በጌምድር ልዩ ክሊኒክ/Begiemdir Speciality Clinic

በጌምድር ልዩ ክሊኒክ/Begiemdir Speciality Clinic በ ዉስጥ ደዌ: ቀዶ ጥገና:ማሕፀን እና ፅንስ:ህፃናት:በራዲዮሎጅ: ስነ-ቆዳና የአባላዘር:በነርቭ:በአጥንት ስፔሻሊስት ሐኪሞች አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው

04/04/2023
23/03/2023

በጌምድር አጠቃላይ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ 24/7
1) የደም ውስጥ ንጥረ ነገር (Na,k,cl-,Total Ca ,ionized calcium እና Mg)
2) Urine electrolyte (Na,k & cl-) ምርመራ አገልግሎት
3) የአጥንት መቅኔ ምርመራ (BMA)
4) በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የስኳር ምርመራ(OGTT) አገልግሎት በአዲስ መልክ መሰጠት ጀምሯል ።
5) ከዚህም በተጨማሪ የአጥንት ስብራት እና ሌሎች ተያያዢ እንከኖች ህክምና በአጥንት ስፔሻሊስ ሀኪምቻችን ዘወትር ይሰጣል ።
Your Health is our priority
BMC , DebreTabor Ethiopia

This is our new Electrolyte machine under installation.የደም ውስጥ  ንጥረ ነገር  Na,k,ca,Mg,clከ አርብ 08/07/2015 ጀምሮ  አዲስ ባስገባነው ማ...
15/03/2023

This is our new Electrolyte machine under installation.
የደም ውስጥ ንጥረ ነገር Na,k,ca,Mg,cl
ከ አርብ 08/07/2015 ጀምሮ አዲስ ባስገባነው ማሽን መስራት እንጀምራለን ። BMC
ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ጎን

የእክስጂን አገልግሎት በኮንሰንትሬተር ማሽን እንሰጣለንደብረታቦር ሆስፒታል ፊትለፊት ዞን ፍ/ቤት ጎን https://t.me/+TGL8OftemuaFXqY9
15/12/2022

የእክስጂን አገልግሎት በኮንሰንትሬተር ማሽን እንሰጣለን

ደብረታቦር ሆስፒታል ፊትለፊት ዞን ፍ/ቤት ጎን https://t.me/+TGL8OftemuaFXqY9

Address

Debre Tabor

Telephone

+251978106237

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በጌምድር ልዩ ክሊኒክ/Begiemdir Speciality Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to በጌምድር ልዩ ክሊኒክ/Begiemdir Speciality Clinic:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram