BMY Diagnostic Center

BMY Diagnostic Center Perfecting Your Medical Decision

🎉 Honoring a True Healthcare Hero – Dr. Desta Belete Beshah 🎉 BMY diagnostics center is proud to celebrate the remarkabl...
17/06/2025

🎉 Honoring a True Healthcare Hero – Dr. Desta Belete Beshah 🎉

BMY diagnostics center is proud to celebrate the remarkable journey and lifelong dedication of Dr. Desta Belete Beshah, a respected physician, surgeon, and educator whose service has touched countless lives.

Dr. Desta began his medical journey in Cuba, completing both high school and medical school before returning to Ethiopia in 1983 E.C. Over the decades, he has served communities across the country, first as a General Practitioner in South Gonder (1984–1990 E.C.), then as a General Surgeon at Ras Desta Damtew Memorial Hospital, where he has worked for the past 27 years, including 16 years as a surgeon.

He holds a Master’s degree from Addis Ababa University and completed laparoscopic surgical training in South Korea in 2004 E.C., continually expanding his knowledge to better serve his patients.

Beyond his professional achievements, Dr. Desta is a devoted husband of 29 years and a proud father of two.

BMY Diagnostics Center is honored to recognize Dr. Desta for his exceptional service, humility, and lifelong commitment to advancing healthcare in Ethiopia.

💙 Thank you, Dr. Desta, for inspiring the next generation and leading with compassion and excellence.

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል BMY Diagnostics center   በማዕከላችን እየሰጠናቸዉ የሚገኙ ምርመራዎች- 128 ስላይስ ሲቲ ስካን /CT scan - አልትራሳውንድ/ Ultrasound...
10/06/2025

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
BMY Diagnostics center

በማዕከላችን እየሰጠናቸዉ የሚገኙ ምርመራዎች
- 128 ስላይስ ሲቲ ስካን /CT scan
- አልትራሳውንድ/ Ultrasound
-የልብ አልትራሳውንድ /Echocardigraphy
- ራጅ/ X-ray
- ኢሲጂ/ECG/ Electrocardigraphy
- የ24 የአንቡላንስ አገልግሎት

መጥተው ይጎብኙን!

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

Call us: 9560

📧 Email/ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

🎆 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው  የዒድ አል-አድሃ/አረፋ በዓል አደረሳችሁ።  መልካም በዐል ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል BMY Diagnostics center   ...
06/06/2025

🎆 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል-አድሃ/አረፋ በዓል አደረሳችሁ።

መልካም በዐል

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
BMY Diagnostics center

ሲቲ ስካን ለኩላሊት ጠጠር ምርመራና ህክምና  ሲቲ ስካን/CT scan ለኩላሊት ጠጠር ምርመራና ህክምና ዋነኛና ከፍተኛ አስተዋፅኦ ሲኖረዉ- አነስተኛ መጠን ያላቸው የኩላሊት ጠጠሮች ለመለየት ...
04/06/2025

ሲቲ ስካን ለኩላሊት ጠጠር ምርመራና ህክምና

ሲቲ ስካን/CT scan ለኩላሊት ጠጠር ምርመራና ህክምና ዋነኛና ከፍተኛ አስተዋፅኦ ሲኖረዉ
- አነስተኛ መጠን ያላቸው የኩላሊት ጠጠሮች ለመለየት ከሌሎች የኢሜጂንግ(imaging) አማራጮች በተሻለ ይረዳል
- የኩላሊት ጠጠሩ መጠን፣ የሚገኝበትን ቦታና ዴንሲቲ (density) ለመለየት
- ጠጠሩ ኩላሊት ላይ ያመጣው ጫና ለመመርመር
* ምን ያህል ከኩላሊት የሚነሳው የሽንት ትቦ እንደተዘጋ
* ምን ያህል የኩላሊት አጣሪ ክፍሎች እንደተጎዱ ለመለየት
* ኢንፌክሽን እንደፈጠረ ለመለየት
- የኩላሊት ጠጠሩን ሊያመጡ የሚችሉ የሆድና ዳሌ ውስጠኛ አካሎችን ለመመርመር እንዲሁም
- ህክምናውን ለመከታተል ከፍተኛ ሚና አለው።

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
BMY Diagnostics center

ስልክ: 9560

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

ዶ/ር ተስፋዬ ቢሰንብት የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት፣ የነፍሰ-ጡር እና የፅንስ ስነ-ፍጥረት ሰብ ስፔሻሊስት ሲሆኑ በማእከላችን የአናቶሚክ እስካን አገልግሎት ዘወትር ሀሙስ ከ8:00- 11:00...
31/05/2025

ዶ/ር ተስፋዬ ቢሰንብት የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት፣ የነፍሰ-ጡር እና የፅንስ ስነ-ፍጥረት ሰብ ስፔሻሊስት ሲሆኑ በማእከላችን የአናቶሚክ እስካን አገልግሎት ዘወትር ሀሙስ ከ8:00- 11:00 እየሰጡ ይገኛሉ።

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
BMY Diagnostics center

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

☎️ ስልክ ቁጥር: 9560

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

የጡት አልትራሳውንድ በሀገራችን ኢትዮጲያ ከሚከሰቱ የካንሰር  ህመም በአንደኛ ደረጃ የሚቀመጠው የጡት ካንሰር ነው።በዓለም ላይ ደግሞ በሁለተኛ ደረጃ ተቀምጦዐል። ♦️ አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድን...
28/05/2025

የጡት አልትራሳውንድ

በሀገራችን ኢትዮጲያ ከሚከሰቱ የካንሰር ህመም በአንደኛ ደረጃ የሚቀመጠው የጡት ካንሰር ነው።
በዓለም ላይ ደግሞ በሁለተኛ ደረጃ ተቀምጦዐል።

♦️ አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው?
- ሴቶች
ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ተገላጭ ናቸው
- እድሜ
ከጡት የሚነሳ ካንሰር 50% የሚሆነው እድሜያቸው ከ
65 ዓመት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ ይከሰታል
- ለልጅ ያልወለዱ ሴቶች፣ የመጀመሪያ ልጃቸዉን ከ35 ዓመት በኃላ የሚወልዱ ሴቶች፣ ጡት አለማጥባት
- በዘር
- ቀደም የጡት ካንሰር ህመም
- አልኮል፣ ሲጋራ

♦️ ምልክቶች
- ጡት ላይ እባጭና ህመም
- የጡት መጠን መለያየት
- ከጡት የሚወጣ ያልተለመደ ፈሳሽ
- የጡት ጫፍ መገልበጥ
- የጡት ቆዳ ለውጥ ማየት
- ክብደት መቀነስ

♦️ እንዴት ይመረመራል?

- የሀኪም ምርመራ
- ማሞግራም
- የጡት አልትራሳውንድ
- ባዮብሲ(biopsy) ከጡት የሚወሰድ ሳንፕል

♦️ የወር አበባ በሄደ ከ3-5 ቀናት ውስጥ በራስዎ የሚሰራ የጡት ምርመራ ማድረጓን አይዘንጉ ♦️

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
BMY Diagnostics center

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

☎️ ስልክ ቁጥር: 9560

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

የሃሞት ጠጠር የሃሞት ጠጠር ከጉበት ስር ተለጥፋ የምትገኝ የሰውነት ክፍል (ሃሞት ከረጢት) ውስጥ የሚፈጠር በይዘቱና አፈጣጠሩ የተለያየ ጠጠር ነው። አጋላጭ ሁኔታዎች- ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ...
24/05/2025

የሃሞት ጠጠር

የሃሞት ጠጠር ከጉበት ስር ተለጥፋ የምትገኝ የሰውነት ክፍል (ሃሞት ከረጢት) ውስጥ የሚፈጠር በይዘቱና አፈጣጠሩ የተለያየ ጠጠር ነው።

አጋላጭ ሁኔታዎች
- ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ተገላጭ ናቸው
- በአርባዎቹ እድሜ ያሉ ሰዎች
- ዉፍረት
- እርግዝና
- በቤተሰብ የሚከሰት
- ከፍተኛ ኮሌስትሮል ያላቸው ምግቦች

ምልክቶች
- በአብዛኛው ምልክት የለውም
- የሆድ ህመም/ውጋት ፣ በተለይ ቅባት ያለው ምግብ ሲበላ የሚብስ
- ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ/ወደ ላይ ማለት
- እየባሰ ሲመጣ ትኩሳት ፣ የዓይን ቢጫ መሆን

እንዴት ይመረመራል?
በዋናነት የሆድ አልትራሳውንድ(Abdominal ultrasound) ህመሙን ለመመርመር ይረዳል።

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

☎️ ስልክ ቁጥር: 9560

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

21/05/2025

በኢትዮጽያ ከ 100 ሞቶች 6ቱ በ ስትሮክ ምክንያት ይከሰታሉ። በአለም ላይ ደግሞ ሶስተኛ ገዳይ ህመም ነው።

ስትሮክ ምንድንነው?
Stroke(ስትሮክ) ለአእምሮ አስፈላጊ የሆኑት ኦክስጅንና ሌሎች ንጥረነገሮችን የሚያቀርበው የደም ዝውውር መቋረጥ ሲኖር የሚከሰት ሁኔታ ነው።

ይህ የደም ዝውውር መቋረጥ በሁለት ዋነኛ ምክንያቶች ይከሰታል።
- ወደ አእምሮ የሚሄደው የደም ቧንቧ መጥበብ ወይም መዘጋት (Ischemic stroke) - 85%
- ከደም ቧንቧ ውጪ ደም መፍሰስ 15%

የስትሮክ ምልክቶች
- የሰውነት መስነፍ/አለመታዘዝ
- ለመናገር መቸገር
- የፊት መዛነፍ/አለመታዘዝ
- የሰውነት ሚዛንን ለመጠበቅ መቸገር
- ከባድ የራስ ምታት

አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው?
- ደም ግፊት
- የስኳር ህመም
- ከልብ ጋር የተያያዙ ችግሮች
- የስብ ክምችትና ከመጠን ያለፈ ውፍረት
- የደም መቅጠን
- የእርግዝና መቆጣጠሪያ እንክብሎች
- አደጋ (ጭንቅላት ላይ)
- ሲጋራ እና አድንዛዥ ዕጾችየጭንቅላት ዕጢ

አንድ ሰዉ የስትሮክ ምልክቶችን ሲያሳይ የህክምና ባለሙያው ከመረመረ በኃላ የሚያደርገው ዋነኛ ምርመራ የCT scan/ሲቲ ስካን ና MRI ምርመራ ነው።

የCT scan/ሲቲ ስካን ምርመራ
-አእምሮ ውስጥ ከደም ቧንቧ ውጪ ያለን የደም መፍሰስ፣ መጠንና ተያያዝ ጉዳቶችን ለመለየት ያገለግላል።

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

☎️ ስልክ ቁጥር: 9560

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

Perfecting Your Medical Decision

18/05/2025

አልትራሳውንድ ውስጣዊ የአካል ክፍሎችን ምስል የድምፅ ሞገድን በመጠቀም የሚያሳይ ጨረር የሌለው የምርመራ አይነት ነው። የአልትራሳውንድ ምርመራ ተዟሎታል! በሁለቱ ቅርንጫፏቻችን አገልግሎቱን ማ...
16/05/2025

አልትራሳውንድ ውስጣዊ የአካል ክፍሎችን ምስል የድምፅ ሞገድን በመጠቀም የሚያሳይ ጨረር የሌለው የምርመራ አይነት ነው።

የአልትራሳውንድ ምርመራ ተዟሎታል!

በሁለቱ ቅርንጫፏቻችን አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።

ቢ ኤም ዋይ የምርመራ ማዕከል
BMY Diagnostics center

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

☎️ ስልክ ቁጥር: 09 47 85 85 85
09 47 86 86 86

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

✨መልካም የእናቶች ቀን✨ሁሌም ለሚንከባከቡንና ለሚያበረታቱን እናቶቻችን ✨Happy Mother's Day✨ To the amazing moms who nurture, protect, and inspire....
11/05/2025

✨መልካም የእናቶች ቀን✨
ሁሌም ለሚንከባከቡንና ለሚያበረታቱን እናቶቻችን

✨Happy Mother's Day✨

To the amazing moms who nurture, protect, and inspire.
we celebrate you today and every day

🔗 ለበለጠ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን:
Telegram: https://t.me/bmymedtech
Website: https://www.bmymedicals.com/
Facebook: https://www.facebook.com/share/1E3t8f9RSU/
Instagram: https://www.instagram.com/bmydiagnosticcenter?igsh=MWdkMWJtYW1rMDRmbA==
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/
TikTok: https://www.tiktok.com/.diagnostic.center...

☎️ ስልክ ቁጥር: 09 47 85 85 85
09 47 86 86 86

📧 ኢሜይል: info@bmymedical.com

📍 አድራሻ:
ቅርንጫፍ 1:
ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ አርበኞች ት/ቤት አጠገብ ገተር ህንፃ

ቅርንጫፍ 2:
6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 5ተኛ በር ፊት ለፊት

Address

Addis Abeba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BMY Diagnostic Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram