DAG Health Vacancy &Promotion

DAG Health Vacancy &Promotion Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from DAG Health Vacancy &Promotion, BAHIR DAR, Bahir Dar.

15/11/2025
ድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ኦ አር ነርስ ተፈላጊ ችሎታ - በነርሲንግ ዲግሪ፣ 2 ዓመት ኦ አር ላይ የስራ ልምድ ያለው እና 6 ወር ያላለፈው መልቀቂያ እና የሥራ ል...
04/11/2025

ድጋሜ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ኦ አር ነርስ
ተፈላጊ ችሎታ - በነርሲንግ ዲግሪ፣ 2 ዓመት ኦ አር ላይ የስራ ልምድ ያለው እና 6 ወር ያላለፈው መልቀቂያ እና የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል

ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 07 (ሰባት) የስራ ቀናት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ከሆስፒታላችን ቢሮ ቁጥር 313 በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ።
አድራሻ ፦ ባሕር ዳር ቀበሌ 13 ፈለገ ሕይወት ሆስፒታል አካባቢ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 8560 / 0583204167 / 0583207555 ይደውሉ፡፡

አፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል
“ፈዋሽ አእምሮዎች፤ ተንከባካቢ ልቦች”

ጋምቢ ጠቅላላ ሆስፒታል የስራ መደብ: ነርስ የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ሙያ የስራ ልምድ: 0 ዓመትብዛት::2የስራ ቦታ: ባህርዳር የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/02/2018
03/11/2025

ጋምቢ ጠቅላላ ሆስፒታል

የስራ መደብ: ነርስ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ ሙያ

የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት::2
የስራ ቦታ: ባህርዳር
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 28/02/2018

🌏✨በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ለወጣቶች የቀረበ ልዩ ዕድል!በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ወደተለያዩ ሃገራት የሰለጠነና በከፊል የሰለጠ ሞያተኛ እየተሰማራ እንደሆነ...
17/07/2025

🌏✨በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ለወጣቶች የቀረበ ልዩ ዕድል!

በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት ወደተለያዩ ሃገራት የሰለጠነና በከፊል የሰለጠ ሞያተኛ እየተሰማራ እንደሆነ ይታወቃል።

አሁንም አስቸኳይ የሰው ሃይል ጥያቄ የቀረበ ሲሆን የሥራ ዝርዝሩን መስፈርት የምታሟሉ E-LMIS ላይ በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለዚህ ስራ ለማመልከት በቅድሚያ በመመዝገብ የባዮሜትሪክስ መረጃ ሰጥታችሁ በናሽናል Labor pool ላይ መካተት ይኖርባችኋል።

E-LMIS ID ካገኛቹ ቡሀላ አዲስ ስምምነት የተፈረመባቸውን ስራዎች ዝርዝር እና የመመዝገብያ ፎርሙን ከስር ሊንኩን ተጭነው ያገኙታል👇👇
https://effoysira.com/ministry-of-labor-and-skills-opportunity/

-----------------------------------------
✨ E-LMIS Labor ID ለመመዝገብ አጋዥ ቪዲዮ ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇 https://effoysira.com/ministry-of-labor-and-skills-opportunity -LMIS-Video-Guidance

🩸ማሳሰቢያ;- በዚህ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለመሆን E-LMIS ስርዓት ላይ ተመዝግባችሁ የሰራተኛ መለያ ቁጥር ማግኘት ይጠበቅባችኋል።

Address

BAHIR DAR
Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DAG Health Vacancy &Promotion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram