Dr. Getachew Azazh Dental Clinic

Dr. Getachew Azazh Dental Clinic Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dr. Getachew Azazh Dental Clinic, Doctor, Ethiopia Dire Dawa, Dire Dawa.

Our newly installed luxurious and high technology  unit has started serving u!!!!
09/06/2022

Our newly installed luxurious and high technology unit has started serving u!!!!

07/05/2022

የጥርስ መቦርቦር (Dental Caries)

ጥርስ ተቦረቦረ የሚባለዉ በጥርስ ላይ በሚቀሩ የምግብ ትርፍራፊዎች ላይ በሚኖረዉ ባክቴሪያ(S.mutans) አማካኝነት ጥርሳችን ተፈጥሯዊ መልኩን ሲቀይርና ሲሸራረፍ ነው፡፡

ለጥርስ መቦርቦር አጋላጭ ነገሮች

✍️ ምግብን ከተመገቡ በኋላ አፍ
የማፅዳት ባህል አለመኖር
✍️ ጣፋጭነት ያላቸዉን ምግቦች አዘውትሮ አለ
መመገብ።
✍️ ሲጋራና ትባሆ ማጨስ
በእርግዝና ወቅት የእናት ለሊድ ተጋለጭ
መሆን

👉 ምልክቶቹ

🔹 ነጭ የነበረው የጥርስ አካል ወደቡናማ
ቀለም መቀየር
🔹 መጥፎ የአፍ ጠረን
🔹 ጣፋጭ ነገሮችና ሞቃት ወይም
ቀዝቃዛ ምግብና መጠጦችን
ስንጠቀም የህመም ስሜት መኖር
🔹 በአይን የሚታይ የበለዘ፣ የተቦረቦረና
የተሸረፈ ጥርስ መኖር

👉 ጥርስ መቦርቦር ህክምና

ጥርስን መሙላት(Filling)
ጥርስን መተካት(Dental restoration)
ጥርስን መንቀል(extraction)

👉 መከላከያ ዘዴዎች

🔹 ከምግብ በኋላ አፍን በውሀ ማፅዳት
🔹 ስኳር የበዛበት ምግብን አለማዘወተር
🔹 ቢያንስ በቀን ሁለት ጊዜ ፍሎራይድ
ያለበትን የጥርስ ሳሙና መቦረሽ።

ለተጨመሪ መረጃ ሼር ያድርጉ
👇👇👇👇👇
ድሬ መካከለኛ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ

ድሬዳዋ:- ጋራድ ህንጻ 2ኛ ፎቅ

ለጥርስዎ ጥርስዎ ጤንነት✍️ የጥርስ ቡርሽ/መፋቂያ በዬ ሦስት (3) ወሩ ይቀይሩ።  የተጎዳ እና የተጨራመተ የጥርስ ቡርሽ -> የድድን ህብረ ሕዋስ፣ የጥርስን ልባሥ፣ ይጎዳል፣-> ለባክቴሪዎች...
07/05/2022

ለጥርስዎ ጥርስዎ ጤንነት
✍️ የጥርስ ቡርሽ/መፋቂያ በዬ ሦስት (3) ወሩ ይቀይሩ። የተጎዳ እና የተጨራመተ የጥርስ ቡርሽ
-> የድድን ህብረ ሕዋስ፣ የጥርስን ልባሥ፣ ይጎዳል፣
-> ለባክቴሪዎችን፣ ለፈንገሶች (ሻጋታ) የመጠራቀሚያ እድል ይፈጥራል፣
-> ጥርስን ለማጽዳት ውጤታማ እድልን አይፈጥርም።
✍️ ጥርስዎን በቀን ሁለት (2) ጊዜ ይቦርሹ። ጥርስን በቀን ሁለት ጊዜ መቦረሽ የባክቴሪዎችን የመራቢያ እና ማጥቂያ እድል ይቀንሰዋልና።
✍️ በአመት ሁለት ጊዜ ማለትም በዬ ስድሥት ወሩ (6) የጥርስ ሀኪምሆ ጋር ሂደው የጥርሥዎን ጤንነት ይከታተሉ።
ነገር ግን የጤና ችግር ላለባቸው፣ የስኳር ህመም፣ ቋሚ ጥርስ ማብቀል በጀመሩ ህጻናት፣ ነፍሰ ጡር እናቶች በየወሩ የጥርስ እንዲሁም የአፍ ፣ ድድ ጤንነት መከታተል አለባቸው፤ ያሥፈልጋቸዋል።

ለበለጠ የህክምና ምርመራ ካስፈለጎት ያማክሩን

Address

Ethiopia Dire Dawa
Dire Dawa

Telephone

+251913354681

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr. Getachew Azazh Dental Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category