16/11/2021
አለን የቤት ለቤት ህክምና እና ክትትል ማዕከል
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ።
1/ሙሉ የነርስ እንክብካቤ አገልግሎት በቤትዎ እንሰጣለን።
2/ለስኳር፣ለደም ግፊት እና ለካንሰር ታማሚዎች ክትትል እና እንክብካቤ አገልግሎት በቤትዎ እንሰጣለን።
3/ ቁስል ማጠብ እና መቀየር እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ አገልግሎቶችን እንሰጣለን ።
4/ የላብራቶሪ ናሙናዎችን ካሉበት ቦታ መውሰድ (የደም፣የሽንት፣የሰገራ፣የኮሮና )።
5/አጠቃላይ የህክምና የማማከር አገልግሎቶችን እንሰጣለን ።
6/በሀኪም የታዘዙትን መድኃኒት እና ጉልኮስ ባሉበት እንሰጣለን ።
7/የአስክሬን ማቆያ መርፌ እንወጋለን።
8/ከከተማ ውጪ በሪፈር ለሚሄዱ ታካሚዎች የእንክብካቤ እርዳታ መስጠት ።
9/በሆቴል አልጋ ይዘው ለሚቆዩ ተገልጋዩችም ባሉበት ቦታ ድረስ የፈለጉትን አግልግሎት እንሰጣለን።
* ይህንና ሌሎች አገልግሎቶችን ጨምሮ ለ24 ሰአት ሳምንቱን ሙሉ ከበቂ ባለሞያዋች ጋር ልናገለግሎ ተዘጋጅተናል ይደውሉልን ።
ያሉን የአግልግሎት አሰጣጦች
1/ (ቤተሰብ ፓኬጅ )በሳምንት ሁለት ቀን በቤትዎ ድረስ በመገኘት ሙሉ ቤተሰቦን ጨምሮ ሙሉ የቅድመ ምርመራ እና በየ 3 ወሩ ሙሉ የደም ምርመራ እና የሀኪም ጉብኝት።
2/(ወዳጅ ፓኬጅ) በሳምንት አንድ ቀን በቤትዎ ድረስ በመገኘት ሙሉ ቤተሰቦን ጨምሮ የቅድመ ምርመራ ማድረግ እና በ3ወር አንድ ጊዜ ሙሉ የደም ምርመራ ማድረግ ።
3/ዘመድ (ፓኬጅ) በ15ቀን አንድ ጊዜ የቅድመ ምርመራ በቤትዎ ድረስ በመገኘት ሙሉ ቤተሰቦን ጨምሮ የቅድመ ምርመራ ማድረግ ።
4/ (ልጆቼ ፓኬጅ ) በትምህርት ቤት ድረስ በመገኘት ከ3 አመት እስከ 15 አመት ለሚደርሱ ህፃናት በየሶስት(3) ወሩ አንድ ጊዜ ሙሉ አካላዊ ምርመራ እና የስኳር መጠንን ምርመራ ማድረግ
5/(አለን ፓኬጅ) በጠሩን ጊዜና ሰአት በማንኛውም ሁኔታ የፈለጉትን አግልግሎት የምንሰጥበት ሲሆን እንደ ተሰጠዎት አገልግሎት የሚከፈል ነው።
6/(ሰራን በጤና ፓኬጅ) ለማንኛውም መንግስታዊ እና የግል መስሪያ ቤቶች በወር አንድ ጊዜ በመገኘት በተቋሙ ውስጥ ለሚገኙ ሰራተኞች ሙሉ የቅድመ ምርመራ የስኳር ምርመራ ጨምሮ ማድረግ ናቸው ።
ከላይ የተጠቀሱን 1-3 የፓኬጅ አይነቶች ተጠቃሚ ሲሆኑ በማንኛውም ጊዜ ሲጠሩን ለምንሰጥዎት አገልግሎት ከ25% - 50% ከመደበኛው አገልግሎት ቅናሽ ይደረግሎታል።
ጤናው በቤትዎ ይጠብቁ።
አለን የቤት ለቤት ህክምና እና ክትትል ማዕከል ።
ድሬዳዋ ።ፔጃችንን ገብተው ይጎብኙን