
16/07/2022
የወሲብ ድክመት
******************
ክፍል 2 ለሴቶች
**************
ባለፈው ክፍል የወሲብ ድክመት በተመለከተ ባነሳነው ክፍል 1 በወንዶች ላይ የሚያስከትለውን ችግሮችንና ምልክቶችን አንስተናል፡፡ በዚህ ክፍል ደግሞ በሴቶች ላይ የሚከሰተውን ስንፈተ ወሲብ ምልክቶች እናያለን፡፡
1. ብዙ ጊዜ ባለቤቷ ለወሲብ በቀረባት ጊዜ ጭኖቿን በመገጠም ባለቤቷ እንዳይቀርባት የመፈለግ ስሜት መሰማት፡፡
2. ባለቤቷ ጋር ወሲብ ባደረገች ቁጥር የወሲብ ደስታ ማጣት አንዳንዴ ግንኙነት ላይ ባለቤቷዋ በየትኛውም አይነት ፖዚሽን ቢያደርጋት ለሷ ምንም አይነትደስታ አታገኝም ፤ እንዲያውም ግንኙነት ላይ መሆኗን ትረሳዋለች፡፡
3. ባለቤቷዋ ለግንኙነት እሷን በፈለጋት ጊዜ ደም መብዛት ወይም ፈሳሽ ነገር መብዛት ባለቤቷዋ መቅረብ እስከሚያስጠላው ድረስ፡፡
4. ግንኙነት በሚፈጽሙበት ጊዜ ባለቤቷ ወደ ብልቷ ለማስገባት ሲሞክር ስጋ የሚመስል ነገር በመሸፈን ብልቱን ማገድ ፡፡ ቢገፋው እንኳ ብልቱ መግባት አይችልም፡፡
5. ድንግል ሁና ነገር ግን ድንግልናን እንደሌላት ማሳየት፡፡ አንዳንዴ ወይም ከሂደት በኋላ ከሁለተኛ ባል ላይድንግልና መገኘት፡፡
6. ከባለቤቷ ጋር ከመተኛት ይልቅ ፍራሽ ለይቶ መተኛትን መምረጥ፡፡ከባለባተ ጋር ከተኛች (ግንኙነት ከሞከረች) የህመም ስሜት መሰማት፡፡ ይህ የህመም ስሜት ማህጸንን ከማቃጠሉ የተነሳ በቀዝቃዛ ውሀ /በበረዶ እስከመዘፍዘፍ መድረስ፡፡
7. የባህሪ ቶሎ ቶሎ መለዋወጥ፡፡
8. ልብና ራስን በጣም ማመም አንዳንዴ ወገብንም የህመም ስሜት መሰማት፡፡
9. አንድአንዴ ትዳር እነደ እስር ቤት መስሎ መታየትና በድንገት ፍች መጠየቅ ፡፡
10. ከባለቤት ጋር አብረው ሲሆኑ መጨቃጨቅ ወይም በቀላል ነገር እስከ ትልቅ በመድረስ ትዳርን ለመበተን መሞከር/ አንዳንዴም መበተን፡፡ ባለቤቷ ውጭ ወይም መንገድ ሲወጣ በጣም መነፋፈቅ፡፡
11. የወር አበባ መዛበባት፡፡
12. የወር አበባ መብዛት፡፡
13. ካረገዙ በኋላ የሽል መውረድ፡፡
14. የወር አበባ መድሀኒት ካልወሰደች በቀር የወር አበባዋ ለአንድኛው መቅረት፡፡
15. የሴት የዘር ፈሳሽ መጥፋት፡፡
16. ዘመናዊ ህክምና ክትትል ቢያደርጉም እንኳ ምንም ለውጥ አለማግኘት፡፡
እነዚህ ከላይ የዘረዘርናቸው ነጥቦች ዋና ዋና በሴቶች ላይ የሚከተቱ የስንፈተ ወሲብ ምልቶች ሲሆኑ ከነዚህ ምልክቶች መካከል የተወሰኑትን ካስተዋሉ ጊዜ ሳይሰጡ ባህር ዳር ቀበሌ 15 በሚገኘው የህክምና ማዕከላችን በመገኘት መፍትሔውን ማግኘት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም በ0937339980 እና 0900418282 በመደወል ማማከር ይችላሉ፡፡ በማዕከላችን ረጅም ዓመት ልምድ ያላቸውን ሐኪሞች ያገኛሉ፡፡
በመጨረሻም በቀጣዩ ክፍል 3 መንስኤዎችንና በሴቶችና በወንዶች መካከል የሚያስከተለውን ተጽዕኖዎች ይዘን እንቀርባለን፡፡
አል አፊያ የተፈጥሮ ህክምና ማዕከል
ባሕር ዳር ቀበሌ 15 ከቀበሌው ፊት ለፊት