Dr hirpo teno clinic

Dr hirpo teno clinic General eye care
Our clinic gives other general services
lab services
optical Shop

03/02/2023

KINTAAROTII- Hemorrhoid/Pile
********************************
Kintaarootiin iitaa qaama taa'umsaa irratti mul'atu yoo ta'u innis hiddi dhiiga-deebistuu kan naannoo taa'uumsaatti gurmuun argamu yoo iita'u kan dhufu dha. Iitaa kanaaf wontootni hedduun sababa ta'uu malu. Isaan keessaas:
* Yeroo bobbaaf taa'an baay'isanii ittanuu
* Qufaa yeroo dheeraaf nama irra ture.
* Furdinna gar malee guddaa ta'e qabaachuu.
* Wol qunnamtii saalaa qaama taa'umsaatiin raawwachuu.
* Garaa gogsuu ykn baasaa yeroo dheeraaf nama irra ture
* Yeroo dheeraaf deddebi’anii waan ulfaatu fuudhuu/kaasuu
* Dhukkubni tiruu ykn dhukkubni biraa kan iitaa garaatiif nama saaxiluu jiraachu
* Nyaata akka fuduraaf kuduraa fayyadamuu dhabuun wontoota rakkinna kanaaf nama siixilan keessaa isaan ijoo ta'aniidha.
* Irra jireessaan ga'eeyyiiwan woggaa 20 ol ta'anifi haadholii ulfaa irratti hedduminnaan mul'ata.
* Yeroo kaan caalaa yeroo qilleensi ho’aan jiru irra muldhachuu danda’a. Innis sababa hoo’i hidda dhiigaa keenya akka babaldhatu (vasodilation) jiraatu godhuufi nama hooksisuufi.

----

----
Mallattoofi rakkinna Kintaarotii irraa dhufuu danda'an:
- IItaa qaama taa'umsaa irratti mula'atu ykn iitaa qaama taa'umsaa keessaa gadi bahe mula'tu. Kintaarootiin keessa qaama taa'umsaa kessatti bahus (Internal Hemorrhoid) ni jira; inni kun sadarkaalee afran armaan gaditti tarreffaman kana qaba:
▪︎Sadarkaa I: Gurmuu hidda dhiiga-deebiftuu keessa qaama taa'umsaatii bahe. Kun alatti hin muldhatu. Inni kun yeroo hedduu dhukkubbiis hin qabu.
▪︎Sadarkaa II: Inni kun keessa qaama ta'umsatii kan gadbahu ta'ee, garuu ofuma isaatii ol deebi'a.
▪︎Sadarkaa III: Kun ammoo iitaa gad bahee, harkaan/qubaan oldeebifamudha. Inni kun nama hoksisuufi dhukkubis ni qabaata.
▪︎Sadarkaa IV: Kun kan gad bahee muldhatu, qubaanis kan ol hin deebineefi keessaa qaama ta'umsaatii ala bahee kan jiru dha. Inni sadarkaa III fi IV kun woldhaansa akka opireeshiiniin muranii baasuus kan barbaadudha.

Mallattooleen biroo ammoo:
- Yeroo bobbaaf taa'an nama dhukkubuu ykn miirri akkasii namatti dhagahamuu.
- Akkasumas dhukkubii malee dhiigni sagaraa irratti ykn woraqaa ittiin haxaayannu irratti argamuu.
- Naannoo ta'umsaa nama hoqsisuu/hossisuu/
- Yeroo tokko tokko sagaraan/bobbaan to'annaa malee ofuma gadi bahuu (keessattuu yoo tuttuqamee jiraate)
-Darbee darbee sirritti dhiiguu waan danda'uuf ykn dhiigni suuta suutaan dhiigu kun hanqinna dhiigaatiif nama saaxiluu danda'a.
- IItaan kunis micciramuun ykn guduumfamuun, akkasumas dhiigni ititee hidda dhiigaa naannoo saanaa cufuun dhukkubbiin hamaan tasa akka nutti dhagahamu gochuu mala. Yeroo dhukkubbiin hamaan akkasi namatti dhagahame hatattamaan mana yaalaa deemuu.
----

----
Tooftalee armaan gadiitiin fayyadamuun Kintaarootii of irraa hanga isaa xiqqeessuun ykn dhukkubbii namatti dhagahamu San balleessuun ni danda'ama:
* Bishaan hoo'isanii sooqida moonqaa lama/sadihii itti naqanii daqiiqaa digdamaaf qaama teessumaatiin keessa taa'uu. Bishaan xiqqoma ha hoo'uu barbaadama malee nama gubuu hin qabu. Kana gochuun dhukkuboota nannoo ta'uumsatti mul'atan hedduuf faayidaa guddaa qaba.
* Cuunfaa loomii itti dibuu.
* Fuduraleef Kudurallee adda addaa (kan akka shaanaa, kaarotii, dinnichaa, atara, muuzii, abukaadoo fi kkf) nyaachuu.
* Sochii qaamaa ( deemsa ariifanna, daakkaa, daansii, fiigiicha, fi kkf) guyya guyyaan daqiiqaa soddomaafi achi oliif yoo xiqaate torbaanitti guyyoota shaniif hojjachuu.
* Yeroo dheeraaf baay’isanii taa’uu dhabuu
* Nyaata qibaatiin itti baay’ata, foon, killee/buuphaa fi isaan irraa tolfaman hirdhisuu
* Cabbii qabanahaa ta'e iddoo taa'umsaatti qabuun. Guyyatti yeroo hedduu akkas gochuun iitaa san haalaan ni xiqqeessa.
* Bobbaa dabarsuu dhabuu. Yeroma inni namatti dhufe/mudde taa'uu, dabarsuu dhabuun faayidaa hedduu qaba.
* Akkasumas mana yaalaa deemanii rakkina jiru iftoominnaan erga Doktoratti ykn ogeessa yaalatti himan booda qoricha ykn yaala biraa (Opireeshinii sasalphaas ta'uu mala) isaan namaaf ajajan haalaan fudhachu/fayyadamuu
* Mallatooleen armaan olitti eeraman keessaa tokko tokko malattoo dhukkuba kaansarii mar'umaan guddaas ta'uu waan danda'aniif, keessattu umriin keenya woggaa 50 ol yoo ta'e mana yaalaa deemanii qoratamanii adda baafachuun barbaachisaadha.
---
Horaa, bulaa, deebanaa!
Fayyaa dahaa, fayyaa ta'aa!
--
©Dr Nuredin Luke

Case seen at BMY DIAGNOSTIC CENTER🏷Clinical DataA 50 year old male presented with painless hematuria for the past 1 year...
22/01/2023

Case seen at BMY DIAGNOSTIC CENTER

🏷Clinical Data
A 50 year old male presented with painless hematuria for the past 1 year duration which got exacerbated over the past 3 month duration. He is a known smoker for the past 30 year with 10 pack years.

🏷 CT Urography Findings-

-The kidneys have a normal size and shape with normal symmetric nephrograms and prompt excretion into the renal collecting system.

-The right renal pelvis is grossly dilated and has extra-renal location with contrast hold up at the pelviureteric junction (PUJ) and calyceal blunting

-There is hypodense mass (average 35 HU) in the left renal pelvis, which measures 5.8 x 4.4 cm and has a moderate contrast enhancement. Normal left calyceal system is noted.

🏷 Findings are suggestive of
- Left renal pelvis mass, Transitional cell carcinoma (TCC) is likely.
- Right PUJ obstruction with hydropelvis and mild hydronephrosis

📌Reported by Dr. Yared Nigussie (Consultant Radiologist)

🏷Treatment options- patient with tumor size greater than or equal to 2 cm are considered as high risk.

💈 Radical Nephroureterectomy +/- template lymphadenectomy +/- peri-operative platinum - based Combination chemotherapy.

💈 kidney sparing surgery - flexible ureteroscopy or segmental resection or percutaneous approach with close follow up.

BMY Diagnostic and Imaging Center, Perfecting Your Medical decision

📍Address - around Ras Desta Hospital next to Arbegnoch School at Gutter Building ground floor
Contact -9560 /0947868686 / 0947858585
Email: info@bmymedtech.com
Website: https://bmymedtech.com

Facebook: https://www.facebook.com/bmytechnologies?mibextid=LQQJ4d
Telegram: https://t.me/bmymedtech
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bmymedicaltechnologies/

BMY Medical Technologies PLC is providing an all rounded medical technologies throughout Ethiopia. The main focus areas include, but are not limited to, Radiation safety assessment, import, export, and distribution of brand new and used radiation generating equipment’s, import and distribution of ...

01/01/2023

Happy 2023 new year!

02/11/2022
01/11/2022

የትራማዶል መድሃኒትን በልዩ የሃኪም ትእዛዝ ብቻ እንዲሸጥ ተወሰነ
የትራማዶል መድሃኒትን ከልዩ የሀኪም ትእዛዝ ውጭ መሸጥ እንደማይቻል የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ባለስልጣኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ከጤና ባለሙያ ትእዛዝ ውጭ በርካታ አፍላ ወጣቶች ለህመም ማስታገሻነት በሚል መድሃኒቱን ያለአግባብ እንደሚጠቀሙት መረጃ እንደደረሰው አስታውቋል።
የባለስልጣኑ የመድሃኒቶች ደህንነት ዳይሬክተር አስናቀች አለሙ እንዳሉት ትራማዶል ለአዕምሮ ጤና ህሙማንና እንደ ካንሰር ላሉ በሽታዎች ለማስታገሻነት የሚሰጥ መድሃኒት ነው፡፡
ባለስልጣኑ የመድሃኒቱን ሱስ የሚያስይዝ ባህሪ ከግምት ውስጥ በማስገባት ያለማዘዣ ከሚታዘዙ መድሃኒቶች ዝርዝር ውስጥ ለማውጣት የተለያዩ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱን ገልፀዋል።
የመድሃኒቱን አጠቃቀም በሚመለከት በተደረገ ጥናትና ዳሰሳ መድሃኒቱ በተለይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አካባቢ እየተዘወተረና ሱስ እየሆነ መምጣቱ መረጋገጡን ጠቁመዋል፡፡
ይህም በተለይ በወጣቶች ላይ ከፍተኛ የማህበራዊ ቀውስ እንደሚያስከትል ነው የጠቆሙት፡፡
በመሆኑም መድሃኒቱ በልዩ የሀኪም ትእዛዝ ብቻ ወደሚሰጡ መድሀኒቶች ምድብ እንዲካተት መደረጉን ጠቅሰው፤ ከዚህ አኳያ የመድሃኒቱ ማዘዣ ላይ ጥብቅ ቁጥጥር ይደረግበታል ነው ያሉት፡፡
ባለስልጣኑ መድሃኒቱን አለአግባብ የሚሸጡ፣ የሚያሰራጩ እና የሚጠቀሙ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ማስታወቁን ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

02/10/2022

የዓይን ግፊት ህመም Glaucoma ያሳስበኛል
1. በዘር ተላላፊ መሆኑ (ከአባት/ ከእናት)
2. የህመም ምልክት symptom ስለሌለው
3. አንዱን ወይም ሁለቱንም ሊያጠቃ ይችላል
4. በዓይን ነርቭ መጎዳት ምክንያት የጎን እይታን visual field ን እያጠበበ የጉዳቱ መጠን ከፍተኛ ሲሆን ግን የፊትለፊት እይታንም ይከለክላል
5. 40 ዓመትና በላይ ተጋላጭነቱ ይጨምራ
መፍትሄው ቶሎ መመርመር እናም ችግሩ ካለ ክትትል ማድረግ ነው

10/09/2022

Happy new year to all ethiopians !!
መልካም አድስ ዓመት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ።

Pilomatrixoma:➖Pilomatrixoma (pimatricoma) is a firm subcutaneous nodule often found on the head and neck of children.➖A...
20/08/2022

Pilomatrixoma:
➖Pilomatrixoma (pimatricoma) is a firm subcutaneous nodule often found on the head and neck of children.
➖Also known as benign calcifying epithelioma of Malherbe, this is a rare benign tumor that originates from the hair root matrix.
▪️Disease Entity:
A pilomatrixoma is a benign, firm subcutaneous mass found under the skin. It most commonly presents as a single lump found on the face, scalp, eyelids, eyebrows, neck, or arms, but in some instances can be multiple in nature.
▪️Disease:
▫️The majority of cases of pilomatrixoma occur in children younger than 10, but can also present in older children and adults.
▫️Females are two times more likely as males to have a pilomatrixoma.
▪️Diagnosis:
Diagnosis is often difficult to make clinically, and therefore can only be definitively established after histopathological examination of the lesion after biopsy or surgical removal.
▪️History:
➖Usually presents as a slowly enlarging mass under the skin, often less than 3cm in diameter. There is typically no associated pain, overlying skin inflammation, or change in skin color.
➖Less commonly, the lesion may become inflamed or infected, and cause discomfort at that time.
➖A few case reports have described lesions that presented as bruising after trauma, with some authors suggesting this could be a more aggressive variant of the lesion.
▪️Physical examination:
➖Subcutaneous nodule often less than 3cm in diameter under the skin in typical locations in the eyelids, eyebrows, scalp, labella, or neck. Other locations also seen less commonly.
➖Nodule is round, smooth, very firm, and freely mobile from underlying bone. The overlying skin may be thin and adherent to the anterior face of the lesion.
Nontender to palpation.
➖Overlying skin is usually normal without blood vessels, inflammation, or ulceration.
➖Some reports have described red-blue or bluish-purple discoloration of the skin to be more typical of pilomatrixoma that could differentiate it from inclusion and dermoid cysts.
➖Inclusion cysts tend to have a diffuse yellow color due to keratin within the cyst, and are softer and more fluctuant.
➖The skin over infantile hemangiomas in the subcutaneous tissue will often have a bluish-purple hue which can sometimes be seen with pilomatrixomas, but an infantile hemangioma would be softer than a pilomatrixoma.
➖Rhabdomyosarcoma can rarely present as an eyelid mass, but typically has erythema of the skin and is an extension of deeper orbital tissue involvement.
▪️Diagnostic procedures:
Pathologic evaluation of the surgical specimen is necessary to make the definitive diagnosis, although clinical findings are usually typical for pilomatrixoma.
▪️Differential diagnosis:
* Dermoid cyst
* Epidermoid cyst
* Inclusion cyst
* Chalazion
* Lipoma
* Fibroma
* Bone cyst
* Hematoma
* Infantile hemangioma of the soft tissues
* Cholesterol granuloma
* Malignant tumor (rhabdomyosarcoma)
▪️Histopathology:
➖Histopathology demonstrates a pseudoencapsulated mass with eosinophilic acellular material with prominent ghost cells.
➖Small foreign body giant cell granulomas and calcification can be present within the lesion.
➖Nests of basaloid cells with little cytoplasm comprise the periphery of the lesion, and form keratinous material.
▪️General treatment:
🔹Observation is reasonable unless the lesion enlarges and becomes symptomatic.
🔹A pilomatrixoma will not resolve spontaneously or involute; therefore, surgical excision is the treatment of choice for symptomatic or progressively enlarging lesions.
Credit: https://eyewiki.aao.org
Photo credit: on photo.

The Eye Encyclopedia written by Eye Physicians & Surgeons

ለወላጆች ዘጠኝ ነጥቦች ስለ ዳውን ሲንድረም (Down Syndrome)  1. ዳወን ሲንድረም (Down syndrome) ምንድን ነው?- ዳወን ሲንድረም ዘላቂ የሆነ እና የአፈጣጠር የጤና እክል ...
10/07/2022

ለወላጆች ዘጠኝ ነጥቦች ስለ ዳውን ሲንድረም (Down Syndrome)

1. ዳወን ሲንድረም (Down syndrome) ምንድን ነው?

- ዳወን ሲንድረም ዘላቂ የሆነ እና የአፈጣጠር የጤና እክል ነው። ከዚህም ጋር ተያይዞ ከቀላል እሰከ ከባድ ተጓዳኝ የጤና ችግሮችን ሊያስከትል ይችላል። ለምሳሌ የልብ ፣ የደም ፣ የስርዐተ-ልመት እና ሌሎችም

ዳወን ሲንድረም የክሮሞሶም (chromosome) ችግር ሲሆን ክሮሞሶም የህዋስ (cell) ቅንጣት ክፍል ነው ይህ ቅንጣት ክፍል የሰውነት ክፍሎች የሚሰሩበትን መልዕክት ይይዛል። ዳወን ሲንድረም የተጠቃ ሰው ትርፍ ወይም ተጨማሪ የዘረ መህል ቅንጣት (extra chromosome ) ይኖራቸዋል። ይህም ችግር ያለባቸውን ግለሰቦች ከሌለባቸው ሰዎች የተለዩ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል።

በሕክምናው አለም ለምን አንዳንድ ህፃናት በዚህ ችግር እንደሚጎዱ በርግጠኝነት ባይታወቅም የእናቶች እድሜ መጨመር የዚህ የጤና እክል ያለባቸው ልጆች የመውለድ እድልን እንደ ሚጨምር ይታወቃል።

2. ዳወን ሲንድረም ምልክቶቹስ?

ዳወን ሲንድረም ያለበት/ባት ህፃን እደተወለደ የሚከተሉትን አካላዊ ምልክቶች ይታዩባቸዋል

- ጠፍጣፋ የፊት ገፅታ
- አንገት ኣካባቢ ድርብርብ ቆዳ
- ወደ ላይ የተንሸዋረሩ አይኖች
- ልል ሰውነት ጡንቻ
- ቀጥ/ወጥ የሆነ የመዳፍ መስመር

እያደጉ ሲመጡ የሚከተሉትን ተጨማሪ አካላዊ ምልኽቶችን ሊያሳዩ ይችላል።
- ትንሽ ራስ ቅል ( small head)
- ያንገት ማጠር
- ትንሽ ወይም ያልተለመደ የጆሮ ቅርፅ
- አጭር እና ሰፊ የእጅ መዳፎች
- ቦርጫም ሰውነት

3. ዳወን ሲንድረም ምርመራዎች?
1. ከወሊድ በፊት / በእርግዝና ጊዜ:- የተለያዩ ምርመራዎችን በማድረግ በዕርግዝና ወቅት ፅንሱ ዳወን ሲንድረም እንዳለበት ወይም እንደሌለበት ማረጋገጥ ይቻላል።

2. ከወሊድ በኃላ :- በሚታዩ የአካል ምልክቶች ማወቅ እና በደም ምርመራ ማረጋገጥ ይቻላል።

4. ዳወን ሲንድረም ምን አይነት የአዕምሮ እድገት ውስንነት ችግር ሊያስከትል ይችላል?

በእድገታቸው ወቅት እራሳቸውን ችለው መቀመጥ, መራመድ እና አፍ የሚፈቱበት እድሜ ይዘገያል ሁሉም ሊባል በሚያስችል ደረጃ የዳወን ሲንድረም ተጠቂ ሰዎች የአዕምሮ ዘገምተኝነት (low IQ) ያጋጥማቸዋል ፤ አልፎ አልፎም የስነ-ባህሪ ችግሮች ይኖራቸዋል።

5. የዳወን ሲንድረም ተጓዳኝ የጤና ችግሮች?

ዳወን ሲንድረም ያለበት ሰው የተለያዩ ተጎዳኝ በሆኑ የጤና ችግሮች ሊታመም ይችላል
አነሱም:-
- የልብ
- የደም
- የሰውነት በሽታ ተከላካይ (immune system)
- የስረዐተ ልመት (digestive system)
- ሆርሞን
- የመተንፈሻ አካል
- የአይን እና መስማት
- የቆዳ

ሁሉም ዳወን ሲንድረም ተጠቂዎች ከላይ የተዘረዘሩት በሙሉ ይኖርባቸዋል ማለት ሳይሆን በተለያየ ደረጃ በነዚ ተጎዳኝ የጤና አክሎች ሊጠቁ ይችላሉ ለማለት ነው።

6. እርዳታ ያስፈልጋልቸዋልን? አዎን !

ዳወን ሲንድረም ያለበት ህፃን ቋሚ የህክምና ክትትልና ድጋፍ ይሻል። በተለይ ከላይ የተዘረዘሩት ተጎዳኝ የጤና እክሎችን በየጊዜው ማየትና (screening) ተገቢውን ህክምና ማድረግ ተገቢ ነው።

7.ዳወን ሲንድረም እንዴት ይታከማል?

ዳውን ሲንድረም በመሰረቱ ማከም ባይቻልም አብዛኛወቹ ተጓዳኝ የጤና ችግሮች በህክምና ሊድኑ የሚችሉ ናቸው ለምሳሌ የልብ ችግር በቀዶጥገና (surgery) የአይን ችግር በዐይን መነጵር መታከም ይችላል።

8.ዳወን ሲንድረም የወደፊት ህይወታቸውስ?

ብዙሃኑ የዳወን ሲንድረም ተጠቂዎች ደስተኛና ጥሩ ህይወት መኖር ይችላሉ። ነገርግን አብዛኛውን ጊዜ የቤተሰብን ክትትልና ድጋፉን ይሻሉ።

9. የበለጠ መረጃ ቢያስፈልጎ?

ለማንኛውም ተያያዥነት ላላቸው ጥያቄዎ ከጤና ባለሙያ የሚየገኙት መረጃ ተመራጭ ነው።
በሚቀጥለው ስለ ዳውን ሲንድረም ሌሎች ወላጆች ቢያውቋቸው የምላቸውን ነጥቦች ይዤ እቀርባለሁ። ሀሳብ አስተያየት ብትጨምሩልኝ የጎለበተ ሰነድ ለወላጆች ለማድረስ ይረዳል ብዬ አምናለሁ።

ዶ/ር መስፍን ሰሙንጉስ ፤ የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት
2014 ዓ.ም

ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ:

Ethiopian blend of Medicine, History and Humor.

24/05/2022

Monkeypox Virus Facts
Key facts
• Monkeypox is caused by monkeypox virus, a member of the Orthopoxvirus genus in the family Poxviridae.
• Monkeypox is a viral zoonotic disease that occurs primarily in tropical rainforest areas of Central and West Africa and is occasionally exported to other regions.
• Monkeypox typically presents clinically with fever, rash and swollen lymph nodes and may lead to a range of medical complications.
• Monkeypox is usually a self-limited disease with the symptoms lasting from 2 to 4 weeks. Severe cases can occur. In recent times, the case fatality ratio has been around 3-6%.
• Monkeypox is transmitted to humans through close contact with an infected person or animal, or with material contaminated with the virus.
• Monkeypox virus is transmitted from one person to another by close contact with lesions, body fluids, respiratory droplets and contaminated materials such as bedding.
• The clinical presentation of monkeypox resembles that of smallpox, a related orthopoxvirus infection which was declared eradicated worldwide in 1980. Monkeypox is less contagious than smallpox and causes less severe illness.
• Vaccines used during the smallpox eradication programme also provided protection against monkeypox. Newer vaccines have been developed of which one has been approved for prevention of monkeypox
• An antiviral agent developed for the treatment of smallpox has also been licensed for the treatment of monkeypox.
(Source: WHO)

ሙቀትና ጉዳቶቹየሰሞኑ ሙቀት እንዴት ነው ወገን...? በተለይ ለወትሮም ሙቀት ማይጠፋት ድሬና አካባቢዋ ሰዎች በሙቀቱ ሳቢያ ጉዳት እንደደረሰባቸው ሰምተናል... ለመሆኑ ከሙቀት ጋር ተያይዞ የ...
22/05/2022

ሙቀትና ጉዳቶቹ

የሰሞኑ ሙቀት እንዴት ነው ወገን...? በተለይ ለወትሮም ሙቀት ማይጠፋት ድሬና አካባቢዋ ሰዎች በሙቀቱ ሳቢያ ጉዳት እንደደረሰባቸው ሰምተናል... ለመሆኑ ከሙቀት ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ጉዳቶች ምንድናቸው? መፍትሄውስ?...

የአካባቢ ሙቀት ለሰውነታችን ጠቃሚ መሆኑን ያህል ከመጠን ያለፈ ሙቀት ከሰውነታችን ላይ እክልን ያመጣል። ከሙቀት ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ጉዳቶች ውስጥ የሙቀት ሽፍታ (Heat Rash)፣ ቁርጠተ ሙቀት (heat Cramp)፤ ፍላተ ሙቀት (heat exhaust)፣ የሙቀት ምት ( heat stroke) በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው።

*የሙቀት ሽፍታ (Heat Rash)*፡ የላብ አመንጪ እጢ ውስጥ ላብ በብዛት ሲከማች የሚከሰት ሲሆን ቀያይ የሆነ ሽፍታ በቆዳ ላይ ይታያል።

መፍትሄ፡ 👇👇👇
• ቀለል ያለና ስስ ልብስ መልበስ
• ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ
• በረዶ በጨርቅ በመሸፈን ሽፍታው ላይ ያስቀምጡትና ያቀዝቅዙት (20 ደቂቃ)፤
• ሽፍታው ማከክ ወይም ማሸት አይመከርም፤
• ሽፍታው በራሱ በቀናት ውስጥ ይረግፋል፤ ከልጠፋ ግን ሐኪም ያማክሩ።

*ቁርጠተ ሙቀት (heat Cramp)*፡ በሞቃት ስፍራ ላይ ከባድ አካላዊ እንቅስቃሴ ካደረን በኃላ ጡንቻዎች ላይ ህመምና መኮማተር ሲከሰት ሲሆን ይህም የሚከሰተው የሰውነት ውሃና ቅመሞች በእንቅስቃሴው ምክንያት ሲቀንስ ነው።

መፍትሄ፡ 👇👇👇
• እረፍት መውሰድና ሰውነትን ማቀዝቀዝ
• ውሃ በደንብ መጠጣት እንዲሁም ቅመሞች (ሶዲየም...) የያዙ ፈሳሽ መውሰድ
• ህመምና መኮማተር ያለውን ቦታ ቀስ እያሉ ማፍታታት
• ህመምና መኮማተር ለሰዐታት የሚቆይ ከሆነ ሐኪም ያማክሩ።

*ፍላተ ሙቀት (heat exhaust)*፡ ይህ የሰውነታችን ሙቀት በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨምርና ተያይዞም የሰውነት ውሃና ቅመሞች ሲቀንስ የሚከሰት ሆኖ፤ ሰውነት ለከፍተኛ ሙቀት ሲጋለጥ ይከሰታል። ምልክቱም ማዞር፣ ድካም ድካም ማለት፣ የሽንት መጥቆር፣ ራስ ምታት፣ ማስመለስ፣ የልብ ምት መጨመር ይጠቀሳሉ።

መፍትሄ፡👇👇👇
• ከሞቃት ስፍራ በአፋጣኝ መውጣት፣ በቤት ውስጥ ከሆነ ኤሲ፣ ፋን መጠቀም፤
• ውሃ በደንብ መጠጣት እንዲሁም ቅመሞች (ሶዲየም...) የያዙ ፈሳሽ መውሰድ
• ስስ ልብስ መልበስ
• ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ
• በ10 ደቂቃ ውስጥ ለውጥ ከሌለው ወደ አንቡላንስ ደውሎ እርዳታን መጠየቅ ወይም ወደ ህክምና መውሰድ

*የሙቀት ምት ( heat stroke)*፡ ይህ እጅግ አደገኛ የሆነ የሙቀት ጉዳት ሲሆን እንደ ፍላተ ሙቀት (heat exhaust) የሰውነታችን ሙቀት በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨምርና ተያይዞም የሰውነት ውሃና ቅመሞች ሲቀንስ የሚከሰት ነው። ሰውነታችን በሙቀቱ የተነሳ የአንጎልና ሌሎች ህዋሳት ቋሚ ጉዳት ይደርስበታል። ምልክቶቹም ማዞር፣ ድካም ድካም ማለት፣ የሽንት መጥቆር፣ ራስ ምታት፣ ማስመለስ፣ የልብ ምት፣ ራስን መሳት፣ ቶሎ ቶሎ መተንፈስ ናቸው።

መፍትሄ፡👇👇👇
• ወደ አንቡላንስ በፍጥተት ደውለው እርዳታን ይጥሩ፤
• ተጎጂውን በውሃ ገንዳ ውስጥ ማቀዝቀዝ፤
• ውጪ ላይ ከሆነ በውሃ ቱቦ በደንብ ማራስ፤
• ፋን፣ ኤሲ አጠገብ ማስቀመጥ፤
• በጨርቅ የተሸፈነ በረዶ ብብት ስር አንገት ስር ማስቀመጥና ማቀዝቀዝ፤

ዶ/ር ናታን የድንገተኛና ጽኑ ህክምና ስፔሻሊስት
የሀኪም ቴሌግራም

እርሶ ፣ ቤተሰቦ ወይንም ደግሞ እሚያቁት ወዳጅ ዘመዶ የአይን ህክምና ቦታ ሄደዉ የአይን መድረቅ አለብዎ ፤ ይህንና ያንን ያድርጉ ተብለዉ ይሆናል። ለመሆኑ የአይን መድረቅ ምንድነው? በምንስ ...
18/04/2022

እርሶ ፣ ቤተሰቦ ወይንም ደግሞ እሚያቁት ወዳጅ ዘመዶ የአይን ህክምና ቦታ ሄደዉ የአይን መድረቅ አለብዎ ፤ ይህንና ያንን ያድርጉ ተብለዉ ይሆናል።

ለመሆኑ የአይን መድረቅ ምንድነው? በምንስ ይመጣል? መከላከያዉና ህክምናዉስ ምንድነዉ? ስለሚሉት ነገሮች በትንሹ ጀባ እንበላችሁ።

ከሳይንሳዊ ትርጓሜዉ ስንነሳ የአይን መደረቅ ማለት እንባችን በተገቢው መጠንና ስሪት አለመመንጨት ወይንም ደግሞ ከመነጨ በኋላ የዉጨኛው የአይን ክፍላችንን አረስርሶ ተረጋግቶ አለመቆይትና እነዚህን ተከትሎ እሚፈጠር የአይን ምቾት ማጣት ፣ የእይታ መረበሽና የዉጨኛዉ የአይን ሽፋን መቁሰልን ያካተተ የአይን ህመም ነዉ።

ስንት አይነት የአይን መደረቅ አለ?
በአጠቃላይ ስንመለከት ሁለት አይነቶች ሲኖሩን

1. ዉሀማዉ የእንባችን ክፍል በተገቢዉ መጠን አለመመንጨት እና
2. እንባችን ከሚገባው መጠን በላይ መትነን
3. ከላይ ያሉት የሁለቱን ያጣመረ**

ምልክቶቹ ምንድን ናቸዉ?
አይናችን
* ምቾት ማጣት፣ የመቆጥቆጥና የማቃጠል ስሜት
* መቅላት
* መቆርቆር
* ብርሀን መፍራት
* የእይታ መደብዘዝና መዳከም
* ከተገቢዉ በላይ ቶሎ ቶሎ መጨፈንና ማልቀስ
* Mucus ያዘለ ፍሳሽ የአይናችን ጥግ ላይ መኖር

ምክንያቶቹ ምን ሊሆኑ ይችላሉ?

* በተለያዩ ምክንያቶች የእንባ እጢ ላይ በሚደረስ ጉዳት ሳቢያ የሚመነጭ የእንባ መጠን መቀነስ
* የእንባ እጢዎች እንባ ማስተላለፊያ ትቧዎች መዘጋት
* Sjogren syndrome

* የነርቯች በተገቢዉ ሁናቴ አለመስራት (refex block due to contact lens wear, laser eye surgery or trauma to the nerve itself)

* ለተለያዩ ህመሞች እመንወስዳቸዉ መድሀኒቶች (systemic medication) (antihistamines, decongestant, hormon replacement therapy, antidepressant....)

