የሚከሰተው ሕመም እራሱን በቻለ ንጥረ ነገር የሚከሰት ነው። በተለይ ልጃገረድ ስለሆንሽ ነው ያመመሽ የሚባለው ምክር ልክ አይደለም።

10/10/2025
07/10/2025

የምትወልጅበትን ጊዜ እዴት እንደሚሰላ ለማወቅ ይህን ቪዲዮ በደንብ ተመልከቺው።

WeCare ET  ET ከበጎ ፈቃደኛ ስፔሻሊስት እና ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች ጋር በመመካከር የህብረተሰባችን ለ15 ቀን የሚቆይ የነፃ የሕክምና ማማከር እድል ይዞ መጥቷል። ይሕንን እድል ቢጠቀ...
22/08/2025

WeCare ET ET ከበጎ ፈቃደኛ ስፔሻሊስት እና ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች ጋር በመመካከር የህብረተሰባችን ለ15 ቀን የሚቆይ የነፃ የሕክምና ማማከር እድል ይዞ መጥቷል። ይሕንን እድል ቢጠቀሙበት ብለው ለሚያስቧቸው ወዳጅ ዘመዶቾ ያጋሩት።

Say Hello to Ethiopia’s top doctors via video consultation, get digital prescriptions, book doctor appointments, find doctors near you, ask a free health question to doctors

21/08/2025

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 13:00 - 14:00
Tuesday 13:00 - 14:00
Wednesday 13:00 - 14:00
Thursday 13:00 - 14:00
Friday 13:00 - 14:00
Saturday 13:00 - 14:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr Bethel ዶ/ር ቤቴል ደረጀ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category