Alem Primary Hospital

Alem Primary Hospital Alem Primary Hospital is located at Butajira town,beside tele office . We are Standing for our society Within matured and specialized Professionals.

We are on Providing Standardized Service for 24 Hours a day Within modernized and civilized materials.

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹ። በዓሉ የሰላም የደስታ እንዲሁም የፍቅር እንዲሆንላቹ ሆስፒታላችን መልካም፡ምኞቱን ለመግ...
19/04/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹ። በዓሉ የሰላም የደስታ እንዲሁም የፍቅር እንዲሆንላቹ ሆስፒታላችን መልካም፡ምኞቱን ለመግለጽ ይወዳል። መልካም በዓል!!!!
https://t.me/alemhospitalcpd

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ  በዓሉ የሰላም የደስታ እንዲሁም የፍቅር እንዲሆንላቹ ሆስፒታሉ መልካም ምኞቱን ለመግለጽ ይወዳል።ኢድ...
29/03/2025

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ በዓሉ የሰላም የደስታ እንዲሁም የፍቅር እንዲሆንላቹ ሆስፒታሉ መልካም ምኞቱን ለመግለጽ ይወዳል።ኢድ ሙባረክ!!
https://t.me/alemhospitalcpd

መልካም ዜና ለቡታጅራና ለአካባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉዓለም የመጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል ከዘመኑ ጋር አብሮ በመዘመን ዘመናዊ የአይን ህክምና መሳሪያዎችን በማስጋባትና በዘርፉ እውቀትና ልምድ አጣም...
26/03/2025

መልካም ዜና ለቡታጅራና ለአካባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ
ዓለም የመጀመርያ ደረጃ ሆስፒታል ከዘመኑ ጋር አብሮ በመዘመን ዘመናዊ የአይን ህክምና መሳሪያዎችን በማስጋባትና
በዘርፉ እውቀትና ልምድ አጣምረው የያዙ ባለሙያዎች(ስፔሻሊስቶች) በማስመጣት
ሙሉ የአይን ህክምና መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!!
https://t.me/alemhospital
Phone: 0977010203/0977020304

Obstetric ultrasound training is beneficial for a range of healthcare professionals, including obstetricians, midwives, ...
26/03/2025

Obstetric ultrasound training is beneficial for a range of healthcare professionals, including obstetricians, midwives, sonographers, and other healthcare workers involved in prenatal care, to enhance their skills in performing and interpreting obstetric ultrasounds. Therefore, we are concerned in reach out to address and met health professionals possible desires. We need your responses through our contact address.
https://t.me/alemhospital

https://t.me/alemhospital/3142አስደሳች መረጃ! ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት መስጠት እና ለማህበረሰቡ ተደራሽ መሆን አላማው ያደረገው ዓለም ሆስፒታል -ቡታጅራ የተለያዩ ...
04/09/2022

https://t.me/alemhospital/3142
አስደሳች መረጃ!
ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት መስጠት እና ለማህበረሰቡ ተደራሽ መሆን አላማው ያደረገው ዓለም ሆስፒታል -ቡታጅራ የተለያዩ አነስተኛ እና ከፍተኛ የቀዶ ጥገና አገልግሎቶችን በዘርፉ ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት ሀኪሞች እየሰጠ እንደሆነ የሚታወቅ ሲሆን በ21/12/2014 ዓ/ም ከ 4 ሰዓት በላይ የፈጀውና በተሳካ ሁኔታ የተሰራው ከታችኛው የጀርባ ክፍል ማለትም ህብለሰረሰርን ከሚሸፈነው አካል በመነሳት ከፍተኛ የነርቭ መጫን በማስከተል ለከፍተኛ ህመም እና የእግር መስነፍ ምክንያት የነበረውን ዕጢ በተሳካ ሁኔታ ለማስወገድ ተችሏል። ይህን የተሳካ ቀዶ ጥገና ላደረጉት ለ ዶ/ር ሙሉዓለም ወንድአፍራሽ (የነርቭ እና ህብለሰረሰር ቀዶ ጥገና ሰፔሻሊስትና ረዳት ፕሮፌሰር) እና በእርሳቸው ለተመራው የቀዶ ጥገና ቡድን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።
ዓለም ሆስፒታል- ቡታጅራ!
ይምጡ፣ያማክሩ፣ይመርመሩ፣ይታከሙ!
አድራሻ: ቡታጅራ ቴሌ ጎን
ስልክ: 0977010203/0977020304

Services for our society👇👇
27/04/2022

Services for our society👇👇

15/04/2022
27/03/2022

Address

Butajira

Telephone

+251977010203

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alem Primary Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Alem Primary Hospital:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category