10/09/2022
ለመላው ኢትዮጰያዊን እና ወድ የሆስፒታሉ ሠራተኞች እና ተገልጋዮች በሙሉ እንኳን ለ2015 አድስ ዓመት በሰላም በጤና አደረሰን /አደረሳችሁ !!!
አድሱ ዓመት የፍቅር ፣የሰላም ፣የደስታ ፣የስከት እና የብልፅግና ዓመት እንድሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ዶክተር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል፡፡