02/04/2020
አርት ጀነራል ሆስፒታል
በአሁኑ ጊዜ በአለማችን ላይ የተከሰተው የኮቪድ_19 / ኮሮና ቫይረስ በሽታ የፈጠረዉን የኢኮኖሚ ጫና ከግምት ውስጥ በማስገባት ሆስፒታላችን ከመጋቢት 24/2012 ዓ/ም ወይም April 1/2020 ጀምሮ የህክምና ምርመራ ዋጋ ሃምሳ በመቶ(50%) የቀነሰ መሆኑን እናሳውቃለን።
በተጨማሪም ለእናቶች እና ህፃናት ቅድሚያ በመስጠት ታካሚዎችን ከቤት ወደ ሆስፒታል የትራንስፖርት አገልግሎት ያመቻቸን መሆኑን እንገልጻለን፡፡