ICMC General Hospital

  • Home
  • ICMC General Hospital

ICMC General Hospital Call 9207 for Doctors Appointment. Visit www.icmc.com.et for more information.

22/07/2025
18/07/2025

✨አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል በኩላሊት ስፔሻሊስት፣ ብቃት እና ልምድ ባካበቱ ነርሶች በመታገዝ ጥራቱን የጠበቀ ልዩ የኩላሊት እጥበት አገልግሎትን ተኝተው ለሚታከሙ ህመምተኞቻችን ፣ ፅኑ ህሙማን ክፍል ተኝተው ለሚታከሙ ህመምተኞቻችንና በተመላላሽ የኩላሊት እጥበት ለሚያስፈልጋቸው ታካሚዎቻችን ከ 10 በላይ በሚሆኑ የዲያሊሲስ ማሽኖቻችን በመታገዝ አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።

✨በተለያየ የቫይረስ አይነት ለተጠቁ የኩላሊት ህመምተኞች የተለዩ(Separated) የዲያላይሲስ ማሽኖች አሉን፡፡

⭐️ አይ.ሲ.ኤም.ሲ ሆስፒታልን ለኩላሊት ህክምናና እጥበት ምርጫዎ ያድርጉ!

✨ We provide the best care with Over 10 State-of-the-Art Dialysis Machines and a dedicated team to ensure your comfort and health every step of the way.

✨ Dedicated Machines for Viral-Infected Patients

⭐️ Make ICMC General Hospital your choice of Dialysis!

For more information and appointment
☎️ 0116678646/ 0949020202
or free call 📞 9207
Telegram https://t.me/icmcgeneralhospital
facebook https://web.facebook.com/icmcgeneralhospital
tiktok https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8ti59Ze8ylJ&_r=1
📍Around CMC square behind Tsehay Real Estate

15/07/2025

⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️
በCannon Aquilion Lightening 160 Slice ሲቲ ስካን ማሳሪያችን የምንሰጣቸው የምርመራ አይነቶች

• የጭንቅላት ሲቲ ስካን ( Brain CT Scan )
• የጭንቅላት ደም ስር ሲቲ ስካን ( CT Angiography of the Brain )
• ከአንገት በላይ የአፍንጫ ሳይነስ ሲቲ ስካን ( Head & Neck CT, PNS- Paranasal Sinus CT )
• የሳንባ ደረት ሲቲ ስካን ( HRCT – High Resolution Chest CT )
• የጉበት ሲቲ ስካን ( Triphasic Liver CT )
• የሆድ እቃ ሲቲ ስካን ( Abdominal & Pelvic CT )
• የኩላሊትና ሽንት ቧንቧ ሲቲ ስካን ( CT Urography )
• የጀርባ አጥንት ሲቲ ስካን ( Spine CT)
• የአጥንት እና መገጣጠሚያ ሲቲ ስካን ( Bone & Joint CT Scan)
• የእጅና የእግር ደም ስር ሲቲ ስካን ( Peripheral Angiography CT)
• ለካንሰር ታማሚዎች አጠቃላይ የሰውነት ምርመራ ሲቲ ስካን ( Metastatic Workup CT)

⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️
ለጤናዎ እንተጋለን!!!

ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
☎️ 0116678646 / 0949020202
ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን

📞 9207
ቴሌግራም ✔️ https://t.me/icmcgeneralhospital
ፌስቡክ ✔️ https://web.facebook.com/icmcgeneralhospital
ቲክቶክ ✔️ https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8ti59Ze8ylJ&_r=1

📍ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ከፀሀይ ሪል ስቴት ጀርባ

✨We are honored and proud to be a sponsor of the Ethiopian society of Internal Medicine ( ESIM )10th Annual Conference &...
13/07/2025

✨We are honored and proud to be a sponsor of the Ethiopian society of Internal Medicine ( ESIM )10th Annual Conference & Health Exhibition!!

✨Congratulations to ESIM on reaching this significant milestone—your 10th anniversary is a remarkable achievement, and we celebrate your continued impact and success! 🎉

⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️
ለጤናዎ እንተጋለን!!!

ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
☎️ 0116678646 / 0949020202
ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን

📞 9207
ቴሌግራም ✔️ https://t.me/icmcgeneralhospital
ፌስቡክ ✔️ https://web.facebook.com/icmcgeneralhospital
ቲክቶክ ✔️ https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8ti59Ze8ylJ&_r=1

📍ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ከፀሀይ ሪል ስቴት ጀርባ

09/07/2025

⭐️ የአርትሮስኮፒ ህክምና!

ይህ ዘመን አፈራሽ ህክምና መገጣጠሚያ ውስጥ የሚከሠቱ ህመሞችን እና ጉዳቶችን ለማከም የሚረዳ ሲሆን፣ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ አነስተኛ ቀዳዳዎችን በመገጣጠሚያው ዙሪያ በመፍጠር በአንዱ ቀዳዳ ከ1.7 እስከ 7 ሚሊ ሜትር መጠን ያላቸውን አነስተኛ ካሜራዎችን በማስገባት፣ በሌላኛው ቀዳዳ ደግሞ በካሜራው እገዛ የሚከናወነውን ቀዶ ህክምና ለማከናወን የሚረዱ አነስተኛ ይዘት ያላቸውን መሳሪያዎችን በማስገባት የታመመውን ወይም የተጎዳውን የመገጣጠሚያ ክፍል ማከም ያስችላል።

ህክምናው በሠብ ስፔሻሊቲ ደረጃ ስልጠና በወሰዱ የአጥንት ስፔሻሊስቶች የሚሠጥ ሲሆን፣ ከተለመደው ህክምና አንፃር የሚከተሉትን ጥቅሞች ያስገኛል:

👉 ቆዳ እምብዛም ሳይከፈት የሚከናወን በመሆኑ ታካሚው ከቀዶ ህክምና በኋላ በፍጥነት እንዲያገግም ያስችላል።

👉 ቁስሉ ሲድን እጅግ በጣም አነስተኛ መጠን ያላቸው እና ገፅታን የማያበላሹ ጠባሳዎችን ብቻ ትቶ ያልፋል።

👉 በተለመደው የቀዶ ህክምና አሠራር (open surgery) በቀላሉ ሊደረስባቸው የማይችሉ አስቸጋሪ ቦታዎችን በካሜራ እገዛ በጥሩ እይታ ጭምር እንዲደረስባቸው ያስችላል።

👉 ከቀዶ ህክምና በኋላ በሚኖረው የማገገም ሂደት ውስጥ ቀድሞ ወደነበሩበት የብቃት ደረጃ ለመመለስ የሚያስፈልጉ ድጋፎች እና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች መጠን እንዲቀል ያደርጋል።

👉 ከቀዶ ህክምና በኋላ ሊከሠት የሚችልን የመገጣጠሚያ መድረቅ ይከላከላል / የመከሠት ዕድሉን ይቀንሳል።

እነኚህን እና ሌሎች ጥቅሞችን የሚያስገኘው የአርትሮስኮፒ ህክምና የተለያዩ አይነት ጅማት ጉዳቶችን፤ እንደ እግር ኳስ እና ሩጫ ባሉ ስፖርቶች ወቅት የሚከሠቱ ጉዳቶችን፤ የመገጣጠሚያ ካርትሌጅ መላላጥ ህመሞችን እና ጉዳቶችን፤ የመገጣጠሚያ መድረቅ ችግሮችን ፤ የመገጣጠሚያ ኢንፌክሽኖችን፤ ተደጋጋሚ የመገጣጠሚያ መውለቅ ችግሮችን፣ በመገጣጠሚያ ዙሪያ የሚከሠቱ ስብራቶችን፤ በዳሌ፣ ትከሻ ወይም ቁርጭምጭሚት መገጣጠሚያዎች መጥበብ ምክንያት የሚከሠቱ (impingement) ህመሞችን እንዲሁም ምክኒያታቸው በውል ያልታወቀ የመገጣጠሚያ ህመሞችን ለመለየት (diagnostic arthroscopy) እና ለማከም ጥቅም ላይ ይውላል።

🔹ዶ/ር ማህደር እሸቴ : - ሲንየር ሜዲካል ስፔሻሊስት ( ኦርቶፔዲክስ ሰርጀሪ፣ ስፖርት ሜድስን እና አርትሮስኮፕ)

⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️
ለጤናዎ እንተጋለን!!!

ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
☎️ 0116678646/ 0949020202
ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን
📞 9207

ቴሌግራም ✔️ https://t.me/icmcgeneralhospital
ፌስቡክ ✔️ https://web.facebook.com/icmcgeneralhospital
ቲክቶክ ✔️ https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8ti59Ze8ylJ&_r=1
📍ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ከፀሀይ ሪል ስቴት ጀርባ

ሆስፒታላችን አይ ሲ ኤም ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል የጤና ሚኒስቴርና የቱሪዝም ሚኒስቴር የሜዲካል እና ዌልነስ ቱሪዝም ፍኖተ ካርታን አስመልክቶ ባዘጋጀው የማስተዋወቂያ መርሀ ግብርና ውይይት ላይ ...
04/07/2025

ሆስፒታላችን አይ ሲ ኤም ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል የጤና ሚኒስቴርና የቱሪዝም ሚኒስቴር የሜዲካል እና ዌልነስ ቱሪዝም ፍኖተ ካርታን አስመልክቶ ባዘጋጀው የማስተዋወቂያ መርሀ ግብርና ውይይት ላይ በመሳተፉ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።

⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️
ለጤናዎ እንተጋለን!!!

ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
☎️ 0116678646/ 0949020202
ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን
📞 9207
ቴሌግራም
ፌስቡክ
ቲክቶክ
📍ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ከፀሀይ ሪል ስቴት ጀርባ

የዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) ምልክቶች🔺ትኩሳት🔺ራስ ምታት🔺የእጢ (ንፍፊት) እብጠት🔺ሽፍታ🔺የጡንቻና የጀርባ ህመም🔺የቆዳ ቁስለት🔺አቅም ማጣት👉በሽታው በቀጥታ ከሰው ወደ ሰው በንክኪ የሚተላለፍ ...
13/06/2025

የዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) ምልክቶች
🔺ትኩሳት
🔺ራስ ምታት
🔺የእጢ (ንፍፊት) እብጠት
🔺ሽፍታ
🔺የጡንቻና የጀርባ ህመም
🔺የቆዳ ቁስለት
🔺አቅም ማጣት

👉በሽታው በቀጥታ ከሰው ወደ ሰው በንክኪ የሚተላለፍ እንደመሆኑ መጠን ከላይ የተጠቀሱትን ምልክቶች የሚያሳይ ማንኛዉም ሰዉ በአቅራቢያ ወደሚገኝ የጤና ተቋም ሪፖርት ማድረግ ይኖርበታል እንዲሁም በቅርቡ በሽታው ወደ ተከሰተባቸው ሀገሮች የጉዞ ታሪክ ያለው ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው ወደ ሚገኝ ጤና ተቋም መሄድ ይኖርበታል !

⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️
ለጤናዎ እንተጋለን!!!

ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
☎️ 0116678646/ 0949020202
ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን
📞 9207
ቴሌግራም (https://t.me/icmcgeneralhospital)
ፌስቡክ (https://web.facebook.com/icmcgeneralhospital)
ቲክቶክ (https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8ti59Ze8ylJ&_r=1)
📍ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ከፀሀይ ሪል ስቴት ጀርባ

የመሃከለኛ ጆሮ ክፍል ኢንፌክሽን (OTITIS MEDIA)የጆሮ መካከለኛ ክፍል ኢንፌክሽን (otitis media) አብዛኛውን ጊዜ በልጆች ላይ የሚከሠት ሲሆን፤ የጆሮ ሕመም፣ ትኩሳት እና የመስ...
10/06/2025

የመሃከለኛ ጆሮ ክፍል ኢንፌክሽን (OTITIS MEDIA)

የጆሮ መካከለኛ ክፍል ኢንፌክሽን (otitis media) አብዛኛውን ጊዜ በልጆች ላይ የሚከሠት ሲሆን፤ የጆሮ ሕመም፣ ትኩሳት እና የመስማት ችግርን ሊያስከትል ይችላል። የሕመሙ መነሻ ምክንያት ብዙ ጊዜ ልጆች በጉንፋን ከተያዙ በኋላ በአፍንጫ እና በጉሮሮ ውስጥ በሚገኙት ቫይረሶች እና ባክቴሪያዎች አማካኝነት ነው።

አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድናቸው?
- ሕፃናት፣ በተለይም ጊዜአቸው ሳይደርስ የተወለዱ
- የአለርጂ ችግር፣ በቤተሰብ ውስጥ ተመሳሳይ ሕመም ከአለ
- የሰውነት በሽታን የመከላከል ሥርዓት ላይ ችግር ከአለ እና
- ሌሎች ተጓዳኝ የጤና ችግሮች እንደአጋላጭ ሁኔታ መወሰድ ይችላሉ።

የጆሮ ኢንፌክሽን ምልክቶች
🔸ትኩሳት
🔸አብዝቶ ጆሮን መጎተት
🔸መነጫነጭ፣ የእንቅልፍ እጦት
🔸የእንቅስቃሴ መቀነስ እና የድካም ስሜት
🔸የምግብ ፍላጎት ማጣት ወይም የመመገብ ችግር
🔸ማስታወክ ወይም ተቅማጥ
🔸ከውጭ ጆሮ የሚወጣ ፈሳሽ

ስለዚህ ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች ካሉ ባፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም መሄድ ያስፈልጋል።

📌ዶ/ር አደፍርስ ደባልቄ:- ከአንገት በላይ ህክምና ስፔሻሊስት
ዘወትር ሰኞ፣ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና አርብ ከ 2:00 - 11:00
እንዲሁም እሮብ ከ 2:00 - 6:00

📌ዶ/ር አሳዬ ንብረት:- ከአንገት በላይ ህክምና ስፔሻሊስት
ዘወትር ቅዳሜ ከ 2:00 - 6:00

⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል
ለጤናዎ እንተጋለን!!!

ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
☎️ 0116678646/ 0949020202
ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን
📞 9207
ቴሌግራም (https://t.me/icmcgeneralhospital)
ፌስቡክ (https://web.facebook.com/icmcgeneralhospital)
ቲክቶክ (https://www.tiktok.com/?_t=ZM-8ti59Ze8ylJ&_r=1)
📍ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ከፀሀይ ሪል ስቴት ጀርባ

እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎ!በዓሉ የሠላም፣ የፍቅርና የደሰታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።ኢድ ሙባረክ!Eid Mubarak ⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃ...
06/06/2025

እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎ!
በዓሉ የሠላም፣ የፍቅርና የደሰታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።

ኢድ ሙባረክ!
Eid Mubarak

⭐️አይ.ሲ.ኤም.ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ⭐️
ለጤናዎ እንተጋለን!!!

ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ
☎️ 0116678646/ 0949020202
ወይም በነፃ የስልክ መስመራችን
📞 9207
ቴሌግራም
ፌስቡክ
ቲክቶክ
📍ሲ.ኤም.ሲ አደባባይ ከፀሀይ ሪል ስቴት ጀርባ

25/05/2025

An infotainment program on Sunday afternoon, It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program i...

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ICMC General Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ICMC General Hospital:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Practice
  • Claim ownership or report listing
  • Want your practice to be the top-listed Clinic?

Share