Conel Bilal Hospital

Conel Bilal Hospital Bilal Hospital is located in the heart of the city, of Dire Dawa, Ethiopia. Built in the year 2003.

It is a very modern general hospital built on the premise of providing high quality medical care services at an affordable price. Bilal Hospital Profile & Services
Bilal Hospital is located in the heart of the city, Connel Kebele, of Dire Dawa, Ethiopia. Named after the first black Muslim who initiated “Azan” whose name is called Bilal. Bilal Hospital also has relationships with international volunteers of Visiting Professional Doctors that will assist in the training and introducing the application of newer medical technologies to local medical staff.

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446 ኛው አመተ ሂጅራ የኢድአል-አድሃ ( አረፋ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።ኮኔል ቢላል ሆስፒታል የጤናዎ አጋር !ኢድ ሙባረክ !
05/06/2025

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446 ኛው አመተ ሂጅራ የኢድአል-አድሃ ( አረፋ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

ኮኔል ቢላል ሆስፒታል የጤናዎ አጋር !

ኢድ ሙባረክ !

March 8 እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳቹ  !ኮኔል ቢላል ሆስፒታል !አድራሻ :- ድሬዳዋ ኮኔልስልክ :- 0251113636ኢሜይል :- conelbilal@gmail.com
08/03/2025

March 8 እንኳን ለአለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳቹ !

ኮኔል ቢላል ሆስፒታል !

አድራሻ :- ድሬዳዋ ኮኔል

ስልክ :- 0251113636

ኢሜይል :- conelbilal@gmail.com

02/03/2025

የሆስፒታላችን ላብራቶሪ !

አድራሻ :- ድሬዳዋ ኮኔል

ስልክ :- 0251113636

ኢሜይል :- conelbilal@gmail.com

01/03/2025

ስለ ጤናዎ 24 ሰአት እንጨነቃለን !

አድራሻ :- ድሬዳዋ ኮኔል

ስልክ :- 0251113636

ኢሜይል :- conelbilal@gmail.com

እንኳን ለ 1446 ኛው የረመዳን ፆም ወር አደረሳችሁ አደረሰን !ኮኔል ቢላል ሆስፒታል የጤናዎ አጋር !ረመዳን ከሪም !
28/02/2025

እንኳን ለ 1446 ኛው የረመዳን ፆም ወር አደረሳችሁ አደረሰን !

ኮኔል ቢላል ሆስፒታል የጤናዎ አጋር !

ረመዳን ከሪም !

እንኳን ለ 2017 አዲሱ ዓመት አደረሳችሁ አደረሰን !Baga bara haaraa 2017 tiin  isin gahe, nugahe !Bagu ilahay sanada cusub ee 2017 nabad ...
10/09/2024

እንኳን ለ 2017 አዲሱ ዓመት አደረሳችሁ አደረሰን !

Baga bara haaraa 2017 tiin isin gahe, nugahe !

Bagu ilahay sanada cusub ee 2017 nabad inagu gaadhsiiyey !

Conel Bilal Hospital !!!

እንኳን ለ 1445 ኛው የኢድ አል አድሀ ( አረፋ ) በዓል አደረሳችሁ !     1445 ኛው የዒድ አል አድሃ ( አረፋ ) በዓል የሰላም ፣ የፍቅር እና የአብሮነት በአል እንዲሆንላችሁ መልካ...
15/06/2024

እንኳን ለ 1445 ኛው የኢድ አል አድሀ ( አረፋ ) በዓል አደረሳችሁ !

1445 ኛው የዒድ አል አድሃ ( አረፋ ) በዓል የሰላም ፣ የፍቅር እና የአብሮነት በአል እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታቸንን እንገልፃለን።

ኮኔል ቢላል ሆስፒታል የጤናዎ አጋር !!!

ከአንገት በላይ ህክምና እና ቀዶ ጥገና በ ዶ\ር ቸርነት ተገኝ     አድራሻ :- ኮኔል ድሬዳዋስልክ ቁጥር :- 0251113636ኢሜይል :- conelbilal@gmail.com    ኮኔል ቢላል...
07/05/2024

ከአንገት በላይ ህክምና እና ቀዶ ጥገና በ ዶ\ር ቸርነት ተገኝ

አድራሻ :- ኮኔል ድሬዳዋ

ስልክ ቁጥር :- 0251113636
ኢሜይል :- conelbilal@gmail.com

ኮኔል ቢላል ሆስፒታል የጤናዎ አጋር !!!

በቀላሉ ሊታለፉ የማይገቡ የአንጀት እና ተያያዥ ህመም ምልክቶች!1.የሆድ መነፋትና ምግብ ቶሎ መጥገብ2. ከአይነ ምድር ጋር ደም ቀላቅሎ መምጣት3. አየርና አይነ ምድርን በተለመደው ሁኔታ ለማ...
06/05/2024

በቀላሉ ሊታለፉ የማይገቡ የአንጀት እና ተያያዥ ህመም ምልክቶች!

1.የሆድ መነፋትና ምግብ ቶሎ መጥገብ

2. ከአይነ ምድር ጋር ደም ቀላቅሎ መምጣት

3. አየርና አይነ ምድርን በተለመደው ሁኔታ ለማውጣት መቸገር

4. አይነ ምድር ከወጣ በኋላ ያለመጨረስ ስሜት እንዲሁም ማስማጥ

5. ምክንያቱ ያልታወቀ የደም ማነስ ህመም ምልክቶች

6. በተለያየ ጊዜ ተቅማጥና የሆድ ድርቀት መፈራረቅ

7. በሰገራ ወውጫ አካባቢ ቁስለትና ወደ ውጪ የወጣ እባጭ የመኖር ስሜት

8.በሰገራ መውጫ አካባቢ የሚኖር ፈሳሽ

9. ያለፍላጎት በሚያስታውቅ ሁኔታ በአጭር ጊዜ ውስጥ የክብደት መቀነስ

እነዚህ ምልክቶች በተለይ ከዚህ በፊት በራስ ወይም በቤተሰብ የአንጀት ህመም ያለባቸው ሰዎች ላይ በጣም አሳሳቢ ስለሆኑ ሀኪም ጋር ቀርበው በተገቢው ሁኔታ ምርመራ ያስፈልጋቸዋል!

በኮኔል ቢላል ሆስፒታልም የረጅም አመት የህክምና ልምድ ባላቸው ስፔሻሊስት ዶክተሮቻችን እና እጅግ ዘመናዊ በሆኑ የህክምና መሳሪያዎች በመታገዝ የአንጀት ህክምና እንዲሁም ቀዶ ጥገና እንሰጣለን !!!

አድራሻ :- ኮኔል ድሬዳዋ

ስልክ ቁጥር :- 0251113636
ኢሜይል :- conelbilal@gmail.com

ኮኔል ቢላል ሆስፒታል የጤናዎ አጋር !!!

Source :- Hakim Face Book Page

05/05/2024

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን !!!

ኮኔል ቢላል ሆስፒታል የትንሳኤው በዓል የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል !!!

አድራሻ :- ኮኔል ድሬዳዋ

ስልክ ቁጥር :- 0251113636

ኢሜይል :- conelbilal@gmail.com

05/05/2024

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን !!!

ኮኔል ቢላል ሆስፒታል የትንሳኤው በዓል የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል !!!

Bilal Hospital is located in the heart of the city, of Dire Dawa, Ethiopia. Built in the year 2003. It is a very modern general hospital built on the premise of providing high quality medical care services at an affordable price.

09/04/2024

ለ1445 ኛው የኢድ-አልፈጥር በአል ሰላም እና በጤና አደረሳችሁ !!

ኮኔል ቢላል ሆስፒታል የጤናዎ አጋር

መልካም በዓል !!!

Address

Dire Dawa
3000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Conel Bilal Hospital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Conel Bilal Hospital:

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram

Category