College of Medicine and Health Sciences, Bahir Dar University, Ethiopia.

College of Medicine and Health Sciences, Bahir Dar University, Ethiopia. Welcome to the official FB page of Bahir Dar University College of Medicine and Health Sciences. The

15/11/2025
Congratulations!Big congratulations to Yinager Workineh and Gebeyehu Tsega on the successful completion and defense of y...
14/11/2025

Congratulations!

Big congratulations to Yinager Workineh and Gebeyehu Tsega on the successful completion and defense of your PhD dissertations.

Wishing you both continued success as you advance in your professional journeys.

12/11/2025

10/11/2025

ክፍት የኅላፊነት ቦታ ማስታወቂያ
==============================
01/03/2018 ዓ.ም

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዩኒቨርሲቲው ባወጣው አዲስ የመካከለኛ አመራሮች መመደቢያ መመሪያ መሰረት ብቁ አመልካች መምህራንን አወዳድሮ የትምህርት ጥራት አና አክሬዲቴሽን ዲሬክተር (Director of Academic Quality and Accreditation) ቦታ መመደብ ይፈልጋል፡፡

የማወዳደሪያ መሥፈርት
==============
1ኛ. የትምህርት ደረጃ ረዳት ፕሮፌሰር እና ከዚያ በላይ ማዕረግ ያለው/ያላት መምህር/መምህርት፣
2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በጤና ተቋማት፣ በመማር ማስተማር፣ ሕክምናና ማኅበረሰብ አገልግሎት ወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት እርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋፅኦ ያበረከተ/ች፣
3ኛ. በሚያመለክቱበት ዘርፍ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የትምህርት ጥራትን በማሻሻል እና የአክሬዲቴሽን ሥራዎችን በብቃት በመፈጸም እንዲሁም ተገቢነትና ዓለም አቀፋዊነትን ለማሳካት፣ ኮሌጁን የሕክምና አገልግሎትና የትምህርት የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እና ክሱትነቱን ለመጨመር፣ ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም ዓለም አቀፋዊና አገራዊ ጉድኝቶችን ለመፍጠርና ለማስፋት በሚደረገው ሂደት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚያስችል አጭር ስትራቴጅያዊ (ስልታዊ) ዕቅድ ማዘጋጀትና ማብራሪያ መስጠት የሚችል/የምትችል፣
4ኛ. ከኮሌጁ የሚሰጠውን ዝርዝር ኃላፊነት በቅንነት፣ በትጋትና በታማኝነት ተቀብሎ በከፍተኛ ብቃት የሚፈፅም፣
5ኛ. የኮሌጁ አመራሮች፣ የሆስፒታል ማኔጅመንት አባላት፡ መምህራንና ሠራተኞች እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ተጋብዘው በሚገኙበት መድረክ በአጀንዳዎች ላይ በአካል ተገኝቶ/ታ ማብራሪያና ገለፃ መስጠት የሚችል/የምትችል፣
6ኛ. ከትምህርት ወይም ምርምር ወይም ሌሎች ጉዳዮች ጋር በተያያዘ መደበኛ የሥራ እረፍት ላይ ያልሆነ/ች እና ለቀጣይ ሦስት ዓመት በኃላፊነት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/ች።

አመልካቾች፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን (01/03/2018 ዓ.ም) ጀምሮ ባሉት ሰባት (07) ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚከተሉትን ሰነዶች ማለትም
1. ማመልከቻ ደብዳቤ፣
2. ግለ ታሪክ ('CV')፣
3. የትምህርትና የሥራ/አመራርነት ልምድ (በሰው ሀብት አስተዳድር ልማት ቢሮ የተረጋገጠ) ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም
4. ከአምስት ገጽ ያልበለጠ ስትራቴጅያዊ ዕቅድ
በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ድሬክተር ቢሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

የመመዝገቢያ ቦታ
==========
ጥበበ ግዮን ካምፓስ
ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ባሕር ዳር

to to !!!

Follow us on:

Facebook: https://www.facebook.com/cmhsbdu?mibextid=ZbWKwL
Website:
bdu.edu.et/cmhs/
Telegram: https://t.me/Information_office_CMHS_BDU
Twitter:
twitter.com/medicine_bdu?t…
LinkedIn:
https://www.linkedin.com/company/college-of-medicine-and-health-sciences-bahir-dar-university-ethiopia/

Welcome to the official FB page of Bahir Dar University College of Medicine and Health Sciences. The

ኮሌጁ የአመራርነት ሥልጠና ሰጠ።ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በአዲሱ ምደባ  በኮሌጁ ሥራ ለጀመሩ እና ለነባር የአስተዳደር ዘርፍ አመራሮች መሰረታዊ የአመራርነት ሥልጠና ሰጥቷል።በሥልጠናው ከቡ...
09/11/2025

ኮሌጁ የአመራርነት ሥልጠና ሰጠ።

ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በአዲሱ ምደባ በኮሌጁ ሥራ ለጀመሩ እና ለነባር የአስተዳደር ዘርፍ አመራሮች መሰረታዊ የአመራርነት ሥልጠና ሰጥቷል።

በሥልጠናው ከቡድን መሪ ጀምሮ የተሳተፉ ሲሆን ልጠናውም ለሥራ ሀላፊዎችን የኮሌጁን የአሰራር ባህል የበለጠ ለማስተዋወቅ እና መሰረታዊ የአመራር ብቃታቸውን ለማሻሻል ያለመ ነው።

በስልጠናው የኮሌጁ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር ዶ/ር በቃሉ ውብሸትን ጨምሮ ሌሎች የኮሌጁ የሰኔት አባላት በማሰልጠን እና ልምዳቸውን በማጋራት ተሳትፈዋል።

to to !!!

Follow us on:

Facebook: https://www.facebook.com/cmhsbdu?mibextid=ZbWKwL
Website:
bdu.edu.et/cmhs/
Telegram: https://t.me/Information_office_CMHS_BDU
Twitter:
twitter.com/medicine_bdu?t…
LinkedIn:
https://www.linkedin.com/company/college-of-medicine-and-health-sciences-bahir-dar-university-ethiopia/

የሐዘን መግለጫበባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 5ኛ ዓመት የሕክምና ዶክትሬት ተማሪ የሆነበረው በቃሉ ወልዴ ፈንታ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ኮሌጁ በተማሪያችን...
07/11/2025

የሐዘን መግለጫ

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 5ኛ ዓመት የሕክምና ዶክትሬት ተማሪ የሆነበረው በቃሉ ወልዴ ፈንታ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

ኮሌጁ በተማሪያችን ኅልፈተ-ሕይወት የተሰማውን ጥልቅ ኀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ፣ ለጓደኞቹ እና ለመላው የኮሌጁ ማኅበረሰብ መጽናናትን ይመኛል።

06/11/2025

Clinical Trial Unit Launched at Tana Research and Diagnostic CenterA launching ceremony for the Clinical Trial Unit was ...
03/11/2025

Clinical Trial Unit Launched at Tana Research and Diagnostic Center

A launching ceremony for the Clinical Trial Unit was held today at Tana Research and Diagnostic Center (TRDC), College of Medicine and Health Sciences (CMHS), Bahir Dar University.

In his opening remarks, Mr. Zewdie Mekonnen, Corporate Director of TRDC, welcomed the guests and briefed them on the purpose, vision, and scope of the Center.

Dr. Amsalu Worku, Corporate Director of Health Education and Services at the college delivered opening remarks, delegating the chief executive director, emphasizing the college’s commitment to quality research and patient-centered service.

Delivering the keynote address, Professor Wondimagegn highlighted the vital role of clinical trials in improving healthcare outcomes and generating evidence-based medical solutions. He also emphasized the importance of locally generated data in informing clinical practice and strengthening the national healthcare system.

Following the address, Dr. Dereje Bedanie guided participants on a tour of the newly established Clinical Trial Unit.

The reflection session, facilitated by Dr. Mulusew Andualem, Corporate Director, Research and Community Engagement, provided an opportunity for participants to share insights and recommendations for the effective utilization of the unit.

The program concluded with the presentation of certificates of recognition to individuals who made significant contributions to the establishment of the Clinical Trial Unit.

The new unit is expected to serve as a key platform for conducting high-quality clinical studies that inform medical practice, policy, and innovation.

Address

Amhara Region
Bahir Dar
79

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when College of Medicine and Health Sciences, Bahir Dar University, Ethiopia. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to College of Medicine and Health Sciences, Bahir Dar University, Ethiopia.:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram