Yeshewa Birhan Microfinance Institution S.C የሸዋ ብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ

  • Home
  • Ethiopia
  • Debre Birhan
  • Yeshewa Birhan Microfinance Institution S.C የሸዋ ብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ

Yeshewa Birhan Microfinance Institution S.C የሸዋ ብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ Established in December 2022, Yeshiwa Birhan Microfinance is noted for providing integrity driven fully fledged Micro banking services.

we have one HEAD offices and One Branch of DebreBirhan kebele 02 in front of Bernos Hotel Capital More than 52 million

CEO Ato tefera seifu getu

Dear colleagues!We have some exciting projects to look forward to as the new year approaches. I'm looking forward to see...
11/09/2023

Dear colleagues!

We have some exciting projects to look forward to as the new year approaches. I'm looking forward to seeing our organization flourish as we work together to have a successful year.

May this year bring new happiness, new goals, new achievements, and a lot of new inspirations on your life.

Wishing every day of the new year to be filled with success, happiness, and prosperity for you.

I'd like to take this opportunity to thank everyone on our team for the wonderful contributions each of you has made to our organization over the last year.

Happy new year, everyone.

Tefera Seifu Getu
CEO
Yeshwa Birehan Microfinance Institution S.C

እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ በአሉ የሰላም እና የጤና ይሁንላችሁ፡፡page Https://www.facebook.com/YBMFITelegra...
15/04/2023

እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ በአሉ የሰላም እና የጤና ይሁንላችሁ፡፡
page Https://www.facebook.com/YBMFI
Telegram page Https://t.me/yeshewa

አስደሳች ዜና የሸዋ ብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ልቼ ቀበሌ ላይ 2ተኛውን ቅርንጫፍ በማስመረቅ ስራውን ጀመረ፡፡በልቼ ቅርንጫፍ የምረቃ ስነስርዓት ላይ የተቋሙ ም/ ፕሬዝዳንት አቶ...
03/04/2023

አስደሳች ዜና
የሸዋ ብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ልቼ ቀበሌ ላይ 2ተኛውን ቅርንጫፍ በማስመረቅ ስራውን ጀመረ፡፡
በልቼ ቅርንጫፍ የምረቃ ስነስርዓት ላይ የተቋሙ ም/ ፕሬዝዳንት አቶ አክሊለ አሰፋ የሸዋ ብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ህዝቡን ለመጥቀም መሰረት ያደረገ ተቋም ነው ብለዋል፡፡ የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተፈራ ሰይፉ በበኩላቸው የሸዋ ብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከሌሎች የፋይናንስ ተቋማት የሚለየው የፋይናንስ ትምህርት( financial literacy) ፣በፋይናንስ አገለግሎት ውስጥ በቀጥታ ተሳታፊ እንዲሆኑ በማድረግ( financial inclusion): በቁጠባ፣ በብድር፣ በኢንቨስትመንት እንዲሳተፉ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት ማበርከትን በዋናነት በቅድሚያ የሚተገብረው ስራ ነው መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የሸዋ ብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ የተለያዩ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ለመስራት ያስችለው ዘንድ ቅርንጫፎችን በማስፋፋት ላይ ይገኛል፡፡ በቀጣይም በሞላሌ፣ በሰላድንጋይ፣ በደብረብርሀን ጠባሴ፤ በምንጃር፣ በጅሩ እንዲሁም በአዲስ አበባ ተጨማሪ ቅርንጨፎችን በቅርቡ ለመክፈት በዝግጅት ላይ ነው፡፡

02/04/2023
06/01/2023

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን
https://t.me/yeshewa
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

እንዲሁም የፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ
https://m.me/YBMFI
like በማድረግ ይቀላቀሉ፡፡

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ገና በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን፡፡መልካም የገና በዓልየሸዋብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተ...
06/01/2023

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ገና በሰላምና በጤና አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን፡፡
መልካም የገና በዓል
የሸዋብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ

23/12/2022

Address

DEBRE BIRHAN
Debre Birhan

Opening Hours

Monday 02:30 - 23:30
Tuesday 02:30 - 23:30
Wednesday 02:30 - 23:30
Thursday 02:30 - 23:30
Friday 02:30 - 23:30
Saturday 02:30 - 23:30

Telephone

+251988080231

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yeshewa Birhan Microfinance Institution S.C የሸዋ ብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Yeshewa Birhan Microfinance Institution S.C የሸዋ ብርሀን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram