Central City Hospital

Central City Hospital Central City Hospital is one of the largest private medical centers established in Dire Dawa with an elegant hospital look.

It is the center for the only cardiologist in the city and other senior physicians who specialized in various medical specialties.

17/04/2026

"ጤናዎ የዘወትር ትኩረታችን ነው! ዶክተሮቻችን በሆስፒታላችን የሚገኙበትን የሰዓት መርሃ-ግብር ከዚህ በታች ይመልከቱ። በሚመችዎ ሰዓት በመምጣት ተገቢውን ሕክምና ማግኘት ይችላሉ።"
🏥 ሴንትራል ሲቲ ሆስፒታል (Central City Hospital)

📍 አድራሻ፡ ድሬዳዋ(ኮኔል፥ጋራድ ሕንጻ ፊት ለፊት)
📞 ስልክ፡0902444333

ሴንትራል ሲቲ ሆስፒታል - ለተሟላ ጤናዎ! 💙

15/04/2026

ልጅዎ በሳንባ ምች መጠቃቱን እንዴት ያውቃሉ? 👶⚠️
የሳንባ ምች በህጻናት ላይ በድንገት የሚከሰትና በፍጥነት የህክምና እርዳታ ካላገኘ ለከፋ አደጋ ሊያጋልጥ የሚችል በሽታ ነው። ብዙ ጊዜ ምልክቶቹን ቀለል አድርገን ስለምንመለከታቸው ዋጋ ያስከፍሉናል።

በዚህ አጭር ቪዲዮ ውስጥ እያንዳንዱ ወላጅ ሊያውቃቸው የሚገቡ 5 ዋና ዋና እና አስቸኳይ የህክምና እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ምልክቶችን አዘጋጅተንላችኋል። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመመልከት የልጅዎን ጤንነት በንቃት ይከታተሉ!

መረጃው ለሌሎች ወላጆችም እንዲደርስ ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ግንዛቤን እንፍጠር። 🙏✨

🏥 ሴንትራል ሲቲ ሆስፒታል (Central City Hospital)

📍 አድራሻ፡ ድሬዳዋ(ኮኔል፥ጋራድ ሕንጻ ፊት ለፊት)
📞 ስልክ፡0902444333

ሴንትራል ሲቲ ሆስፒታል - ለተሟላ ጤናዎ! 💙

13/04/2026

እነዚህን የእርግዝና ምልክቶች ያውቃሉ?
ብዙውን ጊዜ የእርግዝና ተፈጥሮአዊ ለውጦች መስለው ሊታለፉ የሚችሉ፣ ነገር ግን የእርግዝና ስኳር ምልክት ሊሆኑ የሚችሉ ነጥቦችን በምስሉ ላይ ይመልከቱ።
እርስዎ ወይም የሚያውቁት ሰው እነዚህ ምልክቶች ታይተውባችሁ ያውቃል? መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ ይተባበሩ። 👇

አድራሻ፡ ድሬዳዋ(ኮኔል፥ጋራድ ሕንጻ ፊት ለፊት)
📞 ስልክ 0902444333

#እርግዝና #ጤና #የስኳርህመም #ነፍሰጡር

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓልን ስናከብር፣ ራሳችንንና ቤተሰባችንን ከበሽታ በመጠበቅ እና ጤናችንን በመንከባከብ ሊሆን ይገባል። በበ...
11/04/2026

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓልን ስናከብር፣ ራሳችንንና ቤተሰባችንን ከበሽታ በመጠበቅ እና ጤናችንን በመንከባከብ ሊሆን ይገባል። በበዓል ወቅት የአመጋገብ ስርዓታችንን በመጠበቅ ጤናማ በዓል እንዲያሳልፉ እናሳስባለን።
[ሴንትራል ሲቲ ሆስፒታል] ሁልጊዜም ለጤናዎ ቅድሚያ ይሰጣል!

ለታካሚዎቻችን፣ ለሰራተኞቻችን እና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፦
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

10/04/2026

ቶሎ የመደካከም ስሜት ይሰማዎታል?

የደም ማነስ በሰውነታችን ውስጥ በቂ የሆኑ ቀይ የደም ሴሎች ወይም ሄሞግሎቢን (Hemoglobin) ሲጠፉ የሚከሰት የጤና እክል ነው። ይህም ሰውነታችን በቂ ኦክስጅን እንዳያገኝ ያደርገዋል።

ጤናዎ ቀዳሚ ምርጫዎ ይሁን። ሆስፒታላችን መጥተው አስፈላጊውን ምርመራ በማድረግ ጤናዎን እንዲያረጋግጡ እንጋብዝዎታለን።

አድራሻ፡ ድሬዳዋ(ኮኔል፥ጋራድ ሕንጻ ፊት ለፊት)
📞 ስልክ 0902444333
#ጤና #ኢትዮጵያ

08/04/2026

ጤናዎን እና እንቅስቃሴዎን ይመልሱ! 💪✨
የሰውነት ህመም፣ የጡንቻ መዛል ወይም ከአደጋ በኋላ የሚገጥሙ የእንቅስቃሴ መገደቦች የዕለት ተዕለት ኑሮዎን አዳጋች አድርገውብዎታል? በሆስፒታላችን ዘመናዊ የፊዚዮቴራፒ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።
• በባለሙያ የታገዘ ክትትል
• ለእርስዎ ተስማሚ የሆነ የእንቅስቃሴ ልምምድ
• ዘመናዊ የህክምና መሣሪያዎች
ኑ፣ አብረን ጤናዎን እንመልስ! ለበለጠ መረጃ ሆስፒታላችን ድረስ በመምጣት ማማከር ይችላሉ።

አድራሻ፡ ድሬዳዋ(ኮኔል፥ጋራድ ሕንጻ ፊት ለፊት)
📞 ስልክ 0902444333


• #ፊዚዮቴራፒ

06/04/2026

ለልጅዎ መልካሙን ሲመኙ ስህተት እንዳይሰሩ! ⚠️

ብዙ ጊዜ ለልጆቻችን የምናደርገው ነገር ሁሉ ጠቃሚ ይመስለናል፤ ነገር ግን ሳናውቀው ጉዳት እያደረስን ይሆን? መልቲ-ቫይታሚን (Multivitamin) ከመስጠታችን በፊት ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነጥቦች አሉ።

መልሱ በቪዲዮው ውስጥ አለ፤ እስከመጨረሻው ይመልከቱትና ለሌሎች ወላጆችም እንዲደርስ Share ያድርጉ።

ሴንትራል ሲቲ ሆስፒታል — ለቤተሰብዎ ጤና ዘላቂ ጥበቃ!

አድራሻ፡ ድሬዳዋ(ኮኔል፥ጋራድ ሕንጻ ፊት ለፊት)
📞 ስልክ 0902444333
.Biniyam_Kefelegn

03/04/2026

በግማሽ ፊት መስነፍ ምክንያት መሳቅ፣ መብላት ወይም አይንዎን መዝጋት ተስኖዎታል? አይጨነቁ! የፊት ጡንቻዎችዎ ዳግም እንዲጠነክሩ የፊዚዮቴራፒ ባለሙያዎቻችን ከጎንዎ አሉ።
ትዕግስት፣ ተከታታይነት ያለው ስልጠና እና የእኛ ሙያዊ እገዛ ተዳምረው ወደ ሙሉ ጤንነትዎ ይመልሱዎታል። ዛሬውኑ ቀጠሮ ይያዙና የተሟላ ፈገግታዎን ያስመልሱ።

አድራሻ፡ ድሬዳዋ(ኮኔል፥ጋራድ ሕንጻ ፊት ለፊት)
📞 ስልክ 0902444333

#ፊዚዮቴራፒ

01/04/2026

ድንገተኛ የመመረዝ አደጋ ሲያጋጥም የምናደርገው የመጀመሪያ እርዳታ የሰውን ሕይወት ሊያተርፍ ይችላል። ነገር ግን ሳናውቅ የምናደርጋቸው ስህተቶች ነገሩን ሊያባብሱት ይችላሉ። በዚህ ቪዲዮ፦
✅ መደረግ ያለባቸው ወሳኝ ነገሮች
❌ በፍጹም መደረግ የሌለባቸው ስህተቶች (ለምሳሌ፦ ለማስመለስ መሞከር ለምን አደገኛ ነው?)
🚑 የሕክምና እርዳታ እስኪመጣ መወሰድ ያለባቸው እርምጃዎች ተካተዋል።
ይህን መረጃ ለሌሎች እንዲደርስ Share በማድረግ የሰውን ሕይወት ይታደጉ።

አድራሻ፡ ድሬዳዋ(ኮኔል፥ጋራድ ሕንጻ ፊት ለፊት)
📞 ስልክ 0902444333

#ጤና #የመጀመሪያእርዳታ

30/03/2026

ዛሬ ደግሞ የከተማችንን ግዙፍ የጤና ተቋም ሴንትራል ሲቲ ሆስፒታልን ልናሳያቹ መጣን! 🚑
ይህ ሆስፒታል ለከተማችን ነዋሪዎች ትልቅ እፎይታ ነው። ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ እና ሼር በማድረግ ለሌሎች አጋሩ!"

አድራሻ፡ ድሬዳዋ(ኮኔል፥ጋራድ ሕንጻ ፊት ለፊት)
📞 ስልክ 0902444333


#ጤና

27/03/2026

Ku dhoola caddee kalsooni! 😁

Isbitaalka Central City, waxaan ku bixinaa adeegyo daryeelka ilkaha oo casri ah. Waaxdayada ilkaha, oo ay ka hawlgalaan khubaro khibrad u leh aaladaha ugu dambeeyayna lagu qalabeeyay, waxay mar walba diyaar u tahay ilaalinta caafimaadka ilkahaaga iyo kuwa qoyskaaga.

🦷🦷🦷🦷🦷🦷🦷🦷🦷🦷🦷🦷🦷
Smile with Confidence!

At Central City Hospital, we provide modern dental care services. Our dental department, supported by experienced professionals and state of the art equipment, is always ready to protect your and your family's oral health.

Address: Dire Dawa (Conel, in front of Garad Building)
📞 Phone: 0902444333

25/03/2026

"ምልክት አለማሳየቱ ጤነኛ ነዎት ማለት አይደለም!" 🤫⚠️
የደም ግፊት "ጸጥተኛው ገዳይ" በመባል ይታወቃል። ዛሬውኑ በመመርመር ጤናዎን ያረጋግጡ። በሴንትራል ሲቲ ሆስፒታል የተሟላ የክትትል አገልግሎት ያገኛሉ።

አድራሻ፡ ድሬዳዋ(ኮኔል፥ጋራድ ሕንጻ ፊት ለፊት)
📞 ስልክ 0902444333

Address

Conel/Feres Megala In Front Of Garad Building
Dire Dawa
3000

Telephone

+251902444333

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Central City Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Central City Hospital:

Share

Category