Simon Desalegn

Simon Desalegn the hardest thing is to begin!!

19/07/2025
19/07/2025
ክራት የሆነ ተቋም
15/12/2024

ክራት የሆነ ተቋም

መግለጫ

የበረራ ቁጥሩ ET 612 የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ታህሳስ 05 ቀን 2017 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ወደ ዱባይ በሚያደርገው በረራ ከተነሳ ከ30 ደቂቃ በኋላ የቴክኒክ ችግር ስላጋጠመው ወደ አዲስ አበባ ተመልሶ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሰላም አርፏል።

ለጥንቃቄ ሲባል መንገደኞች እና የበረራ ሠራተኞች በአስቸኳይ ከአውሮፕላኑ እንዲወርዱ ተደርጓል።

ሁልጊዜም ቢሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለክቡራን መንገደኞቹ ደህንነት ቅድሚያ ይሰጣል። በዚህ አጋጣሚ ውድ መንገደኞች ለደረሰባቸው መጉላላት አየር መንገዱ ይቅርታ እየጠየቀ የቴክኒክ ችግሩ በመጣራት ላይ መሆኑን ይገልፃል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የስታር አሊያንስ አባል

13/10/2022

Ethiopian Medical Association is inviting you to attend online training
Topic: Measures of Association in Health Research
Time: Oct 20, 2022 03:00 PM
Register using the link below https://forms.gle/zZqdPHTQgQb3hXTWA

13/10/2022

Vacancy

📷 Kiya

በፋሲል ቤትድል ነው ዛሬም
13/10/2022

በፋሲል ቤት
ድል ነው ዛሬም

13/10/2022

ሀገርህ ስትሰጥህ የችሮታ ሳይሆን የእምነት ነው።
የታማኝ ባለሟልነት ተፈጥሮአዊ መልስ ነው።
ዓጼው ገብርየን በጣም ያምኑታል;ይመኩበታል;ይሳሱለታልም👌👌👌
ይህ ሁሉ እምነት የተጣለበት ገብርየ ምን የታደለ ነው?
ታሪክ የሚዘክራቸው ብዙ ገብርየዎችን አሁን ላይም አይተናል።
የካሳ ልጅ ሲሉ ወጣቱቹ እንዴት ልብ ያሞቃል።
ጦር መጣ ስትለው ይለይልን ሲሉ እንዴት ድፍረትን ይዘምራሉ።እውነት ነው """ሙያ በልብ" ነው""
# # #ዓጼው ዘመነ መሳፍንትን ባያከስሙት ኑሮ
# #ዓጼው አልደፈርም ብሎ ክብር ባይሰጠን ኑሮ
# #ዓጼው ለሀገር መስዕዋት መሆንን ሙቶ ባያሳየን ኑሮ
# #ዓጼው ነጮችን ""ለቀን ሰራተኛነት""ቀጥሮ ባያሳየን ኑሮ
ተከታዩ ትውልድ ምን ይሆን ነበር?
_ክብር ለመከላከያ
_ክብር ለልዩ-፡ሀይል
_ክብር ለሚኒሻ
_ክብር ለፋኖ
ልክ እንደ ገብርየ ሁኑ✍️✍️✍️✍️

በሆነ ወቅት ባህርዳር ዩኒቨርስቲ
13/10/2022

በሆነ ወቅት ባህርዳር ዩኒቨርስቲ

16/03/2022

#ነጻነትን በይሉኝታና በልምምጥ ማምጣት ፈጽሞ አይቻልም።
#ህዝብ የሚወደውን ነገር ግን ትክክል ያልሆነን አጀንዳ በመስጠት ስልጣን ከሚያገኙት በላይ ጠላት የለም።

Address

Bahir Dar
2416

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Simon Desalegn posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram