Hanan Cardiac: cardiac and internal medicine speciality clinic

Hanan Cardiac: cardiac and internal medicine speciality clinic Hanan Cardiac is the pioneer heart care center in Eastern Ethiopia. "Your Heart, Our Priority." 💙DireDawa

We offer expert internal medicine and cardiac care led by Dr. Hanan, the only cardiologist in the region, and Dr. Nebil, a skilled general surgeon.

14/03/2026

ካርድ በነፃ 📣
ክሊኒካችን ላዲስም ሆነ ለነባር ደንበኞቻችን 1 ሳምንት ካርድ የነፃ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ይምጡ ይጎብኙን 👊 Hanan Abdulmalik Nebil Abdulmalik Hanan Cardiac: cardiac and internal medicine speciality clinic

12/03/2026

ያድራሻ ለውጥ 📣
ሀናን የልብና የቀዶ ህክምና ስፔሻሊቲ ክሊኒክ በፊት ከነበረበት ነበርዋን ወደ ሰባተኛ መስኪድ አጠገብ ያድራሻ ለውጥ አድርገናል Hanan Abdulmalik Nebil Abdulmalik Nejash Sultan Hassen

02/02/2026

ሃናን የልብ የውስጥ ደዌ እና ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊቲይ ክሊኒክ ከድሬድዋ ጤና ቢሮና ቼንትሮ አዩቲ ፔርልቶርያ ከተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ባስተዳደሩ ስር ለሚገኘው የህፃናት ማሳደጊያ ተቁአም የልብ ሕክምና ምርመራ አድርጉአል በቀጣይነትም ይሄ አገልግሎት ባስተዳደሩ ስር ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ከ6 ዓመት በታች ላሉ ህፃናት የልብ ሕክምና ምርመራ የሚደረግ ይሆናል በተጨማሪም በምርመራ ወቅት የልብ ህመም ያለባቸው ህፃናት ከተገኙ ክሊኒካችን ሕክምና ለመስጠት ቃል ገብቷል Hanan Abdulmalik Nebil Abdulmalik

28/01/2026

Expert talk on cervical cancer with . Ibsa

Coronary Artery Diseas ( የልብ ደም ስር  ቱቦ መዘጋት) የልባችን የደም ስር ቱቦ በቅባት (ኮሌስትሮል) በደም መርጋት አማካኝነት ሲዘጋ የሚከሰት በሽታ ሲሆን በተለያዪ ምክንያቶ...
22/01/2026

Coronary Artery Diseas ( የልብ ደም ስር ቱቦ መዘጋት)
የልባችን የደም ስር ቱቦ በቅባት (ኮሌስትሮል) በደም መርጋት አማካኝነት ሲዘጋ የሚከሰት በሽታ ሲሆን በተለያዪ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል
* እድሜ በወንዶች ከ45 አመት በላይ እንዲሁም በሴቶች ከ55 አመት በላይ
* የደም ግፊት
* ስኳር በሽታዎች
* በቂ የሆነ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ
* ከመጠን ያለፈ ውፍረት ( ሆድ አካባቢ ከፍተኛ የሆነ የስብ ክምችት)
* ሲጋራ ማጨስ በተጨማሪም ሺሻና አደንዛዥ ዕፆች ለደም መርጋት ዋነኛ ተጠቃሽ ምክንያቶች ናቸው
በሽታው ሲከሰት የሚያጋጥሙ ምልክቶች ምንድናቸው?
* በግራ በኩል ከ20-30 ደቂቃ ሊቆይ የሚችል ውጋት እንዲሁም እጅና አንገት አካባቢ ጨምድዶ መያዝ በተለይ እንቅስቃሴ ሲደረግ ሊጨምር የሚችል
* ማፈን
* ሆድ ላይ እንደ ጨጓራ መሰል የማቃጠል ስሜት
አንድ አንዴም ከላይ የተጠቀሱትን አይነት ምልክቶች በእድሜ የገፉ, የስኳር ታማሚዎች እንዲሁም ሴቶች ላይ ሳይታይ በሽታው ሊከሰት ይችላል
ከላይ የተጠቀሱትን አይነት ምልክቶች በዋናነትም የደረት ውጋት በተደጋጋሚ የሚያጋጥም ከሆነ ወደ ህክምና ተቋማት በመሄድ አስፈላጊውን የጤና ምርመራ ማድረግ ተገቢ ነው ።

20/01/2026

Hadii aad Calaamadahan isku aragto day day ugu Kaalay dhakhtarka Wadnaha Ee Hanan Cardiac

15/01/2026

Dakhtarka ugu fiican Wadnaha Diridhaba

07/11/2025

Bukaanku wuxuu si daacad u sheegay sida uu dareemay ka hor iyo ka dib daaweyntii valvotomy ee uu kahelay isbitaalka takhasuska Hanan ee wadnaha iyo daawada gudaha Nebil Abdulmalik Hanan Abdulmalik Hanan Cardiac: cardiac and internal medicine speciality clinic

28/10/2025

ጥቅምት የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር

የልብ ምት መታወክ ( palpitation) ያልተለመደ የልብ ምት መሰማት ወይም መታወክ ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል* ድንገተኛ የሆነ ነገር ስንመለከት ወይም ስንሰማ * የጭንቀት...
24/10/2025

የልብ ምት መታወክ ( palpitation)
ያልተለመደ የልብ ምት መሰማት ወይም መታወክ ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል
* ድንገተኛ የሆነ ነገር ስንመለከት ወይም ስንሰማ
* የጭንቀት ስሜት
* የካፌን እና ሀይል ሰጪ መጠጦች
* የእንቅልፍ ማጣት
* የእንቅርት በሽታ
የሚጠቀሱ ሲሆኑ በዋናነትም
* የደረት ህመም
* የመተንፈስ ችግር
*የልብ ምት መዘበራረቅ
በተደጋጋሚ የሚያጋጥም ከሆነ ችላ ባለማለት ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ ህክምናና የዶክተር ክትትል ያድርጉ።
ከልብ ጋር የተያያዙ እና ማንኛውም አይነት የጤና መታወክ ሲያጋጥምዎ ወደ ክሊኒካችን ጎራ ይበሉ !

Address

Number One Behind Ogaden Hotel, Next To Asegedech Grocery
Dire Dawa

Telephone

+251922056262

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hanan Cardiac: cardiac and internal medicine speciality clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Practice

Send a message to Hanan Cardiac: cardiac and internal medicine speciality clinic:

Share