* ለእንባችን መሸፈኛ እሚያገለግለውን ዘይታማ ክፍል እሚያመነጩ እጢዎች መዘጋትና እሚያመነጩት መጠን መቀነስ
* የአይን ቆብ ችግሮችና ዝቅተኛ የሆነ የመጨፈን መጠን

* የVitamin A እጥረት
* ለረጅም ገዜ ማቆያ ኬሚካል(preservative) ያላቸዉ ጠብታዎች
* Contact lens ማድረግ

ከነዚህ ምክንያቶች በተጨማሪነት የአካባቢዎ ሁኔታ እሚያደርሰዉ ተፅዕኖም አለ። እንደምሳሌ
* ለረጅም ሰዓት ማንበብ እና መኪና ማሽከርከር
* ንፋሳማና ዝቅተኛ እርጥበት አዘል የአይር ሁኔታ
* እርጅና
* ሲጃራ ማጤስ ወይንም እሚያጤስ ሰው አካባቢዮ ላይ መኖር... እንደምክንያት ይጠቀሳሉ።

መቼ ሀኪሞትን ያማክሩ?

ከላይ የተገለፁት ምልክቶች ካለዎት አቅራቢያዎ ወዳለ የአይን ህክምና አገልግሎት ሰጪ ክፍል በመሄድ አይንዎን ቢታዩ ይመከራል።

ህክምናው ምንድን ነዉ?

የአይን መድረቅ ህክምና ታካሚዎች እንዳሉበት የበሽታዉ ደረጃ እሚወሰን ሲሆን በአጣቃላይ ግን ህክምናው ቀጥሎ ያሉትን ነገሮች ያጠቃልላል

1. ታካሚዎችን ስለበሽታዉ ባህሪ ፣ ዘላቂነት (chronic) ና ማድረግ ስለሚገበቸዉ ጥንቃቄ ማስተማር

2. የእንባ እጢዎች እንባ እንዲመነጩ ማበረታታት፣ መተካትና ማቆየት

3. የአይን መቁሰልን መቆጣጠርና ማከም
4. የአይን ቆብ ችግሮችን ተገቢዉን ህክምና መስጠት

ታካሚዎች ማድረግ ያለባቸዉ ጥንቃቄ

* እየወሰዱ ያሉትን ማንኛዉንም መድሀኒቶች ለአይን ሀኪሞ ያሳዩ
* ሲጃራ እሚያጤሱ ከሆነ ያቁሙ
* ኮምፒውተር ና ስልክ ሲጠቀሙ የብርሀን መጠኑን ይቀንሱ
* በሚያነቡበት ጊዜ በየመሀሉ እረፍት ይውሰዱ
* ሲያነቡ ፣ ኮምፒውተር ና ስልክ ሲጠቀሙ ቶሎ ቶሎ መጨፈኖን አይዘንጉ
* አካባቢዎት ደረቅ እና ንፋሳማ ከሆን መቀየርን ያስቡ።

ከሚያባብሱ ነገሮች ለምሳሌ ceiling fan ካለ ያስወግዱ።
* ከቤት ዉጪ በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ መነፀር መጠቀምን ይልመዱ
* የአይኖትን ንፁህና መጠበቅ ፈፅሞ አይዘንጉ።

ዶ/ር በእምነት ተረዳ ፤ የአይን ህክምና ስፔሻሊስት
ለተጨማሪ የህክምና መረጃዎች በቴሌግራም ያግኙን:

27/03/2022
26/02/2022

📌Asthenopia📌
Eyestrain
Subjective symptoms of
ocular fatigue,
discomfort, lacrimation,
and headaches
arising from the use of eyes.
Weakness or tiring of eyes accompanied by pain, headache,
blurry vision,
sensitivity to light or inability to keep the eyes open.

📌Etiology
Accommodative asthenopia: strain of ciliary muscle and refractive error.
This is probably the most common form of asthenopia seen in uncorrected presbyopic and pre-presbyopic patients with hyperopia as well as in myopic patients that were overminused prescriptions

📌Photogenous asthenopia: excessive or improper illumination.
📌Muscular asthenopia: due to imbalance of the extraocular muscles
📌Nervous asthenopia: due to functional or organic nervous disease, commonly seen in anxiety

🔑Symptoms🔑
Pain in and around eyes
Headache, usually aggravated by use of eyes for closework
Fatigue
Vertigo
Reflex symptoms as nausea,
twitching of facial muscles,
migraine.

📌Treatment📌
Treatment of the underlying cause is first line, therefore an eye exam is warranted with glasses prescription as necessary,
correction of strabismus and artificial tears,
lid hygiene and
warm compresses for dry eyes.

📌By far, the most important component of the management of this condition consists in prescribing the appropriate glasses especially in hyperopic patients, including treatment of presbyopia.

📌Cycloplegia is indicated in patients under the age of 30 years to diagnose the entire amount of hyperopia as well as to prevent overminusing in myopic patients.

📌Avoiding prolonged use of computer devices (more than 2 hours) and short brakes for eye rest helps relieve the symptoms. Analgesic drugs may also be prescribed for this condition.

Post credits EyeWiki

Address

Asella

Telephone

+251920851464

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr hirpo teno clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Dr hirpo teno clinic:

Share

Category