05/03/2026
🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅🍅
#ጤናችን በጃችን፣ በቤታችን፣ በዙሪያችን እና በአካባቢያችን አለ።
#ፈጣሪ ሲፈጥረን የሚጠቅመንን አብዝቶ ነው።
#ህመም ላይ እንዳንወድቅ ሳር ቅጠሉን ፈዋሽ አድርጎታል።
#ብንታመም የምንፈወስበትን አብሮ ፈጥሮ ነው።
#ከኛ የሚጠበቀው ማጥናትና ማወቅ ነው።
🍅
1. ካንሰርን በከፍተኛ መጠን ይከላከላል።
2. የደም ግፌት ከፍና ዝቅ እንዳይል ያደርጋል።
3. ክብደትን ለመቀነስ ያግዛል።
4. የቆዳ እና የፀጉር ውበትን ይጨምራል።
5. በእርግዝና ወቅት ለፅንሱ ጤንነት ጭምር ተመራጭ ነው።
6. የኮሌስትሮል መጠንን በመቀነስ የልብን ጤንነት ይጨምራል።
7. ሲጋራ ለሚያጤሱ ሰዎች የጉዳት መጠናቸውን ይቀንስላቸዋል።
8. የእይታ አቅምን ይጨምራል።
9. የምግብ ቱቦና ከረጢት(ከአፍ እስከ ፊንጢጣ) ጤንነትን ይጨምራል።
10. የስኳር በሽታን ለመቆጣጠር ያግዛል።
11. የሽንት ቱቦና ከረጢት ላይ የሚፈጠርን ጠጠር ለመከላከል ይጠቅማል።
12. የሀሞት ከረጢት ላይ የሚፈጠርን ጠጠር ለመከላከል ያግዛል።
13. ለአጥንት ጥንካሬ ተመራጭ ነው።
14. እንደ አጠቃላይ በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል።
15. በሰውነት ውስጥ ሊፈጠር የሚችል ጎጅ ኢንፌክሽንን እና የሰውነት መቆጣትን ይከላከላል።
16. የወንዶችን የዘር ህዋሳትን ቁጥር እና ጤንነት ይጨምራል።
17. የማሰብ፣ የማወቅ፣ የመመራመርን እና የአንጎልን ተግባራት ያሳድጋል።
18. ለጉበት ጤንነት ተመራጭ ነው። የጉበት ካንሰርንም ይከላከላል።
19. ሰውነትን የሚጎዱ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን ያረክሳል።
20. ብዛት ያላቸው ጠቃሚ ንጥረነገሮችን ቫይታሚንን እና ማዕድናትን ለሰውነት ያበረክታል።