Aftit Medical Information

Aftit Medical Information medical information

job vacancy

የዱይቲ ክፍያ በተመለከተ
14/11/2022

የዱይቲ ክፍያ በተመለከተ

በኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጫ የማይሰጣቸው የትምህርት ማስረጃዎች                     ==========          ==========1. የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማ...
11/11/2022

በኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ማረጋገጫ የማይሰጣቸው የትምህርት ማስረጃዎች
========== ==========
1. የመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር በመግቢያነት የተያዘው ዲፕሎማ ዲግሪ ከተመረቁበት የትምህርት መስክ ጋር ተያያዥነት የሌለው ከሆነ፤
2. የደረጃ 4 ብቃት ማረጋገጫ(COC) ሳያሟሉ እየተማሩ የነበሩና ትምህርት ከጀመሩ በኋላ ያሟሉ ከሆኑ፤
3. እውቅና ፈቃድ በሌለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተማሩ ከሆነ፤
4. የፕሮግራም እውቅና ፈቃድ በሌለው የትምህርት መስክ የተማሩ ከሆነ፤
5. የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ሳያሟሉ የተማሩ ከሆነ፤
6. የመጀመሪያ ዲግሪ ተምሮ ለመመረቅ የሚያስፈልገውን ዓመትና Credit hours ሳያሟሉ የተመረቁ ከሆነ፤ እና
7. ከውጭ ሀገር ተምረው በኢፊዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የአቻ ግምት ሳያሰሩ ተምረው የተመረቁ ከሆነ ናቸው፡፡

Urgent to all health facility
29/10/2022

Urgent to all health facility

የሥራ ቅጥር ማሥታወቂያ ቋራ ወረዳ ሲቢል ሰርቢስ
28/10/2022

የሥራ ቅጥር ማሥታወቂያ ቋራ ወረዳ ሲቢል ሰርቢስ

የሥራ ቅጥር ማሥታወቂያ
28/10/2022

የሥራ ቅጥር ማሥታወቂያ

26/10/2022
ቋራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሠራተኞች
08/10/2022

ቋራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሠራተኞች

ዉድ የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች እስኪስለ መብታችን እንወያይ ///በአለም ላይ ከፍተኛ ስቃይና በደል የሚደርስባቸዉየኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ብቻ ናቸዉ።የጤና ባለሙያዎች ሆይ ህብረት ፈጥረን...
07/10/2022

ዉድ የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች እስኪ
ስለ መብታችን እንወያይ ///
በአለም ላይ ከፍተኛ ስቃይና በደል የሚደርስባቸዉ
የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ብቻ ናቸዉ።
የጤና ባለሙያዎች ሆይ ህብረት ፈጥረን ለመብታችን
እንታገል።
ትግሉን ዛሬ ከራሳችን እንጀምረዉ በየ ስራ
ቦታችን እየተሰባሰብን እንምከር እንወያይ።
ሀኪሞች
ነርሶች
ሚድዋይፎች
ፋርማሲዎች
ላብራቶሪዎች
ጤና መኮነኖች
ጤና ኤክስቴንሽኞች
አንስቴቲስቶች
ሁላችንም በአንድነት ለመብታችን እንቁም ከመሰረታዊ ጥያቄዎቻችን በጥቂቱ???
1) የጤና መድህን ሽፋን ይሰጠ ን??
2) የተጋላጭነት የ(Risk) ክፍያ ይከፈለን??
3) ልፋታችንን እና ዘመኑን የሚመጥን ክፍያ ይከፈለን???
4) የቤት ጥያቄ አችን ይመለስልን????
5) ትምህርት ለመማርና እራሳችንን ለማሸሻል ሁኔታዎች ይመቻቹልን??
6) BSC የሚባል የስራ መመዘኛ ይወገድልን በፈተና ብቻ ተወዳድረን ምንማርበት እድል ይፈጠርልን??
7) የጤና ተቋማት ለስራ ምቹ ይሁኑልን፤ አቅም ባለቸዉ ባለሙያዎች ይመሩ???
የቀረዉን እናንተ ጨምሩበት!!!
አንድ አካዉንታንት 46,000 ብር እየተከፈለዉ የጤና ባለሙያዎች ደግሞ 4000 ብር በጣም ያማል!!
ዘመናዊ ባርነት ይብቃ የሚለዉ ስሎጋናችን ነዉ///
ፔጁን
ላይክ
ሸር ና
invite ማድረግ አትርሱ///

ምዕራብ ጎንደር  ቆላማ ቦታ እንደሆነ እየታወቀ  እንደዚህ አይነት ወሣኔ የክልሉ ጤና ቢሮ ወደ የት አቅጣጫ እየሄደ እንደሆነ አመላካች ነው ሥለዚ ጤና ቢሮው ይህን ውሣኔ በደንብ ሊያጤው ይገባ...
07/10/2022

ምዕራብ ጎንደር ቆላማ ቦታ እንደሆነ እየታወቀ እንደዚህ አይነት ወሣኔ የክልሉ ጤና ቢሮ ወደ የት አቅጣጫ እየሄደ እንደሆነ አመላካች ነው ሥለዚ ጤና ቢሮው ይህን ውሣኔ በደንብ ሊያጤው ይገባል ምክንያቱም አንድ አመራር ለድጋፍ ሲመጣ እንኳን ለግማሽ ቀን መቆየት የማይችልበት ቦታ ነው ባህር ዳር ተቀምጦ ውሣኔ እንደሚወሥኑት ቀላል አይደለም እንደዚህ ከቀጠለ በከፍተኛ ደረጃ የባለሙያ ፍልሰት የሚጨምር መሆኑን እና ህብረተሰቡን ልምድ ባላቸው ባለሙያ እንዳይታከሙ እያደረገው እንደሆነ የጤና ቢሮው ማኔጅመንት መገንዘብ ይኖርበታል ጥ ያቄው ከክልል አልፎ ፌደራል መድረሥ አለበት እርግጠኛ ነኝ በዚህ ሰዓት ይህን በጀት ቀንሶ የለከው አካል ከጁንታው አይተናነሥም በየጊዜው አጀንዳ የሚፈጥር አልጠፋም

Address

West Gondar
Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aftit Medical Information posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram