ይበቃል

ይበቃል Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ይበቃል, Doctor, Bahir Dar.

09/08/2023

FANO !!!

12/08/2022

ለአማራ መሠረታዊ የሆኑ ነገሮች
የፍጥነት መንገድ
ከአዲስ አበባ - ደብረማርቆስ - ባህርዳር በምዕራፍ አንድ
ከአዲስ አበባ - ደብረ ብርሃን -ደሴ በምዕራፍ ሁለት
ከባህር ዳር - ጎንደር በምዕራፍ ሦስት
ከደሴ - ወልዲያ- ደብረ ታቦር በምዕራፍ አራት
ለአማራ ህዝብ በጣም አስፈላጊ ናቸው ።
መሠራት አለበት!

22/07/2022

መተከል
ወልቃይት
ራያ
ቀይ መስመራችን ናቸው።
ማንም ቢሆን በነዚህ መደራደር የለበትም ፤
ሰውም አማራ ነው መሬቱም የአማራ ነው !!!!

20/07/2022

በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎች እና ሀላፊዎች በትኩረት መስራት ይጠበቅባቸዋል ።
በአማራ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ሳብስቴሽን /substation / የሌላቸው ትልልቅ ከተሞች ፦
- ደብረ ታቦር
- ወልዲያ
- ደሴ
- ደባርቅ
- ላሊበላ
- ቆቦ
- ፍኖተ ሰላም
- እንጅባራ
- መካነ ሰላም
- ሸዋ ሮቢት
- ከሚሴ
- ወረታ
- ጭልጋ
- ሰቆጣ
ዋና ዋናዎቹ ናቸው ። የዘነጋሁት ይኖራል ጨምሩበት !

23/06/2022

አማራ ልብስ መልበስ ባስተማረው ፤ እንጀራ ጋግሮ መብላትን ባስተማረው ፤ ከጫካ አውጥቶ ሰው ባደረገው ፤ እንደ ሰው ማሰብ እንዲችል ባደረገው ፤ ከእንስሳነት ወደ ሰውነት እንዲቀየር ባደረገው በአጠቃላይ ሰው ሰው እንዲሸት ባደረገው ዛሬ ተነስቶ አማራ ላይ ጣቱን ይቀስራል ። ታገሰ ጫፎ በቅርብ ቀን እናሳይሀለን አንተ ደደብ !

22/06/2022

ናዕት !

06/05/2022

በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጉዳይ !
አማራ አልተወከለም ፤ ይህ መታወቅ አለበት ።
ማነን ይዞ ነው ሀገራዊ ምክክር የሚደረገው ?
አካታች የሚባለውስ እነማነን አካቶ የያዘ ነው?
አማራን ወክለው የተሳተፉት እነማን ናቸው ?
ከዚህ በፊትም እኮ አማራን ወክሎ የተሳተፈ ስላልነበረ ነው ይህ ውሉ ግፍ በአማራ ላይ የሚደርሰው !

24/04/2022

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !

22/04/2022

ለመላው ለክርስቲያን ኦርቶዶክስ ኃይማኖት ተከታዮች
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩን ላሳየበት እና ለሰው ልጅ መዳን ሲባል ለተሰቀለበት 'ለስቅለት በዓል' አደረሳችሁ!

17/04/2022

ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ !
ህዝቡ ወደ ቀድሞ ማንነቱ በጠንካራ ክንዶቻችን ተመልሳል ።
ህገ-መንግስት ለዚህ አጀንዳ አያስፈልግም ።
ህገ-መንግስቱ በራሱ ችግር ስለሆነ ፤ መፍትሔ ሊፈጥር አይችልም ።

Address

Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ይበቃል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category