Tadesse Fenta Gela/Diakon Doctor/

Tadesse Fenta Gela/Diakon Doctor/ This page is created to share constructive things like religious ,cultural ,economical and medical p

22/09/2025

ኑ ስለስትሮክ እንማር

04/09/2025
04/09/2025
04/09/2025
ጥበብ ተቀበረች😭😭😭😭😭ትህትና አፈር ለበሰች😭😭😭😭😭😭ወንድሜ ዶ/ር አንዷለም ዳኜ ሆይ እንደ አይን ብሌን ባልሳሳልህ ኑሮ ይህ አይከሰትም ነበር።የጥበብ መለኪያ ጥሩ ከተባላቹህ ዶ/ር አንዷለም ...
01/02/2025

ጥበብ ተቀበረች
😭😭😭😭😭
ትህትና አፈር ለበሰች
😭😭😭😭😭😭
ወንድሜ ዶ/ር አንዷለም ዳኜ ሆይ እንደ አይን ብሌን ባልሳሳልህ ኑሮ ይህ አይከሰትም ነበር።የጥበብ መለኪያ ጥሩ ከተባላቹህ ዶ/ር አንዷለም ነበር።የትህትና መስፈርቱ ምንድን ነው ከተባላቹህ ዶ/ር አንዷለም ነበር።ግን ምን ይሆናል በላቹህት።የሚጠቅመውን የማያውቅ ማህበረሰብ ማለት እኛ ነን።ወንድሜ ምን አገኘህ??ምንም የማንጠቅመው እኛ ተቀምጠን እንዴት አንተን።አንተን ያወኩባትን ጊዜ ረገምኳት።ባላውቅህ ብቀር ይሻለኝ ነበር።ስለአንተ ለማውራትኮ ቋንቋ የለኝም ነበር።ቋንቋ የማይገልፁህ ማለት አንተ ነህ።ፈጣሪ ግን ትዕግስትህ ይህ ነው በቃ???በቃ ጨክነህ ወሰድከው???ትንሽ ብታቆይልን ምነው ጌታ።እመቤቴ ከእኛ ከሀጢአተኞች ጋር እንዲኖር አልፈቅድም አልሽ በቃ???ግን ለምን?እህቴ ቤዛዬ አይዞሽ ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጥሽ ሌላ ምን ይባላል።
ተስፋ የሌለው ትውልድ ተስፈኛውን ፤ብሌናችንን ነጠቀን።ወንድሜ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ።

ገድለ አዳም❤❤❤የአዳምን ኑሮ በገነት ና በደብረ ቅዱስ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ።ሰይጣን አዳምን ከገነት ካስባረረው በሗላ እንዴት እንዳሰቃየው የሚያሳይ።ሔዋንና አዳም ወደ ገነት ለመግባት ያደረ...
02/11/2024

ገድለ አዳም
❤❤❤
የአዳምን ኑሮ በገነት ና በደብረ ቅዱስ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ።
ሰይጣን አዳምን ከገነት ካስባረረው በሗላ እንዴት እንዳሰቃየው የሚያሳይ።
ሔዋንና አዳም ወደ ገነት ለመግባት ያደረጉት ጥረት።
የአዳም ዘሮች እንዴት ሰይጣንን እንደተዋጉት
ብቻ መጽሐፈ አይጠገብም
ብዙ ምስጢራትን ይዟል።
ይሄው ማንበብ ለምትፈልጉ በሚከተለው link ታገኙታላቹህ።
https://t.me/keradiyon1921/12575

https://t.me/keradiyon1921/12574ይህን መጽሐፍ ያላነበባቹህ አንብቡት።ድንቅ የሆኑ ነገሮች ታገኙበታላቹህ።ነገረ ኢትዮጵያን በደምብ ያሳያቹሃል
31/10/2024

https://t.me/keradiyon1921/12574
ይህን መጽሐፍ ያላነበባቹህ አንብቡት።ድንቅ የሆኑ ነገሮች ታገኙበታላቹህ።
ነገረ ኢትዮጵያን በደምብ ያሳያቹሃል

ምስጢራዊ ዋሻ በኢትዮጵያ❤❤❤❤ሰሞኑን ጎንደር ውስጥ "በኮሊደር ልማቱ" ምክንያት ዋሻ እንደተገኘ እየተራገበ ይገኛል።እናም የተለያዩ  ጋዜጠኞች የቆዩ አባቶችን ስለጉዳዩ ለመጠየቅ በማፈላለግ ላ...
31/10/2024

ምስጢራዊ ዋሻ በኢትዮጵያ
❤❤❤❤
ሰሞኑን ጎንደር ውስጥ "በኮሊደር ልማቱ" ምክንያት ዋሻ እንደተገኘ እየተራገበ ይገኛል።እናም የተለያዩ ጋዜጠኞች የቆዩ አባቶችን ስለጉዳዩ ለመጠየቅ በማፈላለግ ላይ ናቸው።እኔም እላቹሃለሁ አዎ ምስጢራዊ ዋሻ አለ።ነገር ግን ስለዚህ ዋሻ ለተለያዩ ሚዲያዎች መናገሩ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይከፋል።ዋሻው እንዲሰወር የተፈለገው ምስጢራዊ መሳሪያዎች በውስጡ ስላሉበት ነው።እናም መረጃ ለፈረንጆች አሳልፈን ባንሰጥ መልካም ነው።በመላ ሀገሪቱ ምስጢራዊ ዋሻዎች አሉ።ሁላቹህም ሰፈራቹህን ፈትሹት እስኪ ከዚህ ወደዚህ የሚወስድ ዋሻ አለ ሲባል አልሰማቹህም?ይሄ ነገር ተረት ተረት እንዳይመስላቹህ እውነት ነው።ወደፊት በገሐድ ይገለጣሉ።ኢትዮጵያም የአለም ሀያል ሀገር ትሆናለች።የሰይጣን ተላላኪዎችም ከምድር ይጠፋሉ።ይሄን ለመረዳት ፌላሌምሌሞንምን አንብቡ
ከዚህ በታች ባለው link ታገኙታላቹህ
https://t.me/Keradyon1921/29800

ስለ ኢትዮጵያ ሐኪሞች የተነገሩ አባባሎች🌱🌱🌱✍A mind rich with wisdom, yet hands empty of wealth."      👉በጥበብ የበለፀገ አእምሮ ነገር ግን ከሀብት ባዶ የ...
24/10/2024

ስለ ኢትዮጵያ ሐኪሞች የተነገሩ አባባሎች
🌱🌱🌱
✍A mind rich with wisdom, yet hands empty of wealth."
👉በጥበብ የበለፀገ አእምሮ ነገር ግን ከሀብት ባዶ የሆኑ እጆች
✍In a land where knowledge is gold, the learned walk in rags."
👉ዕውቀት ወርቅ በሆነበት አገር ፤ የተማረ አሮጌ ጨርቅ ለብሶ ይሄዳል
✍The pen may sharpen minds, but it cannot fill the pot."
👉ብዕር አእምሮን ሊስል ይችላል ነገር ግን ድስትን መሙላት አይችልም
✍The scholar builds castles of thought, yet sleeps in a house of straw."
👉የተማረ ሰው የሃሳብ ግንቦችን ይገነባል ፤ ግን በገለባ ቤት ውስጥ ይተኛል
✍Brains heavy with wisdom, but pockets light as feathers
👉በጥበብ የከበደ አእምሮ፤ ኪሳቸው ግን እንደ ላባ የቀለለ።
❤️❤️❤️

19/10/2024

Coffee consumption on health ❤️❤️❤️ Coffee consumption has been extensively studied, and its effects on health can be both positive and negative, depending on various factors such as the amount consumed, individual health conditions, and overall lifestyle. Potential Health Benefits of Co...

19/10/2024

Coffee consumption on health
❤️❤️❤️
Coffee consumption has been extensively studied, and its effects on health can be both positive and negative, depending on various factors such as the amount consumed, individual health conditions, and overall lifestyle.

Potential Health Benefits of Coffee:

1. Antioxidant Properties: Coffee is rich in antioxidants, which can help protect cells from damage by free radicals. These antioxidants are believed to reduce inflammation and lower the risk of chronic diseases.
2. Improved Brain Function: Caffeine, the main active ingredient in coffee, is a stimulant that can improve cognitive function, attention, and memory. It has also been associated with a reduced risk of neurodegenerative diseases like Alzheimer's and Parkinson's.
3. Reduced Risk of Certain Cancers: Some studies suggest that coffee drinkers have a lower risk of liver cancer and colorectal cancer.
4. Heart Health: Moderate coffee consumption has been linked to a reduced risk of heart disease. It may lower the risk of stroke and heart failure due to its antioxidant and anti-inflammatory effects.
5. Improved Physical Performance: Caffeine can increase adrenaline levels, which may enhance physical performance, particularly in endurance exercises.
6. Type 2 Diabetes: Several studies suggest that regular coffee consumption is associated with a reduced risk of type 2 diabetes. This may be due to coffee's ability to improve insulin sensitivity.
7. Liver Protection: Regular coffee consumption may reduce the risk of cirrhosis and liver disease, including nonalcoholic fatty liver disease.
Potential Negative Effects of Coffee:
❤❤❤
1. Increased Anxiety and Insomnia: High doses of caffeine can lead to increased anxiety, jitteriness, and sleep disturbances. For some, even small amounts can disrupt sleep, leading to fatigue and reduced well-being.
2.Increased Heart Rate and Blood Pressure: Excessive coffee consumption can cause a temporary increase in blood pressure and heart rate, wh

Address

Bahir Dar

Telephone

+251924273520

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tadesse Fenta Gela/Diakon Doctor/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Tadesse Fenta Gela/Diakon Doctor/:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category