ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስየአዕምሮ ህክምናና የማማከር አገልግሎት/Zetseat Mental Health Service

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስየአዕምሮ ህክምናና የማማከር አገልግሎት/Zetseat Mental Health Service

ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስየአዕምሮ ህክምናና የማማከር አገልግሎት/Zetseat Mental Health Service Mental health Service

ውድ የዘፀአት ቤተሰቦች  እንኳን ለ 2016 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼አዲሱ ዓመት የሰላም: የጤናና የበረከት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓ...
11/09/2023

ውድ የዘፀአት ቤተሰቦች እንኳን ለ 2016 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
አዲሱ ዓመት የሰላም: የጤናና የበረከት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ የአእምሮ ሕክምናና ማማከር አገልግሎት

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼በአዲሱ ዓመት ስለአእምሮዎ ጤና ምን አስበዋል???🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ የአእምሮ ሕክምናና የማማከር አገልግሎት በማንኛውም ከአእምሮ ጤና ጋር ለ...
06/09/2023

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
በአዲሱ ዓመት ስለአእምሮዎ ጤና ምን አስበዋል???
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ የአእምሮ ሕክምናና የማማከር አገልግሎት በማንኛውም ከአእምሮ ጤና ጋር ለተያያዙ ችግሮች የምርመራ: የህክምናና የክትትል አገልግሎት አንዲሁም በተለያዩ በስነ-ልቦና ጉዳዮችና የሕይወት ተግዳሮቶች ላይ የማማከር አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል::

👉የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

✅️ የድብርት
✅️ የእንቅልፍ ችግር
✅️ የጭንቀት
✅️ ውጥረት
✅️ ራስን የመጉዳት እክል
✅️ የቅድመ ወሊድ ድባቴ ሕክምና
✅️ የድህረ ወሊድ ድባቴ
✅️ ሱስ እና ተያያዥ ችግሮች እንዲሁም ሌሎች የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና እክሎች ላይ የህክምናና የማማከር አገልግሎት እንስጣለን
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
👉 በተጨማሪም
➡️ የቅድመ ጋብቻ ምክር አገልግሎት
➡️ የጋብቻ ምክር አገልግሎት
➡️ በማህበራዊ ጉዳዮች, በትምህርት እና በሥራ ጉዳዮች ላይ የማማከር አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን
➡️ ለድርጅቶች እና ለግለሰቦች የተለያዩ ስልጠናዎችን እንሰጣለን
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሚስጥር መጠበቅ ሙያዊ ግዴታችን ስለሆነ ሃሳብ እንዳይገባዎ!
=================================
ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ የአእምሮ ሕክምናና የማማከር አገልግሎት
አድራሻ 👉 ሐዋሳ ከቲቲሲ ወደ ሪፈራል በሚወስደው መንገድ ላይ ሜምቦ ጫፍ ኮሜሳ ህንፃ አንደኛ ፎቅ
👇
ቀጠሮ ለማስያዝና ለበለጠ መረጃ
📞 0943007007
📞 0926389589
📞 0713142213
=================================
ማህበራዊ ገፆቻችን ይቀላቀሉ 👇
ቴሌግራ👇
https://t.me/zetseat1914
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/zetseat19?mibextid=ZbWKwL

ቀጠሮ ለመያዝ 0943007007
26/08/2023

ቀጠሮ ለመያዝ 0943007007

It's okay
22/08/2023

It's okay

01/08/2023

Check out zetseat-kenean's video.

ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ተቸግረዋል? ወደ ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ የአእምሮ ሕክምናና ማማከር አገልግሎት ዛሬውኑ በመምጣት እርዳታ ያግኙ::ለቀጠሮና ለማንኛውም ጥያቄዎ በ📞 0943007007📞 07...
01/08/2023

ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ተቸግረዋል? ወደ ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ የአእምሮ ሕክምናና ማማከር አገልግሎት ዛሬውኑ በመምጣት እርዳታ ያግኙ::
ለቀጠሮና ለማንኛውም ጥያቄዎ በ
📞 0943007007
📞 0713142213
📞 0926389589 ላይ ይደውሉ!

አድራሻ 👉 ሐዋሳ ከ ቲቲሲ ወደ ሪፈራል በሚወስደው መንገድ ሜምቦ ጫፍ ኮሜሳ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ
=================================
ጤናማ አእምሮ: ጤናማ አስተሳሰብ: ጤናማ ሕይወት!
ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ የአእምሮ ሕክምናና ማማከር አገልግሎት
=================================

ማህበራዊ ገፆቻችን ይቀላቀሉ 👇
ቴሌግራ👇
https://t.me/zetseat1914
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/zetseat19?mibextid=ZbWKwL

ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ የአእምሮ ሕክምናና ማማከር አገልግሎት =================================የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 👉 የጭንቀት ሕክምና 👉 የድብርት ሕክምና👉 የእንቅልፍ...
25/07/2023

ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ የአእምሮ ሕክምናና ማማከር አገልግሎት
=================================
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
👉 የጭንቀት ሕክምና
👉 የድብርት ሕክምና
👉 የእንቅልፍ ችግር ሕክምና
👉 የማይግሬን ራስ ምታት ሕክምና
👉 የቅድመ ወሊድ ድባቴ ሕክምና
👉 የድህረ ወሊድ ድባቴ ሕክምና እንዲሁም ሌሎች የአእምሮ ሕክምናና ማማከር አገልግሎቶችን እንሰጣለን
✅️ ከዚህ በተጨማሪ የቤት ለቤት የአእምሮ ሕክምናና ክትትል አገልግሎት እንሰጣለን
=================================
ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ
አድራሻችን:- ሐዋሳ ከቲቲሲ ወደ ሪፈራል በሚወስደው መንገድ ላይ ሜምቦ ጫፍ ኮሜሳ ህንፃ አንደኛ ፎቅ
ቀጠሮ ለመያዝና ለተጨማሪ መረጃ
📞 0943007007
📞 0926389589
📞 0713142213
ላይ ይደውሉ
ማህበራዊ ገፆቻችን ይቀላቀሉ 👇
ቴሌግራ👇
https://t.me/zetseat1914
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/zetseat19?mibextid=ZbWKwL

ምዝገባ ሐምሌ 14 ላይ ያበቃል! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ልጆችዎን ያስመዝግቡ::===============================በክረምቱ የልጆችዎ አስተሳሰብ ላይ ምን ለመስራት አስ...
14/07/2023

ምዝገባ ሐምሌ 14 ላይ ያበቃል! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ልጆችዎን ያስመዝግቡ::
===============================
በክረምቱ የልጆችዎ አስተሳሰብ ላይ ምን ለመስራት አስበዋል? በዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ ልዩ የሆነ የታዳጊ ልጆች ስልጠና ተዘጋጅቷል::
እድሜያቸው ከ 13-17 ዓመት ላሉ ታዳጊዎች ብቻ::
=================================
✅️ ምዝገባ ሐምሌ 14 ያበቃል
✅️ ስልጠናው ሐምሌ 17 ይጀምራል
✅️ የስልጠና ቦታ ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ ቲቲሲ ሜምቦ ጫፍ ኮሜሳ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ
✅️ ለምዝገባና ለበለጠ መረጃ
0926389589
0943007007
0713142213 ላይ ይደውሉ
=================================

ማህበራዊ ገፆቻችን ይቀላቀሉ 👇
ቴሌግራ👇
https://t.me/zetseat1914
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/zetseat19?mibextid=ZbWKwL

ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች:ሚስጥሮ ተጠብቆ:በወረፋ ሳይንገላቱ የአእምሮ ሕክምናና የምክር አገልግሎት የሚያገኙበት ቦታ 👉ሀዋሳ(Hawassa)=================================ዘፀአ...
13/07/2023

ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች:ሚስጥሮ ተጠብቆ:በወረፋ ሳይንገላቱ የአእምሮ ሕክምናና የምክር አገልግሎት የሚያገኙበት ቦታ 👉
ሀዋሳ(Hawassa)
=================================
ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ የአእምሮ ሕክምናና የማማከር አገልግሎት
=================================
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
👉 የጭንቀት ሕክምና
👉 የድብርት ሕክምና
👉 የእንቅልፍ ችግር ሕክምና
👉 የማይግሬን ራስ ምታት ሕክምና
👉 የቅድመ ወሊድ ድባቴ ሕክምና
👉 የድህረ ወሊድ ድባቴ ሕክምና እንዲሁም ሌሎች የአእምሮ ሕክምናና ማማከር አገልግሎቶችን እንሰጣለን
✅️ ከዚህ በተጨማሪ የቤት ለቤት የአእምሮ ሕክምናና ክትትል አገልግሎት እንሰጣለን

ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ
አድራሻ 👉 ሐዋሳ ከቲቲሲ ወደ ሪፈራል በሚወስደው መንገድ ላይ ሜምቦ ጫፍ ኮሜሳ ህንፃ አንደኛ ፎቅ
ቀጠሮ ለማስያዝና ለበለጠ መረጃ
📞 0943007007
📞 0926389589
📞 0713142213
=================================

ማህበራዊ ገፆቻችን ይቀላቀሉ 👇
ቴሌግራ👇
https://t.me/zetseat1914
ፌስቡክ 👇
https://www.facebook.com/zetseat19?mibextid=ZbWKwL

በክረምቱ የልጆችዎ አስተሳሰብ ላይ ምን ለመስራት አስበዋል? በዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ ልዩ የሆነ  የታዳጊ ልጆች ስልጠና ተዘጋጅቷል::እድሜያቸው ከ 13-17 ዓመት ላሉ ታዳጊዎች ብቻ::=====...
12/07/2023

በክረምቱ የልጆችዎ አስተሳሰብ ላይ ምን ለመስራት አስበዋል? በዘፀአት ሜዲካል ኦፊስ ልዩ የሆነ የታዳጊ ልጆች ስልጠና ተዘጋጅቷል::
እድሜያቸው ከ 13-17 ዓመት ላሉ ታዳጊዎች ብቻ::
=================================
ስልጠናው ሐምሌ 17 ይጀምራል::
ለምዝገባና ለበለጠ መረጃ
0926389589
0943007007
0713142213 ላይ ይደውሉ

08/07/2023
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች  እንኳን ለዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
27/06/2023

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

Address

TTC
Awassa

Telephone

+251943007007

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስየአዕምሮ ህክምናና የማማከር አገልግሎት/Zetseat Mental Health Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to ዘፀአት ሜዲካል ኦፊስየአዕምሮ ህክምናና የማማከር አገልግሎት/Zetseat Mental Health Service:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram