Sidama Today

Sidama Today Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sidama Today, Astrologist & Psychic, Hawassa, Awassa.

አዲስ ፊልም!!  #በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዳንቺሌ የተሰኘ የሲዳሙ አፎ  ፊልም ቅዳሜ ጥር 17/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8 ፡ 00 ሰዓት በሲዳማ ባህል አዳራሽ በድምቀት ይመረቃል።  #የመግቢያ ...
22/01/2025

አዲስ ፊልም!!

#በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዳንቺሌ የተሰኘ የሲዳሙ አፎ ፊልም ቅዳሜ ጥር 17/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8 ፡ 00 ሰዓት በሲዳማ ባህል አዳራሽ በድምቀት ይመረቃል።

#የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ብቻ

የትኬት ሽያጭ ቦታ፦
1. ሲዳማ ባህል አዳራሽ
2. አቶቴ ዋርካ
3. ሜምቦ ሰፈር ሚኪታ ካፌ

25/07/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Abera Love, Moges Tukuka, Tilahun Sulamo, Altamo Dikaso, Alemu Awaje, Memiru Egiso, Mathewos Daniel, Piter Wansamo Waqayo, Laalego Bariiso, Sanbato Sarmiso, Eyasu Kafale, Sidama Press Press, Abush Kayimo, Mekonen Shoe, Adisu Gimbo Yambo

☝☝Prominent Sidama Artists 😍😍  Shumulo Shunde & Honorary Dr Adunya Dumo‼️
05/03/2024

☝☝
Prominent Sidama Artists 😍😍
Shumulo Shunde & Honorary Dr Adunya Dumo‼️

26/02/2024

Gana Maganu Loosanna Dhagge La'neemmo.
Gana Halaalu Dhoosanna Wore Anfeemmo‼️

16/01/2024

Hashsha keerunni gashshoottonkehu, konne barrano keerunni hosiisinke huuccattonke 0macciishshi... Ameenn‼️

የወፏ ምክርአንድ ሰው አንዲት በጣም ቆንጆ ወፍ በመዳፉ ውስጥ ይዞ ጨምቆ ሊገድላት ሲል ከመሞቷ በፊት አንድ ወይም ሁለት ቃላት ትናገር ዘንድ እንዲፈቅድላት ጠየቀችው፡፡እንዲህም አለች “እባክህ...
30/03/2023

የወፏ ምክር
አንድ ሰው አንዲት በጣም ቆንጆ ወፍ በመዳፉ ውስጥ ይዞ ጨምቆ ሊገድላት ሲል ከመሞቷ በፊት አንድ ወይም ሁለት ቃላት ትናገር ዘንድ እንዲፈቅድላት ጠየቀችው፡፡
እንዲህም አለች “እባክህ አትግደለኝ፡፡ ሶስት ጠቃሚ ምክሮችን እሰጥሃለሁ፡፡ የመጀመሪያው ምክር፤ በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ፡፡ ሁለተኛው ምክር፤ ስለሆነው ነገር ሁሉ አትቆጭ፡፡” ካለችው በኋላ ዝም አለች፡፡
ሶስተኛውንም ምክር ትነግረው ዘንድ ሲጠይቃት “ሶስተኛው ምክር ለልጆችህና ለልጅ ልጆችህ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ካለቀከኝ አልነግርህም፡፡” አለችው፡፡
በዚህ ጊዜ ሰውየው ሶስተኛውን ምክር ለመስማት በጣም ጓጉቶ ስለነበረ ወፏን ሲለቃት ከአንድ ዛፍ ላይ በርራ ወጥታ “ምንድን ነበር ያልኩህ? ታስታውሳለህ?” ብላ ጠየቀችው፡፡ እርሱም “በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ ነው ያልሺኝ፡፡” አላት፡፡
“ሁለተኛውስ?”
“ስላለፈው ነገር ሁሉ አትቆጭ፡፡”
“አዎ፡፡ ነገር ግን የነገርኩህን ነገር አልተቀበልክም፡፡ ባትለቀኝ ኖሮ ከሆዴ ውስጥ ለልጅ ልጆችህ የሚሆን ወርቅ ታገኝ ነበር፡፡ ይኸው ነው፡፡” አለችው፡፡
ሰውየው “ሶስተኛውስ ታዲያ?” አላት፡፡
እሷም “ሶስተኛው የሁለተኛው ምክር ድጋሚ ነው፡፡ ስላጣኸው ነገር አትቆጭ፡፡ ይኸው ነው፡፡ ደህና ሁን፡፡ ምክሬንም ባለመቀበልህ በድህነት ትኖራለህ፡፡” አለችው፡፡

Address

Hawassa
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sidama Today posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram