Adege abirham

Adege abirham Kuni diri bushahona, afidhinoonni yanna baalate giddo dancha looso loosse. Efesooni Sokka 5:16

Romans 12 (KJV) - ሮሜ9: Let love be without dissimulation. Abhor that which is evil; cleave to that which is good.
13/09/2024

Romans 12 (KJV) - ሮሜ
9: Let love be without dissimulation. Abhor that which is evil; cleave to that which is good.

❝በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።❞  2 ዜና...
26/07/2024

❝በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።❞
2 ዜና 7: 14

ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።  መዝሙር 121: 2
08/05/2024

ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
መዝሙር 121: 2

26/09/2023

Manchi beetti duucha dancha giddo mitte busha kule ba'anno kaaliiqi kayiinni duucha busha giddo mitte dancha lae gatisanno
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ ወር በተመሳሳይ ጊዜ ይሰጣል :- ትምህርት ሚኒስቴር 200, 000  ተመራቂ ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሏል.....................................
09/12/2022

መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ ወር በተመሳሳይ ጊዜ ይሰጣል :- ትምህርት ሚኒስቴር

200, 000 ተመራቂ ተማሪዎች ፈተናውን ይወስዳሉ ተብሏል..............................................................................

ህዳር 30/1015ዓም . (ትምህርት ሚኒስቴር) መውጫ ፈተና በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ለሚገኙ ተመራቂ ተማሪዎች በአንድ ጊዜ እንደሚሰጥ የከፍተኛ ትምህርት የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ገልጸዋል ።

መሪ ስራ አስፈጻሚው ኤባ ሚጀና ( ዶ/ር ) በጉዳዩ ዙሪያ በተዘጋጀ አውደጥናት ላይ እንደገለጹት መውጫ ፈተና በመጪው ሰኔ ወር ለሁሉም ቅድመ መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች በአንድ ጊዜ ይሰጣል።

የመጀመሪያው ፈተና በሰኔ ወር ከተሰጠ በኋላ ቀጣዩ የመውጫ ፈተና ከ6 ወራት በኋላ እንደሚሰጥም ዶክተር ኤባ አስረድተዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ዴስክ ኃላፊ አቶ ሰይድ መሀመድ በበኩላቸው ፈተናውን ለ200, 000 የመንግስትና የግል ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።

ፈተናው ለሁሉም ተማሪዎች በኦንላይን እንደሚሰጥ የጠቀሱት አቶ ሰይድ ይህም የፈተና ስርቆትን ለመከላከል የተሻለ አማራጭ በመሆኑ ነው ብለዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱም ሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናው በተመሳሳይ ጊዜ በኦንላይን እንደሚሰጥ አውቀው ከወዲሁ ዝግጅት እንዲያደርጉም አቶ ሰይድ አሳስበዋል።

በመውጫ ፈተና ብቃትና የፈተና ኮርሶች ልየታና የተገቢነት ማረጋገጥ ዙሪያ በተዘጋጀው አውደጥናት ከሁሉም ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ ጉዳዩ የሚመለከታቸው መምህራን ተሳታፊ ሆነዋል።

..... Rip ..🙊🙊ኃዘን🙆🙆 Wedelichu  Beqele Yume  ilaa'matennino shiimaaho Tenne Kalqenni Rewootenni Baxxasini Lowo dadilli Ma...
05/12/2022

..... Rip ..🙊🙊ኃዘን🙆🙆
Wedelichu Beqele Yume
ilaa'matennino shiimaaho Tenne Kalqenni Rewootenni Baxxasini Lowo dadilli Macciishaminohano ikkirono,hanafinou wongeella cu'mire heere Soqqamanni keeshshino annisiwa ayiirrinyunni Gamba yiino.wedeelichu Beqele Yumehu Mamooteno Dihambeemmohe,Duuchcha woyite Wodaninke Giddo heeratto Maganu qiiniteseni worohe maatekirano baaxilanokiranna jaallakirra maganu shesho oossa!! .

05/12/2022

“ንግሥተ ዓዜብ በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥታ ትፈርድበታለች፤ የሰሎሞንን ጥበብ ለመስማት ከምድር ዳር መጥታለችና፥ እነሆም፥ ከሰሎሞን የሚበልጥ ከዚህ አለ።”
— ማቴዎስ 12፥42
“በውኑ ጥበብ አትጮኽምን? ማስተዋልስ ድምፅዋን አትሰጥምን?”
— ምሳሌ 8፥1 -32

አመሰግናለሁ ፣እግዚአብሔር አምላክ ንጉሥ ነዉና ሁሉን ይሁን ያለ ዉብ አሮጌ የስራው እርሱ ነዉና ብቻውን የሚኖር በታላቅ ብርሃን ሰው በማይቀርበዉ የፋጥረት መስረት ተቆጣጣሪ  ሁለ በእጁ ነው።
23/11/2022

አመሰግናለሁ ፣እግዚአብሔር አምላክ ንጉሥ ነዉና ሁሉን ይሁን ያለ ዉብ አሮጌ የስራው እርሱ ነዉና ብቻውን የሚኖር በታላቅ ብርሃን ሰው በማይቀርበዉ የፋጥረት መስረት ተቆጣጣሪ ሁለ በእጁ ነው።

Dancha Duduwo kultannori sonkikkinni hiitto assite kula dandiitanno? Qullaawu Maxaafira, «Dancha duduwo massitannori lek...
06/11/2022

Dancha Duduwo kultannori sonkikkinni hiitto assite kula dandiitanno? Qullaawu Maxaafira, «Dancha duduwo massitannori lekka hiitto biiffinote!» yine borreessinoonni.
Roomu Sokka 10:1515 መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ?
18 ዳሩ ግን፡— ባይሰሙ ነው ወይ? እላለሁ። በእውነት፡— ድምፃቸው በምድር ሁሉ ላይ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ።

ሩሲያ፤ የሰላም ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና መሰረት እንደሚጥል አስታወቀች!!ሩሲያ የፌደራል መንግስትና ሕወሓት የተፈራረሙት የሰላም ስምምነት ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና መሰረት እን...
04/11/2022

ሩሲያ፤ የሰላም ስምምነቱ ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና መሰረት እንደሚጥል አስታወቀች!!

ሩሲያ የፌደራል መንግስትና ሕወሓት የተፈራረሙት የሰላም ስምምነት ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና መሰረት እንደሚጥል ገለጸች።

በአዲስ አበባ የሩሲያ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ ስምምነቱ ኢትዮጵያውያን እርቅ እንዲፈጥሩ ወሳኝ ሚና ይኖረዋልም ብሏል። መግለጫው በፌደራል መንግስትና ሕወሓት መካከል የተፈረመው ስምምነት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋምና ኢትዮጵያውያን ሰላማቸውን አረጋጥጠው ወደ ብልጽግና እንዲጓዙ ጠንካራ መሰረት የሚጥል እንደሆነ አመልክቷል።

የተመድ ዋና ጸሃፊ ጉተሬዝ የሰላም ስምምነቱን አደነቁ!!የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በኢትዮጵያ መንግስትና ህወሓት መካከል የተደረሰውን ስምምነት አደነቁ፡፡ ዋና ...
04/11/2022

የተመድ ዋና ጸሃፊ ጉተሬዝ የሰላም ስምምነቱን አደነቁ!!

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በኢትዮጵያ መንግስትና ህወሓት መካከል የተደረሰውን ስምምነት አደነቁ፡፡

ዋና ጸሃፊው ስምምነቱን አስመልክተው በሰጡተ መግለጫ በኢትዮጵያ መንግስትና በህወሓት መካከል ጦርነቱን በዘላቂነት በማቆም የሰላም ስምምነት መፈራረማቸውን በደስታ እንቀበለዋለን ብለዋል። ስምምነቱ የበርካታ ኢትዮጵያውያን ህይወትና ለሁለት አመታት ያስቆጠረውን ግጭት ለማስቆም ወሳኝ የመጀመሪያ እርምጃ ነውም ብለዋል።

ዋና ጸሃፊው ስምምነቱን መላው ኢትዮጵያውያንና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲደግፈውም ጥሪ አቅርበዋል።አክለውም በሁለቱም ወገኖች ለተደረሰው ስምምነት የተቀመጡ ድንጋጌዎች ተፈፃሚነት ድጋፍ እንደሚያደርጉም ቃል ገብተዋል፡፡

Address

Awassa
O@AAA.DAAYE

Telephone

+251988996633

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adege abirham posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram