Gedeo zone Health department

Gedeo zone Health department To improve quality of preventive & curative health services at Gedeo zone by Constructive idea, challenging based on gap, appreciation..

17/11/2024

ኑኑኑኑኑኑኑኑ ወደ ኢየሱስ

25/10/2024

11.1K likes, 268 comments. “ #ኢየሱስ #ጴንጤ 💗💞💗❤️🥰 Workneh Alaro Geresu543 ...

16/04/2022

#ሾተላይ

ሾተላይ ( RH incompatibility ) - የእናት እና የፅንስ የደም አይነት አለመጣጣም ሲሆን RH negative በሆኑ ሴቶች ላይ የሚከሰት ችግር ነው ።
ስለሾተላይ ለማወቅና ጥንቃቄ ለማድረግ በመጀመሪያ ስለ ቀይ የደም አይነት እንዴት
እንደሚከፈል ማወቅ ያስፈልጋል ። ቀይ የደም አይነት በተለያየ መንገድ ይከፈላል -
1. ABO System መሰረት Group A, B,AB,O
2. Rh System – Rh- እና Rh+ - ABO ተብለው የተከፈሉት እያንዳንዳቸው በሁለት ይከፈላሉ ማለት ነው , ለምሳሌ O የደም አይነት O+ እና O-

• Rh በቀይ የደም አይነት ላይ የሚገኝ protein ነው ። ስለዚህ ይህ Rh protein በላዩ ላይ ያለው ቀይ የደም አይነት Rh+ የደም አይነት ሲባል, ይህ protein የሌለው ደግሞ Rh- የደም አይነት ይባላል ።
• በአለም ላይ 85-90% የሚሆነው ሰው Rh+ ሲሆን ከ10-15% የሚሆነው ደግሞ Rh- ነው ።
• አንድ ሰው የደም አይነቱ የሚወሰነው በወላጆቹ የደም አይነት መሰረት ነው ።
1. ስለዚህ ሁለቱም ወላጆች Rh+ ከሆኑ, እርሱም Rh+ የመሆን እድሉ የሰፋ ነው ። ,
2. Rh- ከሆኑ ወላጆች የተወለደ ልጅ Rh-ይሆናል ,
3. እናት Rh+ ከሆነችና አባት Rh- ከሆነ ,ልጅ Rh+ወይም Rh- ሊሆን ይችላል ።
እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ነገሮች ሁሉ ብዙ ጊዜ ምንም ችግር የላቸውም , ሾተላይ የሚከሰተው ግን እናት ( Rh-) ከሆችና አባት ( Rh+) ሆኖ Rh+ የሆነ ፅንስ በምትፀንስበት ጊዜ ነው።

• እናት Rh- ሁና Rh+ ፅንስ በምትፀንስበት ጊዜ በተለያዩ አጋጣሚዎች ደም መፍሰስ ሲያጋጥም የፅንሱ ደም ወደ እናት የደም ስር ይገባል, በዚህም ጊዜ ከልጁ የቀይ ደም ላይ
የሚገኙ proteins የእናት በሽታ ተከላካይ ህወሳት ያዩና እንደ ባእድ ነገር በመቁጠር መከላከያ ( antibody ) ያመርታሉ ። እነዚህ የተመረቱ አantibodies በእናት ደም ውስጥ ተመርተው ወደፅንስ ከሚሄደው የእናት ደም ጋር አብረው በመሄድ የፅንሱን ደም ማጥቃት ይጀምራሉ ።

• Antibody ለማምረት ጊዜ ስለሚፈጅና አብዛኛው ጊዜ የልጅ ደም ወደ እናት የሚሄደው በወሊድ ጊዜ በመሆኑ የመጀመሪያ ልጅ ላይ ችግር አይፈጥርም ።
• በተከታታይ የሚረገዘው ፅንስ Rh- ከሆነም ምንም አይነት ችግር አይገጥማቸውም ።
• Rh+ በተረገዘ ጊዜ አንድ ጊዜ ተመረተው የተቀመጡ እነዚህ antibodies እየሄዱ ያጠቁታል ።

• የሰውነታችን በሽታ ተከላካይ ህዋስ በሽታ አምጭ ነገሮች ወደሰውነት ሲገባ የተለያዩ መንገዶች ተጠቅሞ እንደሚጠቃው ሁሉ ፅንሱንም Rh+ የሚል ምልክት በቀይ የደም ሴሉ ሲያይ እንደ ባዕድ ነገር ነው የሚያየው ። ለዚህም ነው የሚያጠቃው ።

• ይህ የተፈጠረው antibody የእንግዴ ልጁን በማለፍ የፅንሱን ቀይ የደም ህዋስ ያጠቃል ።
በዚህም ምክንያት
1. የፅንስ የደም ማነስ-የፅንስ የልብ ድካም - በሰውነት በተለያዩ ቦታወች ውሀ መቋጠር እና
ሞት ያመጣል ።
2. የፅንስ ውርጃ
3. ከተወለደ በኋላ የህፃን ቆዳ እና አይን ቢጫ መሆን

• የፅንሱ ደም ወደእናት እንዲገባ በማድረግ ለሾተላይ የሚያጋልጡ
በእርግዝና ወቅት ደም መፍሰስ፣
- በእርግዝና ወቅት ሆድን መመታት ፣
- የፅንስ አቀማመጥን ለማስተካከል መሞከር(ECV)
- የፅንስ በማህፀን ውስጥ መሞት ፣
- በቅድመ ወሊድ የተለያዩ የምርመራ ሂደቶች (amniocentesis(ከሽርት ውሀ ናሙና
መውሰድ)፣
chorion villus sampling ፣ የፅንስ የደም ናሙና) ፡፡
- ከማህፀን ውጭ እርግዝና
በእነዚህ ክስተቶች ወቅ

Vaccany announcement to whom liked
26/03/2022

Vaccany announcement to whom liked

12/02/2022

Public health officers association
We are happy tell you that we are providing CPD training for free if you are interested please let us know for more information add this Phone no 0970752528 to be added in to the assocation telegram channale and pay the annual membership fee birr 100 to the association account and send the recipient and the listed information below on the association email address
Acc no 1000009593652
1. full name
2. Scan your photo
3. Bank receipt
Email ethhealthofficers@gmail.com

Thank you
Kalkidan mihretu PHO_E intern

31/12/2021

For those Family planning method not intended to use see this vedio

30/10/2021

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
_______________

የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ ጤና መኮንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ ጤና ባለሙያዎች በህዳር/2014 ዓ.ም ለሚሰጠው የቅድመ ሙያ ፍቃድ የብቃት ምዘና ፈተና ከጥቅምት 05-20/2014 ዓ.ም የኦንላይን ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም አንዳንድ ተመዛኞች የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ህጋዊነት እና ትክክለኛነት በከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጄንሲ (HERQA) በኩል ለማረጋገጥ (Authenticate ለማስደረግ) ተጨማሪ ቀናት እንዲሰጣቸው ለመ/ቤታችን ባቀረቡት ተደጋጋሚ ጥያቄ መሰረት ምዝገባውን እስከ ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም ያራዘምን መሆኑን እየገለጽን፣ ተመዛኞች ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም አይነት የምዝገባ ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ፎርም Print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡"SNNPR PHLAB"

23/07/2021

በጌዴኦ ዞን በምገኙት ጤና ጣቢያዎች በአንዳንዶቹ በመደብ ማሻሻል ምክንያት ቦታቸው በለቀቁትና ቀድሞኑ ባለመመደባቸውና ፅዳት ሠራተኞችን የሌላቸዉ ከመሆናቸው የጤና ባለሙያዎች የፅዳት ሥራ ለመስራት እየተገደዱ ስለሆነ ወረዳዎች ለሕዝቡና ለባለሙያዎች ክብር ስሉ ቅጥርም እንድፈፅሙ እንጠይቃለን (በተለይ የኮቾሬ ወረዳ ሽፎ እና ፍስሃገነት ጤና ጣቢያዎች በይርጋጨፌ ወረዳ በሀሩ በእድዶ) ትኩረት

01/06/2021

እራስን በራስ ለHIV መርምሮ የማወቅ ሂደትም ያዳምጡትና ለመመርመር ዛሬውኑ ይወስኑ

09/05/2021

Address

Cross Country From Addis Ababa To Nairobi, Keniya
Dilla

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gedeo zone Health department posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram