Yoseph toga

Yoseph toga Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yoseph toga, AIDS Resource Center, badesa, Boditi.

21/06/2025

ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅእንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው?
1ኛ የሐ 5፡5

14/06/2025
10/06/2025
07/06/2025

ከታች በተጠቀሱት የሙስና ወንጀል ድንጋጌዎች መሰረት ተጨባጭ መረጃ በማስደገፍ የሞባይል ስልክዎን ተጠቅመው በ NCRS መተግበሪያ ይጠቁሙ፣ የዜግነት ግዴታዎን ይወጡ!

*******

ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል የነገ ስብዕናን ይገነባል!

NCRS ሞባይል መተግበሪያ

ለ Android ስልክ ተጠቃሚዎች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://play.google.com/store/apps/details
ለ iPhone ስልክ ተጠቃሚወች
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319

06/06/2025

ከ8000 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የተደረገ ቀዶ ጥገና(ቴሌ ሰርጅን)።

ቻይናዊው ዶ/ር ዛንግ ዙ ጣልያን ሮም ሁኖ ቻይና ቤጂንግ ያለውን የካንሰር ታማሚ የተሳካ ቀዶ ጥገና አድርጎለታል።

በ5G ኔትዎርክ የሚንቀሳቀስ ሮቦት የታዘዘውን የፈፀመ ሲሆን በዶክተሩና በሮቦቱ መሀል የ135 ሚሊሰከንድ(ከአይን አርግብጊቢት ያነሰ) ልዩነት ብቻ ነው የነበረው።

19/05/2025
17/07/2024
21/04/2024
08/02/2024

አብሮነትና የሀሳብ ጥራት የፓርቲያችን መገለጫ እሳቤዎች ናቸው፦ ክቡር አቶ እንደሻው ጣሰው

ሆሳዕና፦ ጥር/ 29/2016 ዓ.ም
ብልጽግና ፓርቲ የሰነቃቸው ህዝባዊ ዓላማዎች ግባቸውን እንዲመቱ አብሮነትና የሀሳብ ጥራት ወሳኝ የትግል አጀንዳዎች መሆናቸውን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ እንደሻው ጣሰው ገለጹ።

የፓርቲው የወጣቶች ሊግ እና የሴቶች ሊግ አባላት በተደራጀ መንገድ እያደረጉ ለሚገኘው ጥረት ምስጋና ያቀረቡት ክቡር ርዕሰ መስተዳደሩ አገር ለመበተን የውሸት ትርክትና የተዛቡ አስተሳሰቦች በማህበራዊ ሚዲያ በማሰራጨት የሚደረጉ ዘመቻዎችን መሰረት ለማሳጣትና ለማጋለጥ እንዲሁም ገዢ ትርክቶች እንዲሰርጹ ከእኔ ይልቅ የኛ፣የሁላችን የሚሉ አስተሳሰቦች እንዲንሸራሸሩ የሊጉ አደረጃጀቶች መላ አባላትና ደጋፊዎችን በማነቃነቅ በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ አሳስበዋል ።

Address

Badesa
Boditi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yoseph toga posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Yoseph toga:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram