W/ro Siheen General Hospital

W/ro Siheen General Hospital ዘመኑን በዋጀ ዘመናዊ የህክምና መሳርያወች በመታገዝ ከፈተኛ የሰራ ልምድ ባላችው ሐኪሞች ጥራቱን የጠበቀ ህክምና ከመልካም መሰተንግዶ ጋር እኛጋ ያገኛሉ�

አስከሬን አይሰጥም 🙄በማርበርግ ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች አስከሬን ለቤተሰብ አይሰጥም ተባለህይወታቸው ካለፈ በኋላ አስከሬኑ የማይታጠብ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፥ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ...
21/11/2025

አስከሬን አይሰጥም 🙄

በማርበርግ ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች አስከሬን ለቤተሰብ አይሰጥም ተባለ

ህይወታቸው ካለፈ በኋላ አስከሬኑ የማይታጠብ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፥ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ የቀብር ስርዓታቸው ይፈፀማል ተብሏል።

ቀብር የተፈፀመባቸው ቦታዎችም በደንብ መጠበቅ እንዳለባቸው ተገልጿል።

ማህበረሰቡ የበሽታውን ከባድነት ተረድቶ ይህንን ውሳኔ መቀበል እና መተባበር አለበት ተብሏል።

በሌላ በኩል ቫይረሱ በወንድ የዘር ፈሳሽ ውስጥ ለአንድ አመት ጊዜ የሚቆይ በመሆኑ፥ ከህመሙ ያገገሙ ሰዎች ልቅ የሆነ የግብረስጋ ግንኙነት ከማድረግ መቆጠብ አለባቸው ነው የተባለው።

ተገቢው ክትትል እና ህክምና ተደርጎለት የዳነ ሰው በሽታውን ማስተላለፍ አይችልም።

እንደ ኮሮና ቫይረስ በአየር ይተላለፋል የሚል የተዛባ አመለካከት መኖሩ የተገለፀ ሲሆን፥ ህመሙ በአየር የማይተላለፍ ነው ተብሏል።

ህመሙ በንክኪ የሚተላለፍ በመሆኑ ህመሙ ካለባቸው ሰዎች ጋር ያለን ግንኙነት ከንክኪ የራቀ መሆን እንዳለበትም ተገልጿል።

ማርበርግ እንደ ኮቪድ በአየር የሚተላለፍ ባይሆንም፥ ከኮቪድ በበለጠ ህይወት የሚነጥቅ ነው።

እንደ ወረርሽኙ ክብደት የሞት ምጣኔው ከ24 እስከ 88 በመቶ ይደርሳል።

33 ሰዎች ተመርምረው 6 ሰዎች ህመሙ የተገኘባቸው ሲሆን፥ ሶስቱ ህይወታቸው ሲያልፍ ሶስት ሰዎች ደግሞ በህይወት አሉ ተብሏል።
==========≠============
💎👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ጤና ነክ የሆኑ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
- ፌስቡክ: https://www.facebook.com/profile.php?id=61559230067564&mibextid=ZbWKwL
- ቴሌግራም:https://t.me/woizero_siheen_general_hospital

👇 #በሆስፒታላችን ስለሚሰጡ ሌሎች አገልሎቶች ለምትፈልጉት መረጃ ስልክ ቁጥሮች:☎️+251 33 111 5014 (ሪሴፕሽን)📱+2519 14 71 23 67 (ሜዲካል ዳይሬክተር)👉አድራሻ :-ደሴ መ...
04/10/2024

👇
#በሆስፒታላችን ስለሚሰጡ ሌሎች አገልሎቶች ለምትፈልጉት መረጃ ስልክ ቁጥሮች:
☎️+251 33 111 5014 (ሪሴፕሽን)
📱+2519 14 71 23 67 (ሜዲካል ዳይሬክተር)

👉አድራሻ :-ደሴ መላኩ ደሳለኝ ዳውዶ ቀበሌ ፊት ለፊት
Address :- Dessie melaku dessalebn dawudo keele

ለተሻለ ሕክምና ወ/ሮ ስኂን ጠቅላhttps://t.me/+TzWS8DDl31cyYzQ0ላ ሆስፒታል
page 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61559230067564&mibextid=ZbWKwL
👉

30/07/2024

W/rO Siheen General Hospital:
ደም ስኳር መጠንዎን ለመጨረሻ ጊዜ ያረጋገጡት መቼ ነበር?

የግሉኮስ ቁጥጥርን መከታተል ጤናማና ደስተኛ ለመሆን ወሳኝ እርምጃ ነው

🌡 የሄሞግሎቢን A1c ምርመራ ምንድን ነው? 🌡

ሄሞግሎቢን A1c፣ እንዲሁም HbA1c በመባል የሚታወቀው፣ በደምዎ ውስጥ ካለው ግሉኮስ ጋር የሚገናኝ የሂሞግሎቢን አይነት ነው። የሄሞግሎቢን A1c ምርመራ ደም ውስጥ ካሉት ሁሉም የሄሞግሎቢን አይነቶች ምን ያህሉ ከግሉኮስ ጋር የተገናኘ ሂሞግሎቢን (HbA1c) እንደሆነ በመቶኛ ይለካል። ይህ ምርመራ ሰውነታችን፣ ደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን እንዴት እንደሚቆጣጠር ለመገምገም ይጠቅማል፡፡

🔬 የምርመራው አሰራር፡ 🧪

1️⃣ ሆስፒታላችን በብቃትና በልምድ የተካኑ የላቦራቶሪ ቴክኒሻኖች የእርስዎን የሄሞግሎቢን A1c መጠን ለመለካት ትንሽ የደም ናሙና ይወስዳሉ
2️⃣ የደም ናሙናው ወደ ላብራቶሪ ተወስዶ በዘመናዊ ኬሚስትሪ ማሽን ምርመራው ይከናወናል
3️⃣ የምርመራው ውጤት በመቶኛ ተገልፆ ለሀኪም ይላካል
👉🏽 የምርመራው ውጤት ላለፉት 2-3 ወራት አማካይ የደምዎ የስኳር መጠን ግንዛቤን ይሰጥዎታል፣ ይህም የስኳር ህመምዎን ምን ያህል በጥሩ ሁኔታ እየተቆጣጠሩት እንደሆነ ወይም ምን ያህል ለአደጋ የተጋለጡ እንደሆነ ያጠቁማል።

🌟 ጥቅሞች: 🌟
👉🏽የሰውነታችን የደም ስኳር መጠንን የመቆጣጠር አቅም በትክክል ያመላክታል።
👉🏽የስኳር ህመምን ለመቆጣጠርና ችግሮችን ለመከላከል ይጠቅማል፡፡
👉🏽ወደ ስኳር በሽታ ሊያመሩ የሚችሉ ሁኔታዎችን ትልቅ ችግር ከመሆናቸው በፊት ቀደም ብሎ ለማወቅ ያግዛልያግዛል።

👇
#በሆስፒታላችን ስለሚሰጡ ሌሎች አገልሎቶች ለምትፈልጉት መረጃ ስልክ ቁጥሮች:
☎️+251 33 111 5014 (ሪሴፕሽን)

👉አድራሻ :-ደሴ መላኩ ደሳለኝ ዳውዶ ቀበሌ ፊት ለፊት
Address :- Dessie melaku dessalebn dawudo keele

ለተሻለ ሕክምና ወ/ሮ ስኂን ጠቅላላ ሆስፒታል

የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን አባል በመሆን የጤና ምክረ-ሃሳቦችን ይጋሩ፤
page 👉https://www.facebook.com/profile.php?id=61559230067564&mibextid=ZbWKwL
👉https://t.me/+TzWS8DDl31cyYzQ0


ወ/ሮ ስኂን ጠቅላላ ሆስፒታል
/ro siheen general hospital

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when W/ro Siheen General Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category