Dire Digital Care

Dire Digital Care Dire Digital Care(DDC), is your trusted health Partner, delivering a Quality Care, Anytime, Anywhere!

https://youtu.be/hSGJYi0_My0?feature=shared
10/03/2025

https://youtu.be/hSGJYi0_My0?feature=shared

በድሬዳዋ ቤት ለቤት ህክምና የጀመረው ወጣት ዶክተር ሳዳም ሙኒር በድሬ ቲቪ ብርቱዎቹ ፕሮግራም - ክፍል 2

10/03/2025

በድሬዳዋ ቤት ለቤት ህክምና የጀመረው ወጣት ዶክተር ሳዳም ሙኒር በድሬ ቲቪ ብርቱዎቹ ፕሮግራም - ክፍል 1

01/01/2025
Torban Hojii Gaarii Qabaadhaa!Have a successful week !
30/12/2024

Torban Hojii Gaarii Qabaadhaa!
Have a successful week !

🔷 የህፃናት ሆድ ቁርጠት ብዙ ህፃናት ላይ የሚከሰት ጊዜያዊ ችግር ሲሆን በተለይም 4 ወር ዕድሜ ድረስ ያሉ ህፃናት ላይ የሚታይ ህመም አይነት ነው አንዳንዴም እስከ 6 ወር ሊቆይ ይችላል::🔷...
28/12/2024

🔷 የህፃናት ሆድ ቁርጠት ብዙ ህፃናት ላይ የሚከሰት ጊዜያዊ ችግር ሲሆን በተለይም 4 ወር ዕድሜ ድረስ ያሉ ህፃናት ላይ የሚታይ ህመም አይነት ነው አንዳንዴም እስከ 6 ወር ሊቆይ ይችላል::

🔷 በአብዛኛው ህፃናቱ የሆድ ቁርጠት የሚጀምራቸዉ በተወለዱ ከ3-6 ሳምንት ዕድሜያቸው ሲሆን ከፍተኛ የሚሆነው ስድስተኛ ሳምንት ላይ ነው ::

✍️ #ህፃናት ሲያለቅሱ #ሆድ #ቁርጠት መሆኑን በምን እናውቃለን ⁉️

📌 የሆድ ቁርጠት ያለባቸው ህፃናት በቀን ከ3 ሰአት በላይ፣
📌 በሳምንት ደሞ ዉስጥ ከ3 ቀናት በላይ ያለቅሳሉ።
📌 በወር ዉስጥ ከ 3 ሳምንት በላይ ሊቆይ ይችላል

😭 ለቅሷቸዉ ከወትሮው በተለየ መልኩ በጣም ምርር ብለዉ የእጃቸውን ጣቶች ጨብጠው ያለማቋረጥ ያለቅሳሉ ፣ ከወገባቸውም ይንጠራራሉ

👶 ህፃናቱ ከዚህ አልፎ አልፎ ከሚከሰተው ቁርጠት ዉጪ በሌላዉ ሰአት ጡት በደንብ ይጠባሉ፤ ምንም አይነት ሌላ የህመም ምልክትም አይኖርባቸውም

🔷 የህፃናት የሆድ ቁርጠትን የሚያመጣዉ ምክንያት ሙሉ ለሙሉ በዉል አይታወቅም ሆኖም ሆድ ዉስጥ አየር ሲጠራቀም የሚከተለው የአንጀት ጡንቻዎች መኮማተር የህመሙ መንስኤ ሊሆን እንደሚችል ይገመታል::

😨😥 የህፃናት የሆድ ቁርጠት ለወላጆች በጣም አስጨናቂ ነዉ። በተለይም ልጆቹ በየትኛውም አይነት መንገድ ለቅሶዉን ስለማያቋርጡ ሁኔታዉ ወላጆችን ለማረጋጋት ለሀኪሞችም ፈታኝ ነዉ።

#የጨቅላ #ህፃናት #ሆድ #ቁርጠት #ህክምናው ምንድነው❓️ 👩‍⚕️

👉 ወላጆች መረዳት ያለባቸዉ የሆድ ቁርጠት ይህ ነዉ የሚባል ፍቱን መፍትሔ እንደሌለው ሆኖምግን ከጊዜያዊ ምቾት መንሳት በቀር ህፃናቱን ለክፉ የማይሰጥ መሆኑን እና እድሜያቸው እየጨመረ ሲሄድ 3-4 ወር ባለዉ ጊዜ የሚቀንስ እና 6 ወር ላይ የሚጠፋ መሆኑን ነዉ

✍️ #የህፃናት #ሆድ #ቁርጠት( ) መፍትሄዎቹ ምንድናቸው❓️

📌 በመጀመሪያ ደረጃ እራስን ማረጋጋት በመቀጠል ደሞ
📌 ህፃኑን ወደ ላይ ከፎ አድርጎ ትከሻ ላይ መያዝ እና ጀርባውን መታ መታ ማድረግ
📌 ወደ ሌላ አዲስ ክፍል ወይም ከቤት ወደ ዉጪ መዉሰድ (change environment )
📌 ሆዱን ቀስ እያሉ መዳበስ ማሳጅ ማድረግ
📌 ሞቅ ባለ ዉሀ ገላውን ማጠብ
📌 ቀስ ብለው ዥዋዥዌ ማድረግ
📌 ዝቅ ያለ ማያቋርጥ ድምፅ መክፈት (soothing noise ) ለምሳሌ እሽሩሩ ማለት ወይም ቀስ ብሎ መዘመር
📌 በሆድ ወይም በጎን በማድረግ ጀርባው ቀስ ብሎ ማሳጃ ማድረግ እንቅልፉ ከመጣ ግን በጀርባው ማስተኛት
📌 የእንጀራ እናት ጡጦ (Pacifier) መስጠት
📌 ሀኪምን አማክሮ ሀኪም የሚያዛቸው መድኃኒቶችን ብቻ መጠቀም
______________
📞ለማንኛውም ህክምና ነክ ጥያቄዎ ወደ 0942340000 ወይም 9390 ላይ ይደውሉ።
_____________
ድሬ ዲጂታል ኬር
"ጥራት ያለው ህክምና በማንኛውም ጊዜና ቦታ"

Exceptional care, wherever and whenever you need it. 🩺✨ Our skilled doctors are dedicated to providing top-quality care,...
20/12/2024

Exceptional care, wherever and whenever you need it. 🩺✨ Our skilled doctors are dedicated to providing top-quality care, ensuring your health is always our top priority. 💙💚

ድህረ-ወሊድ ድባቴ ከወሊድ በኃላ አብዛኛውን ጊዜ ከ4-6 ሳምንታት ባለው ጊዜ ውስጥ የሚፈጠር የስሜት መረበሽ/ ጭንቀት ወይም ድባቴ  ሲሆን የአለም የጤና ድርጅት (WHO) በአለም ዙሪያ ከወሊ...
15/12/2024

ድህረ-ወሊድ ድባቴ ከወሊድ በኃላ አብዛኛውን ጊዜ ከ4-6 ሳምንታት ባለው ጊዜ ውስጥ የሚፈጠር የስሜት መረበሽ/ ጭንቀት ወይም ድባቴ ሲሆን የአለም የጤና ድርጅት (WHO) በአለም ዙሪያ ከወሊድ በኋላ 20 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ለዚህ የድባቴ አይንት ተጋላጭ ናቸው ሲል አስቀምጧል፡፡

በእርግዝና ወቅት እና ከወሊድ በኋላ በሰውነት ውስጥ በሚመረቱ ሆርሞኖች እንዲሁም ከእርግዝና ጋር ተያይዘው በሚመጡ ስነ-ልቦናዊ እና ማህበራዊ ጫናዎች ምክንያት እንደ ድህረ ወሊድ ድባቴ አይነት የስነ አዕምሮ እክል የመከሰት እድሉ ከፍ ያለ ነው።

የድህረ-ወሊድ ድባቴ ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሁኔታዎች:-
▪️እረግዝና ግዜ፣ በወሊድጊዜ እና ከወሊድ በወሃላ የሚፈጠር የጤና መወሳሰብ
• ከትዳር አጋር ኢኮኖሚያዊ እና ስነ-ልቦናዊ ድጋፍ አለማግኘት.. ባጠቃላይ አናሳ የሆነ ማህበራዊ ድጋፍ
• የኑሮ ጫና
• ያልታቀደ እርግዝና
• ቤተሰብ ውስጥ ወይም እናቲቱ ላይ የአእምሮ ህመም ከዚህ በፊት ተከስቶ የሚያውቅ ከሆነ
• ጤናማ ልጅ አለመውለድ

ይሄንን ድባቴ የሚፈጥራቸውን ጫናዎች ለመቀነስ አንዲት ወላድ የሚከተሉትን እንድታደርግ ይመከራል:

-የስሜት መለዋወጥ እንደሚኖር መገንዘብ
-ጤናማ የአመጋገብ ባህልን ማዘውተር
-ከትዳር አጋር ጋር ጊዜ ማሳለፍ
-በመጀመሪያ ሳምንታት የሚመጡ የጎብኚዎች መጠን መቀነስ
-ህፃኑ በሚተኛበት ወቅት አብሮ እንቅልፍ በመተኛት እራስን ማሳረፍ።
-የሰዎችን እገዛ መጠየቅ
-የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማድረግ (እንቅስቃሴ ከማድረግ በፊት ሀኪምን ማማከር ተገቢ ሲሆን በቤት ውስጥ ለረዥም ቀናት መቀመጥ አሰልቺ እንዳይሆን መውጣት ያስፈልጋል)።

ድህረ ወሊድ ድባቴ ተገቢውን ህክምና ካላገኘ ለከፋ ሁኔታ ሊዳርግ ስለሚችል የስነ አዕምሮ ባለሙያን ማማከር ተገቢ ነው።
-ምልክቶቹ ከሁለት ሳምንታት በላይ የሚቆዩ ከሆነ ፣
-እናቲቱ ጤናማ በሆነ መልኩ የእለት ተዕለት ተግባራትን ለማከናወን የምትቸገር ከሆነ፣ ራስዋንና ህፃኑን ለመጉዳት የምትፈልግ ከሆነ እና
- ከፍተኛ የሆነ የጭንቀት ፣ የፍርሃትና የመደነገጥ ስሜት ውስጥ ሆና አብዛኛውን ቀኗን የምታሳልፍ ከሆነ የስነ አዕምሮ ባለሙያን ማማከር ተገቢ ነው።.......................
ለማንኛውም ጥያቄ 0942340000 ወይም 9390 ላይ ይደውሉልን

At Dire Digital Care, we believe in caring for you like family. 💙 With compassion, dedication, and a personal touch, we’...
14/12/2024

At Dire Digital Care, we believe in caring for you like family. 💙 With compassion, dedication, and a personal touch, we’re here to support your health journey every step of the way. Because to us, you're more than just a patient – you're family. 🏠💚

✨On Today's 'DID YOU KNOW?' series:Lack of sleep can kill you faster than starvation!While the human body can survive wi...
13/12/2024

✨On Today's 'DID YOU KNOW?' series:
Lack of sleep can kill you faster than starvation!
While the human body can survive without food for 1-2 months, total sleep loss can lead to death with in10-20 days. Sleep is not just rest, it is a vital process that supports your immune system, metabolism, and overall survival.
Prioritize quality sleep.😴

🏡ከቤትዎ መውጣት ሳይጠበቅብዎ ህክምናን ቤትዎ ድረስ እናመጣልን!📞በ9390 ወይም 0942340000 ይደውሉልን💙ድሬ ዲጂታል ኬር💚
09/12/2024

🏡ከቤትዎ መውጣት ሳይጠበቅብዎ ህክምናን ቤትዎ ድረስ እናመጣልን!
📞በ9390 ወይም 0942340000 ይደውሉልን
💙ድሬ ዲጂታል ኬር💚

Don’t Ignore the Signs!Anemia can be treated. Take charge of your health today! 🩺📞 Contact us for professional home heal...
07/12/2024

Don’t Ignore the Signs!
Anemia can be treated. Take charge of your health today! 🩺
📞 Contact us for professional home health care services!

Address

Kezira, Post Office Building
Dire Dawa
3000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dire Digital Care posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Share on Facebook Share on Twitter Share on LinkedIn
Share on Pinterest Share on Reddit Share via Email
Share on WhatsApp Share on Instagram Share on Telegram