09/09/2022
የአዲስ ዓመት ልዩ ገፀ በረከት፥ሂል የህክምና ማእከል
ሂል የህክምና ማእከል ዘመኑ ያፈራቸውን እጅግ ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች በመጠቀም ሁሉንም አገልግሎቶች በአንድ ጣራ ስር ለመስጠት ተዘጋጅቷል::
በከተማችን በልዩነት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች;
- ከፍተኛ ቀዶ ህክምና
- የልብ እና የሳምባ ቀዶ ህክምና
- የማህጸንና ጽንስ ክትትል/ህክምና
- የማህጸንና ጽንስ ከፍተኛ ቀዶ ህክምና
- 24 ሰዐት የማዋለድ አገልግሎት ( በ ማህፀን : ያለ ምጥ: በ ኦፕሬሽን, C/S)
- የአጥንት እና መገጣጠሚያ ቀዶ ህክምና
- የ ፕላሰቲክ እና የአካል መልሶ ግንባታ ቀዶ ህክምና
- የካንሰር ህክምና (ኬሞቴራፒ)
- የውስጥ ደዌ ህክምና
- የህጻናት ህክምና
- የልብ ምርመራና ህክምና
- የኩላሊት እና የሽንት ፊኛ ሙሉ ቀዶ ህክምና
- የነርቭና አንጎል ህክምና
- የነርቭ, አንጎል እና ህብለ-ሰረሰር ቀዶ ህክምና
- የህጻናት ቀዶ ህክምና
- የዓይን ህክምና
- የመስማት ልክ ምርመራና ከአንገት በላይ ሙሉ ህክምና
- የመካንነት ምርመራ
- የራጅ እና ዘመናዊ አልትራሳዉንድ ምርመራ
- በከተማችን ብቸኛ በሆነዉ ኢንዶስኮፒ እና ኮሎኖስኮፒ ምርመራ
+ዘመናዊ ላቦራቶሪ
+24 ሰዓት የፋርማሲ አገልግሎት
+ ንጹህ VIP ክላስ መኝታ ክፍሎች
ሁሉንም አገልግሎቶች በሙያው በቂ ልምድ ባላቸው ሰብስፔሻሊት ሀኪሞችና ሌሎች የጤና ባለሙያዎች!!
የቴሌግራም ገጻችን አባል በመሆን የጤና ምክረ-ሃሳቦችን ይጋሩ::
አድራሻ: ጎንደር ከተማ; ኢምባሲ አካባቢ; የቀድሞው ሬድ ፎክስ ሆቴል::
ስልክ - 0944484848