Adis Tasfa HIV positive adolescent association in dassi/አ/ተ/ማ

  • Home
  • Ethiopia
  • Dessie
  • Adis Tasfa HIV positive adolescent association in dassi/አ/ተ/ማ

Adis Tasfa HIV positive adolescent association in dassi/አ/ተ/ማ አዲስ ተስፋ ኤችአይቪ በደማቸው ያለባቸው ወጣቶች ማህበር በደሴ ብቸኛው ማህበር ወደዚህ ማህበር

19/07/2021

ውድ የእስልምና ተከታዬች እህት ና ወንድሞቼ

እንኳን አደረሳችሁ! በዓሉ ሰላምንና ደስታን የሚጎናፀፉበት እንዲሆን ከልብ እንመኛለሁ ፡፡

ታዲያ አይዘንጉ በአሉን ሲያሳልፉ ለመድሀኒታችን ጠንቅ ከሆኑት
1. የጉበት ስጋ
2. እንቁላል
3. የወተት ተእዋፆ
4.አሳ
እነዚህን ምግቦች ቢያንስ ከ 10:00 ሰአት በፊት ይጠቀሞቸው ይህንን በማድረግ በአላችንን በጋራ በደስታ ያለምንም በሽታ እናክብረው እደዚሁም ደግሞ ካልበሰሉ ምግቦች እራሳችንን እንጠብቅ።

በአሉን በጋራ እና በአድላይ ማክበርም ይልመድብን !!!

አዲስ ተስፋ ኤች አይቪ በደማቸው ያለባቸው ወጣቶች ማህበር ።

የማህበሩ ሊቀመንበር
ብርሀነመስቀል ሲሳይ
ዒድ ሙባረክ!

ማህበራችን ከ ደሴ ጤና ጣቢያ እና ከ ትሮፒካል ተማሪወች ድጋፍ ያገኘው የገቢ ማስገኛ ቦታ ። ማህበራችንን ለመደገፍ ከፈለጉ በደሴ እስፔሻሊስት ሆስፒታል እና በደሴ ጤና ጣቢያ አልያም  በስልክ...
13/07/2021

ማህበራችን ከ ደሴ ጤና ጣቢያ እና ከ ትሮፒካል ተማሪወች ድጋፍ ያገኘው የገቢ ማስገኛ ቦታ ። ማህበራችንን ለመደገፍ ከፈለጉ በደሴ እስፔሻሊስት ሆስፒታል እና በደሴ ጤና ጣቢያ አልያም በስልክ 0925306240/0991503291 መደወል ይችላሉ።

09/07/2021

ኢትዮጵያ ብዙ እና በጣም ተጋላጭ ህዝብ ያላት ሲሆን በግምት 15 በመቶ የሚሆነው ህዝብ ከድህነት ወለል በታች ይገኛል ፡፡ ኤች.አይ.ቪ / ኤድስ ለጠቅላላ ዕድገቱ ቁልፍ ተግዳሮቶች አንዱ ነው ፤ ምክንያቱም የሰባት ዓመት ዕድሜን ቀንሶ የሰው ኃይልን በእጅጉ ቀንሷል ፡፡



ኤች.አይ.ቪ / ኤድስ በኢትዮጵያ

5,780 ወንዶች እና ከ 15 እስከ 49 ዕድሜ ያላቸው 5,300 ሴቶች ናሙና በመመርመር ላይ በመመርኮዝ በአጠቃላይ ንዑስ ሕዝቦች እና ጂኦግራፊያዊ አካባቢዎች መካከል የወረርሽኝ በሽታ ተጋላጭ ነው ፡፡ በእውነተኛው ህዝብ ውስጥ ያለው እውነታ ከ 3.3% በላይ ይለወጣል። በግለሰብ ክልሎች ውስጥ ይህ የሙከራ መጠን በደቡብ ክልል ውስጥ ከነበረው 0.2 ወደ ጋምቤላ ክልል ከፍተኛ 6.0 በመቶ ደርሷል ፡፡ [2] ከዚህ በፊት የነበሩት ግምቶች ከፍ ቢሉም ፣ የክትትል መረጃ መስፋፋት እና የተሻሻሉ ትንታኔዎች ለ 2005 እጅግ ዝቅተኛ ግምት እንዲኖራቸው አስችሏል ፡፡ በተመሳሳይ የዳሰሳ ጥናት ላይ በመመርኮዝ የኤች አይ ቪ ስርጭት በከተሞች ከነበረው ከ 4.7% በመቶ ወደ 3.2% ቀንሷል ፡፡ በኤች.አይ.ቪ እ.ኤ.አ

09/07/2021

ስለ ኤችአይቪ ምንያህል ታውቁ ይሆን ?

Address

Hiv
Dessie

Telephone

+251925306240

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adis Tasfa HIV positive adolescent association in dassi/አ/ተ/ማ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Adis Tasfa HIV positive adolescent association in dassi/አ/ተ/ማ:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram