Waa'i Qoraa እግዚአብሔር አወቅ ነው

Waa'i Qoraa እግዚአብሔር አወቅ ነው Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Waa'i Qoraa እግዚአብሔር አወቅ ነው, AIDS Resource Center, Hossan, Arba Minch'.

16/03/2024
04/03/2024

ሹል ብረት
ዛሬ ማለዳ በቤቴ ስራ እየሰራዉ የሆነ ሹል ብረት እጄን መሀሉን ወጋኝ። ትንሽ ደማና እንደምታዩት አተኩራቹ ካላያችሁት ራሱ ነጥብ ጭረት ነገር ሆነ። ለዛች ደቂቃ አመመኝ ከዛ ተወኝ። ብረቱ የጫረኝን እያየዉት ጌታዬ ትዝ አለኝ። እሱ እንደኔ አልጫረዉም እጆቹን አልፋ እንጨት ዉስጥ ገብቶ ተጠርቋል። ስለ ጌታዬ እጆች ብቻ እያሰብኩ እያሰላሰልኩ አይኔ በእምባ ተሞላ። እኔን ሳላዉቅ ነዉ የጫረኝ ጌታዬ ኢየሱስ እንደሚወጋ እያወቀ እንደሚሞት እያወቀ ነዉ ዋጋ የከፈለልኝ። የጌታን ፍቅር ለመረዳት እኔ ብሆንስ የተወጋሁት እኔ ብሆንስ የተተፋብኝ እኔ ብሆንስ እርቃኔን የተሰቀልኩት እኔ ብሆን ጎኔን በጦር የተወጋሁት እኔ ብሆንስ የተደበደብኩት የተገረፍኩት እያልን ብናሰላስለዉ በጥቂቱ ለመረዳት ያስችለናል። የኢየሱስ ፍቅር አስደናቂ ነዉ።
አባ እወድሀለዉ Bereket Tesfaye

Address

Hossan
Arba Minch'

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Waa'i Qoraa እግዚአብሔር አወቅ ነው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram